@lijtedla: የአማራ እውነተኛ ማንነትና የፍቅሬ ቶሎሳ ውሸት

TM (ዘእምነገደ ይሁዳ)
TM (ዘእምነገደ ይሁዳ)
Open In TikTok:
Region: US
Friday 16 October 2026 15:00:29 GMT
64791
4444
288
1402

Music

Download

Comments

solosole1990
:
በስድብ ሳይሆን በመረጃ ሞግት
2026-10-16 18:03:31
52
endalkachew.misga1
Endalkachew Misganaw Abate :
ኧረ ተው ይሄ ሰው ለአማራ ጥሩ ሰው ነው::
2026-10-16 16:57:46
39
moa_aghabesh
☦ MØΛ ✥ :
እኔም አይቼው ታዝቤ ነበር
2026-10-16 16:00:24
44
masresha143
Masresha :
ወንድሜ ሰውዬው የብልፅግናን አጀንዳ ነው የሚያሰፈፅመው ከዚያ ይህን ውሸቱን በመፅሀፍ ፅፎ ለተከታዮቹ ያስተላልፋል ከዚያ ታሪኩ እዉነት ይመስላል
2026-10-16 16:20:28
15
wondimagegnniguss
God is good all the time :
ስድብ ግን ወንጀል ነው!
2026-10-16 17:54:11
22
sane5920
sane :
thank you yega wendm
2026-10-17 05:28:44
0
orionabeselom
orion Abeselom :
ልክ ነህ ልጅ ተድላ
2026-10-16 17:02:03
5
money.7.asteroid
🔥💎 :
finally someone telling the truth.💯
2026-10-16 16:50:34
6
kukuadmassu2
ማንነቴ :
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ልጅ ተድላ! አንድ ኃይማኖታዊ የታሪክ ጥያቄ ነበረኝ:: ጥያቄዎቼም የሚከተሉት ናቸው:: 1. እብራዊ የተባሉት እነማናቸው ለምን እብራዊ ተባሉ? የእብራዊ ትርጉም ምንድነው? 2. እስራኤላዊ የተባሉት እነማናቸው? ለምን እስራኤላዊ ተባሉ? እስራኤላዊ ትርጉሙ ምንድነው? 3. አይሁድ የተባሉት እነማናቸው? ለምን አይሁድ ተባሉ? አይሁድ ትርጉሙ ምንድነው? እባክህን ምላሽህን ትሰጠኝ ዘንድ በትህትና በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቅሃለው:: ያክብርልኝ🙏🙏
2026-10-16 17:51:14
1
jerry.david38
Jerry David :
no atesasate mouhere new ba maserja new 🥰
2026-10-17 22:24:43
1
alixashagre
alixashagre :
ልክ ነው ቢራዘር ግን እናንተም ዝም አላቹ
2026-10-16 15:54:30
16
muler7327
muler :
respect
2026-10-17 09:11:34
0
yseihregysttu
[email protected] :
Thank you. 👍
2026-10-17 09:28:46
0
user8168214912777
sami64 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming] yes
2026-10-17 03:12:53
0
girum684
Gírum Andarge Mebt(Elec.Eng) :
ጎንደር ውስጥ ተገናኝተን ነበር ።እንዲሁም በኦሮሞ ጉዳይ ተከራክረናል። በተለይ ኦሮሞ የመጣው ከጎጃም ነው የመጣው በሚለው። በ Gera Show ካንተ ጋር የተከራከራችሁትን ሳነሳበት ምላሽ አልሰጠኝም።
2026-10-17 04:35:11
4
merdova_13
Yotod_D 🦅 :
We need another debate sir 🙌
2026-10-16 15:58:49
6
felege.ghion36
Mengistu felege Ghion :
ስለነገደ አምሓራ ነገድ የሚያወራ ቆንጆ ፅሃፍ ጠቁመኝ
2026-10-16 16:49:43
5
sarahgirma6
sarahgirma6 :
ewent new
2026-10-16 20:26:31
0
wardatie88
💙💜Wardatie💜💙 :
እደዛ ከአል ለምን በማስረጃ እናተ አትናገሩም እውነቱን ካወቃቺሁ
2026-10-16 17:13:14
1
user8366194730473
ኢትዮጵያዊ ነኝ❤ :
አሁን ይህ መልስ ለሀገራችን ምን ይፈይዳል?
2026-10-16 17:27:14
4
ambush5835
Ambush :
እስኪ አንተ አስተምረን
2026-10-17 03:10:33
2
paraibatourmaline4
tew tew :
እኔም ኣልተዋጠልኝም
2026-10-17 13:29:05
2
amharaw360
የዘመነ ትዉልድ! :
በትክክል
2026-10-17 04:46:46
2
tina_e21
Tina E🚀 :
የሰው ልጅ መፈጠረመያው ጎጃም ነው ። የሰው ልጆች ሁሉ መፈጠሪያው ኢትዮጵያዊያን ናቸው ንፁህ ዘር የለም ድብልቆች ነን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን 🙏🙏🙏
2026-10-16 17:06:58
4
lidipue
lidoo :
የት ነበርክ
2026-10-16 17:57:19
2
To see more videos from user @lijtedla, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About