@seble1993: “ህዝቤ ሆይ፣ ንቃ! እነ አብይ አህመድ አሁን ስለ ባህር በር የሚናገሩት ድብቅ አጀንዳ ስላላቸው እንጂ፣ ለኢትዮጵያችን አስበው አይደለም ። በመሆኑም የኢትዮጵያ ወጣቶች፣ የነገው ሀገር ተረካቢዎች፣ ደማችሁ ደመ ከልብ አይሆን። #አብይ አህመድ #ትብብር ለህልውናው #ኤርትራ /ሻቢያ/

Seble
Seble
Open In TikTok:
Region: US
Friday 16 October 2026 15:01:37 GMT
47256
3182
360
1528

Music

Download

Comments

yirgalem.habesha
yirgaLem Habesha :
አባይ ሲገደብ ቦንድ እየገዛን በየአገሩ እያሥጨነቁ ብረ እየተቀበሉን ተገድቦ አለቀ ኤሌክትሪክ ክፍያ በእጥፍ ነዉ የጨመረዉ ምን ጠቀመን
2026-10-17 12:10:58
17
sadikkamil3
Sadik Kamil :
ግድቡም ሲሰራ ለግብፅ ሽጦታል ስትሉ ነበር አሁንም በሀሩም ተመሊሶ ህዝብ ቢያገለጊል ሌላ ምክንያት ታመጣለቹ እና ወሬ አያልቅባቹ
2026-10-16 19:17:17
18
user4986766588361
sunshinethiopia :
I am Amhara and stands by Eritrea
2026-10-17 15:42:57
3
mule9390
mule :
እኔ በግሌ አልፈልግም ።አባይ በመገደቡ ምን አገኝሁ ? ምንም።
2026-10-17 04:46:32
22
user4290701297972
user4290701297972 :
በትክክል ለኢማራት ብቻ ሳይሆን ለእስራኤልም ነው ሰው አልገባውም
2026-10-16 18:37:51
23
million.hailu4
million hailu :
ልክ ነሽ የነቃ ትውልድ ያስፈልጋል ሀገር አፍራሽ ነው እኮ ህዝቡ ግን አልነቃም
2026-10-16 18:14:16
46
zelalem.tesfaye55
zelalem Tesfaye :
ደግ አረገ
2026-10-17 13:18:13
4
abebatekie4
abebatekie4 :
ቀይ ባሕርን ትመኝታችሁ እንጂ አታገኝዋትም
2026-10-16 18:32:58
6
nile4ethiopian
Nile 4 Ethiopian :
ተሳስተሻል
2026-10-16 17:54:18
7
r280028
R♡ :
Dream is free , [Tears of joy]
2026-10-16 22:43:57
1
jerry.david38
Jerry David :
it's true
2026-10-17 05:41:56
0
lubaba.a5
Lubaba A.fano :
awnet ahite
2026-10-16 19:35:59
1
premierleague554
lm10 :
አሰብ ለኢትዮጵያ ምንም አያስፈልግም ለኢትዮጵያ ሰላም ሰላምሰላም ብቻይበቃታል ከቻለብልጽግና ይዋጋ
2026-10-16 17:04:18
14
salam44556
Salam :
EWNET new
2026-10-16 17:21:17
1
model202123
Harmony :
2026-10-16 16:06:35
9
user7939288706954
Leyla princess :
ከፈጣሪ ጎን የቆመች ሀቀኛ ሴት
2026-10-17 23:38:41
1
mulushewa67
ሸዋን (ገረመው) :
በርቺ በርቺ
2026-10-16 15:37:38
6
user6752208670622
ኣጋ ወጋሕታ :
መሬት ላይ ያለው ይሄው የው
2026-10-16 16:25:33
5
papaman040
yara :
እውነትብለሸል አይሣካም ፈጣሬአለ
2026-10-16 17:02:59
17
user746683476
Sami :
እውነትሽን ነው
2026-10-16 15:51:02
14
sintayehu.adane6
Sintayehu yemariyam Lij :
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
2026-10-16 19:46:24
9
tad488
Tadael የጋፋቱ) :
አሰብ ሳይሆን ሚያስፈልገን ሀሳብ ነው
2026-10-16 20:29:51
5
yowe285
yowe :
አባይን ግድብ እኳን ምንላይ እደደረሰ አናቅም እኳን ቀይ ባህር
2026-10-16 19:26:00
5
user51505014162026
🇪🇷ኤሪይዐለመይ🇪🇷 :
Thanks for telling me
2026-10-16 16:43:23
5
leykcool
L+E = YB :
መራራ እውነት ነው ግን ቢመርህም ዋጠው ። ክብረት ይስጥልኝ በርቺ
2026-10-17 02:19:05
11
To see more videos from user @seble1993, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About