@ustaznuruturkiofficial:

NURU TURKI
NURU TURKI
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 15:37:19 GMT
200218
62118
1345
6733

Music

Download

Comments

nejj908
🧕نجات :
ሳልበላ ወጥቼ አውቃለው ከኔጋ የነበረችው ወላሂ እርቧት አለቀሰች 😄
2026-10-16 16:48:34
280
wan_ofii24
Abu_Alif(ا) :
እንዴት አያችሁት ፖቶዉን??
2026-10-16 18:45:48
302
st_45677
:) :
Abate hule mnm teri lay bet mesawn belto mihedew😂😂
2026-10-17 08:22:33
0
sadsad95373
sadsad95373 :
በወሎ በሀል ግን ሙሽራ አይጠበቅም የተጠራው ሰው ቅድሚያ ይስተናገዳል
2026-10-16 16:50:41
175
helonye
helonye :
ኡስታዝ ማሪያምን በጣም ነዉ የምወደወት ከልቤ ነዉ🥰
2026-10-17 09:40:08
76
justttt5555
justttt5555 :
yyyyyyyyyyyyy
2026-10-17 17:13:40
0
tish4340
Ådil ☕️ :
አላህ ያማረና ቀለል ያለ ትዳርን ለወጣቶች ያግራ !!🥰
2026-10-16 15:43:04
229
fkr.buzayew
F B :
እኔ ኢስላም አደለዉም የምኖረዉም ያደኩትም ከሙስሊሞች ጋር ነው ለሙስሊም ትልቅ ክብርና ፍቅር አሐኝ በተለይ ሁስታዝን ትምህርቶችክ እዴ እደሚያፅናናኝ ረዝም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-16 19:03:43
56
mubarik.amin3
Mubarik2375 :
Masha allah alhamdulillaah walahi ustaz ♥️♥️
2026-10-16 16:01:55
92
hayatikedir4
hayat kedir Hj kukurara 💚 :
you are right ✅️
2026-10-17 19:12:29
0
hubii4508
hubii450 :
ማሻአላህ ustazachin ፍገግታ🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 04:55:15
30
fuad.s.r
🥷 𝓯𝓾𝓪𝓭 :
አረ ኡስታዝ የዉስጤን ነዉ የወሩልኝ
2026-10-16 16:54:54
52
user8103392585260
Tnshu :
ወላሂ ኡታዝየ ትክክልነህ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-16 19:37:56
1
hiwet_guade
hiwet_guade :
አረ ኡዝታዝ ኑሩ ማርያምን በጣም ነው ምወዶት ሺ አመት ኑሩልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 12:02:21
10
user7915985277713
@Melika :
ሀቅ ነው አላህ ይጠብቀን የሠው ቀልብ ከመስበር
2026-10-16 16:06:56
28
zaki1st
Zakir Miftah :
እንዲህ አይነት ሲፈጠር ደጋሾቹ ወይም የሙሽሪት ቤተሰቦች ሰርገኞች ከ8:00 በላይ ከዘገዩ ሰርጎቹን መጠበቁን ትተው እንግዶቻቸውን ማስተናገድ አለባቸው። ሙሽራው ከነሰርገኛው በደረሰ ሰዓት የተረፈ ምግብ ካለ በዚያ ማስተናገድ ከሌለም ሙሽሪትን ይዞ እንዲወጣ ማድረግ ተገቢ ነው። ኡስታዝ እኔ ከዚህ በፊት አንዲት ቤተሰቤ ስታገባ ሰርገኞቹ ሲዘገዩ እና 8:00 ሲያልፍ ቤተሰብ አሳምኜ ከላይ በገለፅኩት መልኩ እንግዶቻችን አስተናግደን ስንጨርስ ሙሽራው 9:30 አካባቢ ሲመጣ ከተረፈው ምግብ አንስተው በልተው ሙሽሪትን ይዞ እንዲወጣ አደረግን። ቤተሰብ እምቢ ስላለኝ እንጂ ከተረፈውም ሳይበሉ ሳይቀመጡ ሙሽሪትን ይዘው ይውጡ ብዬ ነበር
2026-10-16 18:09:38
7
user2844757360810
734815 :
በጣም ትክክል ነህ
2026-10-16 16:23:08
5
babiblock18
babi block21 :
አባታችን
2026-10-16 16:18:04
6
user2426558177049
ካሚል ዲኖ :
የወደፊት ሀላሌ ይሄ የውስታዝ ምክር ሰምተሻል ብዬ አስባለሁ
2026-10-16 17:31:26
28
anu932075503
@anu :
ወላሂ የጎደኛይን ብራይድል ተተርቼ ብዙ ጣፋች ነበር የተዘጋጀው ሳንበላ መግሪብ ደረሰ ለምን አይበላም ስኖላቸው ለካሜራው ነው አሉን እኔ እርቦኛል ስል 1 ፍሬ ሳንቡሳ እህቶ አምጥታ ሰጠችኝ አዘንኩ የሰባት ወር እርጉዝ ነበርኩ ስለረፈደ ትለን ወታን ቤት ገብቼ እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ ባለቤቴ ምነ ሆንሽ ሲለኝ ነገርኩት ስልኬን ተቀብሎ ፎቶውን አየው ካየው ላይ የቀረ የለም ሁሉንም ማለት ይቻላል ገዝቶ ያመጣልኝ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈሐው
2026-10-16 18:48:52
7
umilkayr
umil kayr :
እኔ ወላሂ ሰርግ አይመቸኝም አላህ ብሎ ሴትም ወንድም ልጆች አሉኝ ሲያገቡ እኔ ለልጆቼም ነግሬያቸዋለሁ ስታገቡ ጀመአዎቼ በኒካችሁ ቀን ዱአ አርገው ይድሩዋችሀል እላቸዋለሁ የምን አትርሱኝ ነው አላህ ያድርሰን ኢን ሻ አላህ
2026-10-16 16:29:46
34
zenafeta7
ዳሩ ሰላም🙌 :
እበላለሁ ብዬ ተጠርቼ ጫማዬን ውስታዝ ወሰዱብኝ
2026-10-16 17:56:40
7
hawla114
hawla :
wellahi ewenti nwe
2026-10-17 03:05:15
6
riyad_ridu_1994
አቡ ኢህሳን_ABU EHSAN :
ነጭ ፏ ያለ ሀቅ ነው ኡስታዝ ረረረረጅ ሀያት አላህ ይስጦት አሚን አላሁመ አሚን🤲
2026-10-16 17:30:56
5
baziza.azizaa
bAziza Azizaa :
አረ ዉለተኛ ሰርግ ቤት እልሄድ ቀርቶ በበሩም አላልፍም
2026-10-16 17:00:06
8
To see more videos from user @ustaznuruturkiofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About