@abela.abi3: #መምህር_እዮብ_ይመኑ #መምህር_እዮብ_ይመኑ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Abela 16  🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Abela 16 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 15:46:41 GMT
41614
6847
312
2204

Music

Download

Comments

amuni.amualte.nad
amuni Amualte Nadew :
Egziabihe yemiwodewun yifetinal neger gin kefitachew yichemiral
2026-10-17 08:32:12
0
jeruusalem16
user5222026568086 :
min asbew nw gin
2026-10-17 04:59:52
0
yetayeshtarekegn
ሩሀማ :
የሚጠብቀን አይተኛም አያቀላፋም አለ መዳኒሀለም ያወበረው በአደባባይ የሚመሰክርለት መዳኒሀለም አብሮወት ይሁን የእኛ እንቁ አባት🙏🙏🙏
2026-10-16 19:31:03
17
miti.giti
miti giti :
why what is the cause of it
2026-10-17 10:54:16
0
arsu8909
Naho. mii🩷 :
fith le memhrachin
2026-10-17 11:27:59
1
ethio_riser
Yabe :
fithi fithifithi
2026-10-17 09:27:46
0
user1874078684560
tezu :
yasagedut Eminent yelachewum
2026-10-17 08:08:57
2
annachristinadadi
Anna Christina Dadi :
በጣም ነው የምንወዳቸው ይመለሱ መምራችን
2026-10-17 05:43:38
11
tsehaymelka
Tsehay Melka :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኛ ለሳቸው ብለን ሳይሆን ለኛ ነው የሚያስፈልጉን አልገባንም ፀጋው ስላላቸው ብዙ ወጣትን ከውድቀት ስላነሱ ለምን ምክንያት ተፈለገላቸው ለራሳቸው መኖር ይችላሉ ግን ጥሩመምሕራን ስናገኝ ሑሌም ምክንያት ይፈለግላቸዋል ባስቸኳይ ይመለሱልን
2026-10-17 12:19:40
2
worke.bayleyegn
ድንግል እናቴ :
አይ ይች አገር ምን አርጉ ተብለዉ ነዉ መምር እዮብ በጣም እምንወዳቸዉ መምር ናቸዉ እግዚአብሔር ከጎናቸዉ ይሁን
2026-10-17 12:42:39
2
eshetu.2421
Eshetu 2421 :
መምህራችንን ያስተምሩን በተለይ ወጣቱ ወደ ፈጣሪው እንዲቀርብ እያደረጉ ያሉ መምህር ምንማለታቸወ ነው
2026-10-16 19:00:16
3
user9846680520039
ማሙሽ ነሻዮ :
ፍትህ ለምህራችን??????
2026-10-17 10:08:00
5
azebtefera100
Azeb tefera :
አይ ፈጣሪ አንተ ፍረድ
2026-10-17 05:25:43
2
user261056137519
ሀብቴ ዳሞቴ :
በምን ምክንያት ነው?
2026-10-17 11:16:56
1
bt9530
bt :
መምህራችን ሰለእምነታቸው በሚገባን መንገድ በሚጣፍጥ አንደበት ወንጌል ስሰብኩን ነው የምናውቃቸው ሌላ ክፉ ቃል የማወጣቸው መምህር ስለሆኑ ወደስራቸው እንድመለሱ እንጠይቃለን። ፍትህ ለመምህራችን...
2026-10-17 11:11:31
2
h268108
alebe :
እውነት ከሆነ አስቸኳይ ፍትህ ለመምህራችን
2026-10-17 11:23:50
1
user5623393345537
user5623393345537 :
ለምነዉ ፍትህ ዪሰጠዉ
2026-10-17 11:04:13
1
meaaza
meaaza :
ፍትህ ለመምህራችን
2026-10-17 10:59:14
1
adduzkey
Key Man (Addis) :
ቆይ በምን ምክንያት ነው መምራችን የታገደብን ግን???
2026-10-17 11:22:29
9
user2765270061804
yesh getu :
ፍትህ ለመምህራችን
2026-10-17 09:04:37
1
mesfindejene920
Mesfin Dejene :
የወጣቶች ተስፍ እግዚአብሔር ሆይ ካንተ እውነተኛ ፍትህ እንጠይቃለን
2026-10-17 12:11:53
1
user8630031360620
Mele :
ምንድነው ችግሩ
2026-10-17 10:15:31
1
useriman554
aman beaman :
ፍትህ እንፈልጋለን ለመምህራችን ፤እውነት ስለተናገር ስልጣን በመጠቀም ተገብ አይደለም እግዝአብሔር ከሱ ጋር ልጆቹን ይሰብሰባል
2026-10-16 15:59:29
2
zazibz
መረዳዳት ቢኖር :
እደዳንዬል ክብረት ያለ ዱርዬ ይሸለማል ለወጣቱ ተስፋ የሆነው መምህራች እዲህ ይገፋሉ
2026-10-16 18:10:43
3
ethnesh
ethnesh :
ፍትህ ለመምህር ኢዮብ ይመኑ
2026-10-17 08:41:56
1
To see more videos from user @abela.abi3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About