@ai_jibo: ሁሉም ይቀየራ መጨነቅ ላለብህ ተጨነቅ ጅቦ #ai #ኢትዮጵያ

ጅቦ ai
ጅቦ ai
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 17:02:33 GMT
483724
156946
2803
24142

Music

Download

Comments

noot.stupid
🛐Chrstian✝️ :
በጅብ እንመከር 👀
2026-10-16 18:12:22
2312
habtishmulu
@🤍🖤❤️እናትዬ 💐,, 👨‍👩‍👦 :
ምድር ላይ ያለው እውነት 😭
2026-10-16 18:12:21
3898
adinomolla1
ተመስገን አምላኬ :
እናት ያላችሁ ለዘላለም የትኑር ላችሁ 🥰🥰🥰
2026-10-16 18:20:48
884
user518737724486
ማርያም እናቴ :
ማርያምን እንባ ቀረረኝ🥺🥺🥺
2026-10-16 19:12:51
601
abel.yemom.lej
abel 🍓 i love mom❤ :
Reality🥰🥰🥰 only MOM
2026-10-16 17:37:15
376
ai.cinema97
AI CINEMA :
እናት ለዘላለም ትኑር
2026-10-17 05:23:15
54
desalegn297
desalagn mola :
የመጬረሻው ታሪካችን ይሔ ነው
2026-10-16 18:04:25
257
yedne.man3
yedne man@ዘኢናርያ💪🚫 :
ተማር ያለው ከጅብ ይማራል
2026-10-17 06:03:07
49
abushe.bilatna
abushe.bilatna :
እናቴ ለዘላለም ኑሪ❤️
2026-10-16 18:29:30
160
tesfaye.aragie0
ያች ቀን :
አውነት ነው ማርያምን ይመችህ
2026-10-16 18:05:42
192
tenitcion
JAHSEH D, ONFROY :
አንድም ቀን በጅብ እመከሪልው ብዬ አስቤ አላቅም
2026-10-16 19:00:46
82
mlkamu.branu
mêlkï. bërî xøß. bōs mkd❣️ :
እንደኔ ያለቀሰ😪😪
2026-10-17 08:48:19
5
143mome
@yuti tofik☕️❤ :
long lifi to all mother`s😥
2026-10-17 07:40:28
1
hafetshi
Hafetshi :
እዉነት ነዉ
2026-10-16 18:01:46
27
user3957388406682
your self difilection 👌 :
only mom😭😭😭
2026-10-17 06:21:40
2
duresahtuke0
Duresa :
woyne lijochis lmin towku lijochu🥰🥰😳😳😳😳😳😳😳
2026-10-16 18:38:25
2
lawyer.web
Abel Genetu.WT 4thDan&Lawyer⚖️ :
አይ እናት! ለዘላለም ኑሪ እናትየዋ🙏!!!
2026-10-17 01:54:58
6
user5218225869555
dani :
aye enate
2026-10-16 18:21:11
1
biruk.king0
🅱📍ᖇᑌK :
ማርያምን ትክክል 👌👌👌👌
2026-10-16 18:13:00
24
ashukdb17
@Ashu ĸđቢ ( 17) :
መጀመሪያ ላይ እኮ ዛሬ ከሞትኩኝ አንድ አመት ሞላኝ ብለህ ነበር ከዛ ባለቤትህ ጋር ስትሄድ ከና ከመሞቴ አልክሳ 🔥✌️
2026-10-16 19:13:44
33
bika8610
ቤኪ man :
ሰው ያልመከረኝን ጅብ መከረኝ
2026-10-17 07:17:45
7
hareg9558
ኦርቶዶክስ🌹✟🇪🇹ፀንታ ለዘላለም ትኑር🙏❤ :
እኔ እወድሀለው ሁሁይ ጅቦ
2026-10-16 18:10:42
51
beti58528
nani✝️✝️✝️✝️yemariyam lj :
እናቴዬ😭❤️🥹 የኔ ውድ ሀብት፣ የኔ ዓለም፣ የኔ ሕይወት፣ እኔ በዚህ ዓለም ከማንም በላይ የምወድሽ አንቺን ነው። 🥺❤️እናቴ ሆይ፣ ምን ብዬ ልግለጽልሽ? ምን ቃል ተጠቅሜ ያለኝን ፍቅር ልንገርሽ? አንቺ ለእኔ ከእናትነት በላይ ነሽ፤ የልቤ ሰላም፣ የደስታዬ ምንጭ፣ በሐዘኔ ጊዜ መጽናኛዬ፣ በውድቀቴ ጊዜ የምታነሺኝ እጅ ነሽ። 😭🫂❤️እናቴ፣ ሌላው ዓለም ሁሉ ቢተወኝ እንኳን አንቺ እንዳትተዪኝ እመኛለሁ። ሁሉም በእኔ ላይ ቢያዝን፣ አንቺ ግን እንደምትወጂኝ አውቃለሁ። ሁሉም ሰው ጀርባውን ቢሰጠኝ፣ አንቺ ግን በእቅፍሽ ውስጥ ቦታ እንደምትሰጪኝ አምናለሁ። ምክንያቱም የእናት ፍቅር እንደ ሌላው ፍቅር አይደለም፤ የእናት ልብ ልጇን ለመውደድ ምክንያት አይፈልግም። 😭❤️እናቴዬ፣ ለእኔ ስትይ ስንት ጊዜ ደክመሽ ይሆን? ስንት ምሽት እንቅልፍሽን አጥተሽ ይሆን? ስንት ጊዜ ራስሽን ረስተሽ እኔን አስበሽ ይሆን? ምናልባት እኔ በደስታ ስስቅ አንቺ በድብቅ እንባሽን አፍስሰሽ ይሆናል። እኔ በምግብ ስጠግብ አንቺ ሳትበዪ አድረሽ ይሆናል።
2026-10-17 06:29:22
15
user4243960515436
Abrish 1 :
የምር እናት እናት ናት እድሜና ጤና ለውድ እናቶቻችን❤️❤️❤️
2026-10-16 19:38:02
12
makbul.7
🚨 𝗠𝗮𝗸𝗯𝘂𝗹 🇹🇷 :
እናት ለዘላለም ትኑር
2026-10-16 18:29:05
10
To see more videos from user @ai_jibo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About