Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rurum203: ከነዚህ ከሶስቱ ሀገራት እናንተ የትኛው ናችሁ? የእናንተስ የእረፍት ቀን አሳላፈስ የትኛውን ይመስላል? ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ! 👇💬 #DayOffVibes #Ethiopia #Kenya #Philippines #Lifestyle
ሩወይዳ(ሩሩ)
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 16 October 2026 18:23:00 GMT
41244
2470
199
145
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.37MB
)
Watermark .mp4 (
2.37MB
)
Music .mp3
Comments
Ahameduliah Alakulehale :
መስራትም አንወድም እረፍትም አንወድ ምን ይሻለናል😳😂
2026-10-17 07:34:41
92
ሀይሚ ነኝ ባለ ማሕተቧ✝️🙏✝️🙏 :
እረፍት ቀን አለንዴ 😳
2026-10-16 20:41:44
93
ነገን በተስፋ :
እረፍት ቀን አለ እንዴ
2026-10-16 19:49:49
15
Tibeb :
እኔ ምልሽ ለምንድነዉ ሁልግዜ የራሳችንን ዝቅ የምታደርጊዉ ሁሉም አንድ ነዉ እንዴ እስኪ በቅንነት መልሽልኝ
2026-10-20 15:00:07
8
مدينه مرحبا :
የኛን አሳጠርሻት አሁን ብወጣ የቤት ክራይ ይህን ያክል ይቆረጣል ከዛ እከሌ ወልዳለች ለሷ ሀድያ ስል በዛ ላይ የሀበሻ ምሻወር ስሄድ ስመጣ ላጥ ያረገኛል በዛ ላይ ጎደኞቼ ሱቅ እንሂድ ቢሉኝሳ ምግብ ዉጪ እንብላ ቢሉኝስ በዛ ላይ እነከሊትን ማየት አልፈልግም እእእእ ሸበካዉስ ካርድ ሎሞላ አይይይ ይሄ ሁሉ ሲደመር በዛላይ በኢትዩቢያ ሲመነዘር አረ ከዚህ ሁሉ ቢቀርስ ኤጭ ቅርት ልልም እችላለሁ 😀😀😀😀😀
2026-10-16 19:18:31
14
Makida,,🫴✝️⛪ :
ውጠሽናልሳ😂😂😂
2026-10-16 18:26:29
24
My Self First :
ችርስህ ኮትራት ሆነ አርፍት ለሌን
2026-10-16 21:00:59
3
ጥሩውን ለጥሩ💞✌ :
ማሬ እነሱ ባለቻቸው ነገር ትንሽም ብር ብትሆን አዋተው በፍቅር ያሳልፋሉ ጭንቅ የላቸውም እኛ ያላቅማችን ስለምናወጣ እና ትንሽ ነገር አያስደስተንም 😁
2026-10-17 16:00:17
4
Nardos Feyera :
እኝ እና እነሱ በ ደሞዝም አንገናኝም እኮ
2026-10-16 21:21:06
3
Hanan323🇸🇦🇪🇹 :
እኔስ በረፍት ቀኔ አልቀልድም ብቻዬነ ህዝብ ነኝ 😅😅😅ማሻ አላህ ነኝ
2026-10-17 15:37:20
4
Brukti የማርያም🙏 :
ጭራሽ እረፍት ማናቀውስ😌
2026-10-17 14:33:42
5
Ťãmûû🦋Ťãlilãã❤️Ãrŝii🇹🇷K6🫶 :
ara Ene ga Iraft qen Yelem wlh😢
2026-10-16 23:56:54
3
nbyat 🌹♥️♥️ :
ቶሎቶሎ አዉሪ እየትጥራዉ ነው
2026-11-02 12:18:31
0
ኤልሳ ዜድ ✝️🦋🇩🇪🇪🇹🇦🇪 :
ስወድሽ
2026-10-16 18:26:17
7
Muna :
እረፍት ቀን አለ እንዴ??
2026-10-17 14:38:50
0
zebib 🛖🦋 :
ባለፈው የተመቸእኛ ስንጠራ በተለያበሾች ስንጠራ እንዴት እንደምንሆን[Tears of joy]
2026-10-16 19:33:16
2
ZD❤AM🦋bint eslam🦋 :
ጉድ ወለሂ ኬኒየዎች ሲደሰቱ መደነስ ፊሊቪን😂😂እኛ😳🤭
2026-10-16 19:44:36
2
ለልጆቸ ሥል 😓❤❤ :
😂🤣🤣እውነት ነው
2026-10-16 20:35:06
1
mesi367885rer6799 :
እኔ በረፍት ቀኔ ቀልድ አላቅም እስከሚደርስ እዴት እደምቸኩል ግን 1 ብር አላወጣም ማንንም አልሰማም
2026-10-17 16:50:02
0
ፎዚቲ🥀 የኮቻዋ✍️🤌❣️ :
እኔ ማላዉቀዉ የረፍት ቀን አለደ🧐
2026-10-23 11:37:48
3
Alhamdulillah for everything :
ፀባይ የሌለኝ ይመስለኝ ነበር ለካ እንደ ሀገር ነው የሌለን😳😅😅
2026-10-22 16:31:53
0
abez :
እረፍትአለንእዴንገሬንበናትሽ😂😂😂😂
2026-10-29 00:37:31
1
Hon G :
ewneteen naw
2026-10-16 18:30:46
1
ሪም🎀🇹🇷 :
የእረፈት ቀን መለት ይቻላል እዴ🙄
2026-10-22 09:30:16
0
☦️𝓐𝓴𝓴𝓸 🌳🧸 :
😳የእረፈት ቀን ምንድነው 😳🙄
2026-10-23 11:40:56
1
To see more videos from user @rurum203, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#FunTimeJojoKarlssonMusic #tallyvian🤣🤣🤣 #tallyvian #tallyvian🤣🤣🤣
Miếng tẩy cặn canxi kính gương #miengtaycancanxi #taycancanxi #tayvoisen #tayruadanang #giadungtienich
تعديل شيلات|#شيلات_طرب #موجات_صوتيه #سماعاتك🎧🔥 #ريمكس🔥🖤 #اكسبلور
MK ADITS. #foryoupage #fyp #foryou #foryoupage my dream 10k followers on TikTok
777
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy