@muhe_trends: #ኢትዮጵያ #FYP #Viral

Muhe Trends✅
Muhe Trends✅
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 18:29:30 GMT
124549
8905
175
1108

Music

Download

Comments

debrestiongmicheal
Donkey Drone :
ይህን በዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ማለትም በእንግሊዝኛ በአረብኛ በፈረንሳይኛ በስፓንሽ በመሳሰሉት ቋንቋዎች ዶክመንተሪ ቪዲዮ ሰርቶ የዓለም ማህበረሰብ እንዲያውቀው ማድረግ ያስፈልጋል።
2026-10-16 19:49:41
87
etbkooshewa
The Efat :
I could not believe this. they were about to erase Ethiopians all at once. thank you God for protecting us from these dirty minded juntas
2026-10-16 20:55:44
6
negash223
Negash :
እቺሀገር የሚጠብቃት የማይተኛ የማያቀላፋ አምላኳነዉ
2026-10-16 23:22:02
20
.alhamdulilah308
Ethiopia🇪🇹🇯🇴🇮🇷 :
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ውጤት ነው ክብር ለመከላከያ ሰራዊት
2026-10-17 07:38:12
10
amhara3m3
አማረ :
አይ ብልፅግና የራሱ መሳሪያ ይሄነው ህዝቤን እምጨ ፈጭፍበት እያለ እሚስተዋውቀው ብልፅግና ያለፉት 8አመት በመማረክ እጅ በመማረክ አናቃውም😅😅
2026-10-17 05:23:59
8
user8150505269698
godanaw :
ድራማ መሆኑን አይደለም አለም እኛም እናውቃለን
2026-10-17 08:51:18
3
maru21.1
Stand firm :
thank egypt and eritrea thank you tigray dev't association in north america-tdana
2026-10-17 05:07:16
0
etaddisababa
Yet :
The international community should know this.😱
2026-10-16 23:46:32
0
ayanolegese1
Ayano Legese :
How God has done miracle. How God Expose our Enemies.
2026-10-17 00:40:03
0
hayder7968
Hayder :
ድል ለሕዋት
2026-10-17 03:52:23
6
eclishy
ECLISHU :
የመግስት ቸልተኝነት በሰሜን በኩል ሃገርቷን እርግ አርጎነበር😳😳😳😳
2026-10-17 04:03:56
5
tinin662566
tinin :
ውድ ሀገራችንን ከፈጣሪ ቀጥሎ የሚጥብቃት መከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባዋል
2026-10-16 22:46:05
30
jungle9530
ገብረ ማርያም@21 :
ይሄ ሁሉ ጥፋት የመጣው በመንግስት ቸልተኝነት ትዕቢት ንቀት ነው ሕውሃት ከዚህ በኋላ ሞቶ በነፋስ የተበተነ ዱቄት ነው አላለንም አሁን ታዲያ እንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አካለ ስጋው ከተበታተነበት ተሰብስቦ ተነሳ ይሄ ሁሉ መሳሪያ ሲገባ የት ነበራችሁ ያውም ለ2ተኛ ጊዜ የመከላካያ ሥራ የሀገር ዳር ድንበር ማስከበር ነው። ለውስጥ አሸባሪ የፌደራል ፖሊስ የክልል ፖሊስ ሚኒሻ አነሰ ሕዝብ ይራባል ሥራ አቶ ይሰቃያል በዘረ ይከፋፈላል ይፈናቀላል ለጦርነት ሲሆን የወጣው ይውጣ ነው የሚባለው ነገ ደግሞ ሌላ ድርድር ሃገር ከአወደሙ የበሰበሱ ሺማግሌዎች ጋራ ከዛ ደገሞ ሌላ ጦርነት ሰላም ይቀድማል ከሁሉም በሐገራችን እንኳን ሃሳብ መስጠት ገደብ አለው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን ከሰው ምንም አንጠብቅ አሁ።
2026-10-16 20:40:42
6
abdurohman.abdu5
Abdurohman Abdu :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 my king of kings
2026-10-16 21:59:30
1
kindalem.moges
Kindalem Moges :
ጀግናው መከላከያችን ክብር ይገባሀል የሀገር ኩራት
2026-10-17 08:59:29
1
merssa45
መርሳ :
እደዛ ሲፎክሩ የነበረው ለካ ያስገቡትን አስገብተው ነው😳😳😳😳
2026-10-16 20:27:57
10
fubilll
fubil :
AI
2026-10-17 04:50:03
0
desale.amare31
23 አባቴ :
አየውሸት
2026-10-16 19:51:47
0
user1877653439181
aberhaim gebabo :
ወሸት ነው
2026-10-17 03:11:20
0
shanikko.negn
shanikko negn :
tirffama neni bazii torinatti💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-16 19:42:53
4
bekind75.k
𝖏𝖍𝖔𝖓 𝖙𝖍𝖗𝖊𝖊🎧 :
አብይ አይመቸኝም በኑሮ ውድነት ጠብሶናል በጣም ግዴለሽ ነው ቆፍጣና መሪ አይደለም ግን በአገሬ ቀልድ የለም ከጎኑ ነኝ 💪
2026-10-17 08:03:51
2
wbobillisummaa
wbobillisummaa :
jegna meri allen!
2026-10-16 23:46:26
1
mathias47gmail.com
Mathias Andarge❤(HDC)❤ :
መንግስትን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው፣እኛ ኢትዮጵያዊያንም የመንግስትን ጥር ተቀብለን ለሠላም ቅድሚያ መስጠት አለብን።
2026-10-17 05:35:39
1
dani120129
dani741926 :
ከዚህ በኋላ መንግስት ከሰሜን አይኑን ከነቀለ እንደ አገር የምንቀጥል አይመስለኝም ።ይሄ ትልቅ ማሳያ ነው።ለማንኛውም ክብር ሞገስ ለጀግናው የአገር መከላከያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-17 04:56:49
2
asmaremengistu0
asmaremengistu0 :
አሁንም ህወትን ነው ያሰቀመጡት። ይህ ደግሞ የመንግሰት ደካማነትን ያመለክታል
2026-10-17 03:32:00
1
To see more videos from user @muhe_trends, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About