Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@usertuwk8zxdd4: አዳንድዬ ፈጣሪ ብዙ ነገርን እንድንማር በራሱ መንገድ ወደ ቤቱ ይጠራናል#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #foryou #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው
yeshi የሥላሴ ልጅ 💞
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 16 October 2026 19:36:16 GMT
66174
6724
236
2378
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
13.07MB
)
Watermark .mp4 (
13.07MB
)
Music .mp3
Comments
Ahadu/ አሐዱ :
እኔ እራሱ ገና ሳስበው እንባዬ ይመጣል
2026-10-17 04:41:14
12
King 🤴 :
ኦርቶዶክስ እንዲህ ነች
2026-10-16 22:29:17
37
hablen23 :
እግዚሐቤር ላንተ ያረገውን ሁሉ ለእኔም ለኔም ያርግልኝ ፍፁም
2026-10-17 00:07:20
69
henokakiya :
አቀዋለው ኢሄን ስሜት ከብደውህ አንተ አልታጠብም ካልክ ነው እንሱ በጣም የሚከፋቸው አምስት ሳንቲም ምንም ሳታረግላቸው እግርህን በማጠባቸው ምን ያህል እንደሚደሰቱ ለዚ ክብር ያብቃቹ
2026-10-16 21:35:00
52
@Samuel 15 :
ይህችን የሀገር ምልክት የሆነች እምነታችን ነው እነ አቢይ ደጋግመው የሚፈትኗት? ግን ኦርቶዶክስ ፀንታ ለዘላለም ትኖራለች።
2026-10-17 04:33:03
18
Anteheh yilma :
አንተም የታደልክ ነህ ዝቅ በማለት ውስጥ የሚገኘውን በረከት መረዳት እድትችል ላረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።አሜን!
2026-10-16 22:05:12
49
kk :
ለዚህ እኮነው ሁሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴ የምቀናው ተመስገን።
2026-10-17 03:11:24
20
Alex :
😭😭😭😭😭😭 ኦርቶዶክስ [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-17 04:02:57
0
dadi :
ታድለህ እኔንም ፈጣሪ ይርዳኝ
2026-10-17 04:24:29
7
Gelila African Shop :
This is Orthodox 🥰
2026-10-17 00:52:58
20
Rahel :
0mg you make me crying
2026-10-17 04:41:07
0
አንደበት :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
2026-10-17 04:30:21
15
Bekele geberewoled :
ጌታ በራሱ ራሱን ዝቅ አድርጎ የሐዋርያትን እግር ያጠበው ትህትናን ሊያስተምር ከሌሎች ሰውነትህ ሁሉ እግርን የመረጠው በሐይማኖትህ ፀንተህ እንድትቆም ነው። ፍጼ ያለንበት እየኖርንበት ያለው ህይወት እርስ በእርስ የመጠፋፋት መሆኑን እንድንረዳው ነው። ወደ እግዝአብሔር መቅረብ ለእኔ ይሻለኛል ብለህ ራስህን ዝቅ አድርገህ በትህትና መቅረብ አዲስ ህይወት ይገኝበታል። በርታ አንተን ያነቃ አምላክ ሁሉንም ያንቃ።
2026-10-17 00:41:57
9
ማክቤል በቀለ :
አተ በተናገርከው እኔም ተሰበርኩ ፍጹሜ
2026-10-17 03:17:50
16
merono :
[Heartwarming][Heartwarming][Pray][Pray][Pray][Pray].Fixume🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
2026-10-17 06:12:06
0
Ril Ril :
ፍፁምዬ አንተ ስታወራ እንባየ መጣ በርክታችው ይደርብን
2026-10-17 04:23:48
6
roza :
e/bhar ymsgen 🙏🙏
2026-10-17 05:24:10
0
Tsega Shiferae :
ፍፁም እዉነት ብለሀል ገዳም ውስጥ ስትሄድ የአባቶችን ትህትና ስታይ አንተን ባዶ ያደርጉሀል በትህትና ይሰብሩሀል
2026-10-17 04:51:34
5
Deye :
እኔም ጎንደር እንፍራንዝ መድኀኔዓለም ቤ/ን እና አክሱም ገጥሞኛል እኔ አልታጠብም ብዬ ስሸሽ ተከትለውኝ እባክህ በረከቴን አታሳጣኝ ሲሉኝ ተሸነፍኩ !
2026-10-16 23:43:26
18
373450 :
ፍጹም በጣም እንወድህ አለን
2026-10-16 20:38:03
10
Dr. Tsehay Nega :
በረከታቸው ይድረሰን
2026-10-16 21:47:41
8
ዘፀአት :
እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ እንደሚል እኔም ቅዱስ መፅሐፍ አኔም እንዳንተ አዛ ገዳም ሄጆ አቅሙን ፈጥሮልኝ ከአባቶቼ በረከት ተቀብዬ ከአምላኬ ታርቄ እንድመጣ እድሉን ይስጠኝ ካንተ ተምሪያለው ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ በቤቱ ያፅናክ።!!!!
2026-10-17 06:19:39
0
andualem dagnachew :
ደርሶብኛል እኔም ይገባኛል ስሜቱ
2026-10-17 04:14:08
4
ermy :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!!!
2026-10-17 03:57:26
4
kom :
እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻቺንን ያቆይልን
2026-10-17 04:15:05
3
To see more videos from user @usertuwk8zxdd4, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
một lòng một dạ #seonghyeon #xhh #viral
pwede nang mangarap🌈✨️ #maki #clfrnia_maki #ralphwilliam #ralphwilliamdatoon @Maki *ੈ✩‧₊˚
AB TW BANA LEE BODY 🔥 #foryoupage #foryou
Ahora no tengo con quien jugar 🤔🤭🐾
#my nature
#viralvideos #fypppppp #pourtoi
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy