@sami.criticism70: ዶ/ር አብይ! #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አብይአሕመድ #oromotiktok #oromotiktok

Sami criticism
Sami criticism
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 19:53:03 GMT
15808
1731
148
148

Music

Download

Comments

dishtagina04977
Dishtagina 444 :
Minew Cardiothoracic Surgeon negn aleasa just he is a foreign body Removal Dr
2026-10-17 03:57:55
6
woldeberhanu12
Wolde Berhanu :
አብዮች የዚህ ሀገር ችግሮች ናቸዉ🥺🥺🥺
2026-10-17 03:39:51
42
www.eyazerkassu.3
T2A :
what's wrong with him, is he alright.
2026-10-17 16:35:50
0
user8027573807060
DM :
ማንንም ቢሆን ለመልካም ነገር መተባበር አለብን
2026-10-16 20:51:19
55
user8551432632881
planu Tadesse :
leke new. tebanerugn new yalew bechewanet. ande ande new yalew denget menale be positive betaye
2026-10-16 23:29:19
0
zrationalist
Mr Contramundum! :
He is always craving for attention and he got that! We have hundreds of burning issues in our health system! No one dares to raise those burning issues.
2026-10-17 08:47:15
7
solenough
sol03 :
Wait till he comes with another seductive evil move....hizbu gn sw memezen aychilm
2026-10-17 13:41:52
0
ticktockmisge
Misganaw(MD,OBGYN) :
Sami....it is not about ማህበረሰቡ's reaction. Look deeper in to the reflection of most physicians....
2026-10-16 20:18:38
2
user4745363031519
user4745363031519 :
ልክ ነው። ለእሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ዶክተሮችም ቢሆን ። እንዴውም ለየት ያለ ታርጋ ቢሰጣቸው ጥሩ ነው።
2026-10-17 07:47:00
13
lilyvisalartist_61
Lily visual artist :
ኸረ ልክ አይደለም በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው እሱ የመንግስት ሆስፒታል ተቀጣሪ ሆኖ ቢሰራ ወይም የግልም ሆስፒታል ተቀጥሮ ቢሰራ እርገጠኛ ሆኜ የምናገረው በዚህ ደረጃ ለታማሚ አይጨነቅም ዘና ብሎ ነው የሚገኘው የስራ ገበታው ላይ አሁን የራሱ ስለሆነ በአንድ ልጅ ስንት እንደሚያስከፍል ይታወቃል ስለ ስራው ሳይሆን የሚንከለከለው ስለብሩ ብሎ ነው አለቀ
2026-10-17 08:51:58
1
ethiopia5752
Ethiopia🇪🇹 :
ሚኒስቴሩ መስሎኝ 😁😁
2026-10-16 21:02:43
5
wondwosonworkubed
wondwosen :
እሱ ብቻ ነው ዶክተር ኢትዮጵያ ውስጥ አምቡላንስ ይሰጠው
2026-10-17 14:04:42
2
reca8546
RECA :
He needs proper time managment, timely wake up and reached timely
2026-10-17 07:52:45
0
user3042266616877
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
እኔ በገባኝ ልክ ልክ ነው
2026-10-17 09:28:38
4
giyonmarkat43
T@y€ z$ :
ነጭነጯን እንነጋገር ከተባለ ልክ አይደለም?ምክንያቱም እሱ ማነዉ? ENTዶ/ር እሱ ብቻ ነዉ?ከሱ ሚበልጡ ስንት አሉ እሱ በጣም አበዛዉ።
2026-10-16 22:20:38
0
yebichuu
Yebichu :
ዐብይ ጉዳዩ ኢትዮጵያ አብይ አይወጣላትም ማለት ነውን?[Tears of joy]
2026-10-17 04:42:04
2
iamblackbut
fano ደቡብ :
የዶክተሮችን ምቀኝነት ነው ያየሁበት
2026-10-17 04:46:21
1
get.man82
get man :
ሁለት ሆኑብን ግራ ተጋባን😂😂
2026-10-17 03:46:20
2
yeneenat0
yene enat :
ለጤና ባለሙያዎች ቅድሚያ ብንሰጥ ሚጠቅመው እኛን ይመስለኛል
2026-10-17 06:36:34
1
dagma_ros
GHOST 🦅 :
ዶ/ር አብይ ትክክል ነዉ።መላዉን ከemergency ጋር የተያያዘ ስራ የሚሰሩ ሀኪሞችን ወክሎ "የተለየ ትብብር እና ቅድሚያ ሊሰጠን ይገባል" የሚል ሀሳብ ቢያነሳ ኖሮ የተናገረዉ ይበልጥ ሙሉ ይሆን ነበር። በጣም በፍጥነት ለሚያሽከረክሩ የጠገቡ የባለስልጣናት ልጆች እና ሀብታም ወጠጤዎች "VIP pass" እየሰጡ ህዝብን በአደጋ ከማስጨረስ ይልቅ ለእነዚህ ሀኪሞች የተለየ Pass ቢዘጋጅ እና ቅድሚያ ቢሰጣቸዉ ጠቀሜታዉ ላቅ ያለ ይሆናል ባይ ነኝ!
2026-10-16 23:08:22
3
lifestyleethiopia
LifeStyle Ethiopia :
🤔 ችግሩ እሱ አይደለም የሀገሩ ሲስተም ነው ! ለአቡላንስ እጀባ የማያረግ ሞተረኛ ትራፌክ ፥መንገድ የማያስከፍት ሞተረኛ🤔 ለባለግዜ እና ለውጭ እንግዳ ቁጭ ብድግ የሚልበት ሀገር ላይ እንደዚህ አይነት ተግባር ሲጀመር ያጨቃጨቃል 😁 ። ግን ለእሱም የተሰጠው ግልጋሎት ማለት የትራፌክ ፓሊስ እጀባ ለአቡላንስም፥ ለእሳት አደጋ መኪኖች ፥ለሌሎች ሃኪሞች ሊደረግ የሚገባ ተግባር ነው !!
2026-10-17 03:16:54
3
moges.bekele
M29B23 :
ዶ/ር አብይ ልክ ነው የጫነው ለማይታወቅ አምቡላንስ ጥግ ይዘን እያሳለፍን አይደለም ወይ ከምቀኝነት እንውጣ አይጠቅመንም
2026-10-16 22:20:45
2
aafy46
አ አ ❤ :
ሌላ አማራጭ መናገር ነበረበት። ምሳሌ ሳይረን ይፈቀድልኝ እንጅ እኔ ህግ አይግዛኝ አይሰራም።
2026-10-17 04:29:42
1
g.unit.com.www266
ደሪቷ (G unit.)❤😍😁 :
ከ ህግ ጉዳይ ልክ አደለም😳 ነገም ማንም ተነስቶ እደሱ፣ሊለን ነው እኮ😳😁😏አይባልም
2026-10-17 03:28:25
1
09.29.97..07
Qedmawit Hiyab Aminey :
ሀሳቡ ትክክለኛና የህግ ማእቀፍ ሊኖረው ይገባል!
2026-10-17 05:58:48
1
To see more videos from user @sami.criticism70, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About