@efremu: እመኑኝ ወደው ሳይሆን በግዳቸው ዋጋ ይቀንሳሉ

Efremu
Efremu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 20:11:26 GMT
104388
14081
651
30047

Music

Download

Comments

zihabesha
zihabesha :
ለምን አራት ሺ ብለህ ገደብ ታስቀምጣለህ ? እሱ ትንሽ መሆኑ ነው ?
2026-10-17 02:53:09
137
tesemaworkineh
Tesema Workineh (Pastor) :
ይህ ዘመቻ አዲስ አበባ ብቻ መሆን የለበትም። በሀገር ደረጃ መሆን አሐበት።
2026-10-17 03:40:47
63
abisanethiogmail.com
Beza :
ምንም ቢቀንስ የአዲስ አበባ ህዝብ ስጋ አይበላም። 1000 እራሱ ኢኮኖሚው አይፈቅድም።
2026-10-17 02:48:26
14
user40043279182034
7D View :
ወንድሜ ስጋ ሳይሆን የቤት ኪራይ እና በሬ ነው መርከስ ያለበት ። ያንተ ሀሳብ ሰወችን ለመጉዳት እና ለማክሰር እንጂ ኑሮን ለማረጋጋት ይጠቅማል ብዬ አላምንም ግን ይቅርታ ሀብዙዎቹ ይመቹኛል።
2026-10-17 03:52:38
54
firew060
firew :
1 kg 2000 malef yelebetim mengst kale ehenin endelelaw zim malet yelebetim!!!!!
2026-10-17 03:26:42
19
meskeremtadesse2462
Meski :
ሀበሻ የሀብቱ ልክ የሚታወቀው ስጋ በመብላቱ ይመስለዋል፤ በገንዘቡ ጤናውን እያጣ መሆኑን አይረዳም፤ በዚህ ዘመን የአበላል ስርአታችንን ማስተካከል በራሱ ጤነኛ ህይወት ለመኖር አስፈላጊ ነው። እኛ ሀበሾች ግን ስጋ መብላት ትልቅነት ይመስለናል።
2026-10-17 02:45:14
16
kok4923
Kok :
እኔ እየበላው ማንም ሰው እያማረው ሳይበላ እንዲቀር አልፈልግም።
2026-10-16 20:16:38
49
netsanet.gebremes
Netsanet Gebremesih :
3500 ራሱ ውድ ነው
2026-10-16 22:10:04
19
zeki_m.b.a
Maeda {ማዕዳ} M.B.A :
1ኪሎ ስጋ በ50 ብር ቢሆን በወር አንዴ ጥብስ ለመብላት የሚቸገር ዜጋ ይዘህ ፤ ስጋ ይቀንስ ብሎ ቻለንጅ ግን ምን ይሉታል😁😁😁🤔 7,000ብር የሚከፍል ሀብታም በዛብኝ ሳይል በወሬ ጥሬ የሚበላ ዜጋ ሰብስቦ ማንጫጫት ምን ይሉታል???? ቁርጥ የሚበላ ሀብታም በመጎምዠት ሲመለከት ቆይቶ...ሰውየው ቁርጡ ሊጎርስ ሲል...ጋሼ ....ጋሼ ሚጥሚጣ አልነከሩ ....አለ😁😁😁የሚል ቀልድ የእውን አለም ህይወት ሆኖ ማየታችን ይገርማል...
2026-10-16 20:51:49
13
endale.tessema
Endale Tessema :
ወደዉ ሳይሆን በግዳቸዉ ይቀንሳሉ
2026-10-17 03:51:04
10
teki503
teme :
telqu sega bet siqens tnshum yiqensal bertu
2026-10-16 20:15:16
8
solomonhumanhair21
Solomon humanhair :
በርቱ ሁሉንም ዋጋ ስርአት እናሲዝ ነበር ብንተባበር
2026-10-17 03:45:22
14
zerihunx
Xyzzy :
Ohh really?!
2026-10-16 21:52:39
1
amanruhama1
zeamanuel :
ere ewnet nw
2026-10-17 02:57:57
1
iloverowmeat
ሳጥናኤል :
ነገ ልጋብዝህ የት ነው ሰፈርህ?
2026-10-16 22:57:01
5
30huna
abela :
እሄ challenge ለ varial tamachitoshal sebaw 👍👍👍🙏
2026-10-17 02:55:10
1
yilma5671
yilma :
I DONT EAT MEET
2026-10-17 00:34:28
1
yorusial272112
yorusial272112 :
በርታ ከጎንህ ነን
2026-10-17 00:08:33
8
zemdmoges
Zemd Moges :
ሁሉም ሠው ይመለከተዋል
2026-10-17 03:44:41
6
ethiopiahagere313
ሰው ነኝ ‼️ :
ስንት በሆዱ የሚያስብ ሆዳም ገንዘብ አምላኩ በሞላበት ሐገር ማነው የወገኑ መበደል አሳስቦት ይሄን ተግባራዊ ሊያደርግ የሚችለው በተለይ በግፍ እና በገፍ በተሰበሰበ የደም ገንዘብ ሰክረው የሚጨማለቁ ሰዎች ውይ ብቻ ፈጣሪ ይሁነን ከሥጋውም እኩል የዳቦም ሁኔታ የሚያሳስበን ብዙዎች ስላለን ይሄም እንዳይረሳ 🙏
2026-10-17 03:53:20
11
user1136786720781
zene :
ትክክል
2026-10-17 01:45:10
1
wende.jote
ጥቁር ደም 💀🦾 :
አንበላም
2026-10-17 03:19:03
3
wena.sahle
we¥nìŧa sahle :
እረባካቹ ስጋዉ ይቅርና ዘይት በርበሬ ሽሮ ይቀንስልን እነሱም የሀብታም ምግብ ሆነዋል ስጋስ አንዴ የሀብታም ነዉ ብለን ትተነዋል
2026-10-17 05:57:18
0
buya816
Buya 😎 :
እውነት ነው
2026-10-17 01:54:30
2
hanaj80
ሀኒቾ :
ይቀንስ በጣም
2026-10-17 03:43:05
3
To see more videos from user @efremu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About