@salem_media21: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብሰት በ45ኛው አጠቃላይ ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ያለፈውን የአገልግሎት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረበ።

ሳሌም ሚዲያ
ሳሌም ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 21:00:43 GMT
14946
1192
57
321

Music

Download

Comments

orthodoxmezmu
bosss :
The right person at the right place.
2026-10-17 11:49:58
0
user61852771378720
ዞሲማስ :
ሆኖ ካላየሁ አላምንም ጠ/ሚንስትሩም እንደመጣ ሙሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ ገነት ውስጥ የሚአኖር የሚመስል ንግግር አርጎ ነበር
2026-10-17 05:48:12
6
wonishetabebe
Abe love ❤️1 :
የገርጂ ማርያም አስተዳደር አባት በርቱ እመቤታችንን እንዴት ሽብርቅ እንዳደረጓት መቶ ማየት ነው ሁሉንም ያሰቡትን ድንግል ከነልጇ ትርዳዎት
2026-10-17 10:24:19
4
yakob.nigus
Θεοτόκος -Theotokos :
ጥበበኛዉ ሰዉ ሰሎሞን ራሱን ነዉ የገኘነዉ።
2026-10-17 04:34:45
3
tubek36
ሚኪ :
ወይ አዲስ አበባ ሃገረ ስብከት በቃ ቀን ወጣልሽ ማለት ነው በእውነት ለካ ቤተ ክርስቲያን ሰው አላት በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ መሰናክሉን ያስወግድላችሁ!!!!!!
2026-10-17 13:10:16
3
shemelesaragaw
Shemeles Aragaw :
ለምእመኑ እየተሰራ በአነስተኛ ዋጋ በእየ አጥቢያው አካባቢ እየተሰራ ቢሰጥስ
2026-10-17 15:21:19
1
mrbereket3
M,R,bereket :
ኢትናዶ ለሰብእ ዘእንበለትርአይ ተፍጻሜቶ ይላል እስኪ እናያለን እግዚአብሔር አምላክ ከርሰዎ ጋር ይሆን❤️❤️❤️
2026-10-17 11:40:50
2
egziabheryimesegen
setegni :
ኃሳብን የሚያስፈጽም እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
2026-10-17 09:15:44
1
user8778056576619
ክብር ለድንግል ማርያም :
ታላቅእና ድንቅ አባትያሰቡትን ያቀዱትን የተናገሩትን ያስፈጽመዎት ፈጣሪ መሰናክለዎትን ያስዎግድለዎት
2026-10-17 05:33:05
1
efrem3298
፩፪፩፫ ዘረዓ ብሩክ :
ቤተ ክህነታችን አሁን ገና ሠው አገኘ አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክልዎት ርስዎ ያሉበት ሁሌም ያምራል
2026-10-17 10:28:33
1
52qqw
ዓይነኩሉ :
ክቡር አባታችን እድሜዎትን ከጤና ጋር ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 10:22:52
1
mahtot12211927
ማኅቶተ ጥበብ የአብነት ጉባኤ :
እግዚአሊቃውንት ይጠብቅልን ክቡር አባታችን
2026-10-17 01:35:51
1
user85686112833784
d/n Senay :
በተግባር አሳዩን በርቱ
2026-10-16 23:19:13
1
mtabrham.kebede
@M/T/Abrham Kebede :
ክቡር የአዲስ ሃገረ ስብከት የሠራተኛውን ክብርና ሞራል የሚጠብቅ እቅድ ማቀዳቸው የመጀመርያ ታሪክ ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው
2026-10-17 14:43:36
1
hailemariyamkasay
hailemariyam :
ክቡር አባታችን መምህራችን በጣምትልቁ ችግራችንየሆነውን አይተውልናል እኒህእቅዶቸው ከተፈጸሙልን ለዘለዓለም ስመወት ከመቃብረበላይ ህውሁኖይኖራል እግዚአብሔርአምላክ እቅደወን ያሳካለወት
2026-10-17 11:54:16
1
user7119016831580
አክሊለጽጌ :
ይህ በተግባር ካደረጋችሁት ተራማጅና ታሪካዊ መሪ እነደርጋችሇለን አቅም አለ ቤተክህነቱ ብር አለው ባንኮች የቤተክርስቲያኒቱን ብር ኢየነገዱበት ነው ይህ የቤት እድል ቢጀመር በጣም ለታራክ የሚነገር ነው በርቱ
2026-10-17 04:42:54
1
user1252186193158
user1252186193158 :
ቃለህወት ያሰማልን !!!
2026-10-17 18:51:22
0
user1171482287834
ናትናኤል ዘቁስቋም :
ለፍፃሜ ያብቅልን
2026-10-18 13:01:29
0
use123456707000
ضثقجحخظבק120&$@ :
ብቻ መድኃኔዓለም እድሜ ይስጥዎት እና ከአንዳን አሰነካካዮች ድንግል ማርያም ትርዳዎት እንጅ ስሙ የቆሸሸውን ሀገረ ስብከት አድሰው ታምር ሰርተው እንደሚያልፉ 1000% እንተማመናለን
2026-10-17 14:03:07
0
user8752165195861
nardos manaye :
ሺ አመት ያንግሶት
2026-10-18 16:09:12
0
user2280469482853
ብፁዓን ገባርያነ ሰላም :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 15:29:07
0
bitwededayele
bitwededayele :
የፅድቅ ፀሐይ ወጣልን ተመስገን
2026-10-17 15:08:05
0
abershgerma
abershgerma :
በእዉንት አግዜአብሔር ያስፈጽምዎት ጡሩ ምኞት ነዉ
2026-10-18 05:04:19
0
user2972488836759
Yohans :
እዉነት ነዉ አባታችን ቤተክርስቲያን አሁን ሰዉ አገኘች
2026-10-17 16:32:23
0
desale.birqu7
Desale Birqu :
በርቱ እውን እንዲሆን አድርጉት
2026-10-16 23:17:55
0
To see more videos from user @salem_media21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About