@dr.derejekebedefan: #derejekebedefanpage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #capcutcapcutcapcut

Dr Dereje kebede fan page
Dr Dereje kebede fan page
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 21:46:09 GMT
19360
869
91
205

Music

Download

Comments

sam48446
sam :
Thank you brother!
2026-10-17 05:05:54
0
zelalemjesus7
zelalemjesus7 :
My favorite gospel singer dr dereje kebede 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 14:43:29
0
felasfaw4
Diogan :
am not belever ! but respect u !!¡!!!!!!!!👍👍👍
2026-10-17 00:54:52
1
cup_cutedits22
editt :
Great 10QU
2026-10-17 06:27:57
0
sami.tad8
Sami tad :
ወንድሜ ደረጄ እሱ ብቻ አይደለም ለአብይ የሚተነብየው እኛ ኢትዮጵያውያን ሁላችንም ለአብይ እንተነብያለን ምክንያቱም በእግዚአብሔር ለእኛ ለኢትዮጵያውያን እና ለምድራችን በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ እና የተመረጠ ደግሞ እኛም ልባችን ያረፈው ሙሉ ኮንፊደንስ ያገኘነው በእርሱ ላይ ነው በቃ በሙሉ ልባችን መርጠነዋል!!!!!!!!!!!!
2026-10-17 03:51:36
7
melese.jesus.boy12
አንድቀን መልካም ይሆናል :
አንተ የሚያምርብህ Dr ሞኝነው አልተማረም አሉኝ ለእግዚአብሔር አድሬለት ቢያዩኝ የሚለውን ስትዘምር ብቻ ነው አባቴ እኛ ሁሉም ነገር ሰልችቶናል ያንተን መዝሙር ብቻ ነው መስማት የምንፈልገው🙏
2026-10-17 04:23:19
3
binyamcarleto
Binyam c :
tebarek
2026-10-17 04:03:43
1
nati.william4
nati William dicha :
ፀልይለት ለደከመው መንገዱን ለሳተው የምል ያንተ መዝሙር ተጋበዝ አባታችን ደሬ
2026-10-17 05:15:56
5
user590248299547
degu chiksa :
የኔ ቁጥር አንድ ነቢይ ደረጄ አንተ ነህ ቀድመህ የነቃህና እኛን ያነቃኸን አንተ ነህ
2026-10-17 03:13:29
10
dagem.or.dagi
Dagem or dagi :
ዶ/ር ደረጀ እኔ ግራ የገባኝ ፖለቲካና ወንጌል ደባልቆ መሄድ እንዴት ተቻለህ? ያውም ፅንፈኝነትና ዘረኝነትን ይዘህ ለአንድ ብሔር ብቻ እያቀነቀንክ
2026-10-17 07:07:25
1
esseynedessa
Essey Nedessa :
በጣም የምወድህ ዶ/ር ደሬ! ሀሰተኛ ነቢያት እና አስተማሪዎች ድሮም ነበሩ ዛሬም አሉ የሚገርም ጉዳይ አይደለም። - ያንተ ሀሳብ ሰውየው ለምን ስለ ዶ/ር አብይ ተነበየ ነው? ወቨት ነው ብለህ ካሰብ ወሸት ዛሬ አልጀመረም። ካሰብክለት ምከረው፣ ፀልይለት እንጅ አትማው። - የዶ/ር አብይ ጥላቻ ከሆነ ደግሞ ማንንም ቢሆን መጥላት ካንተ አይጠበቅም። - እውነት እንደምትናገረው ሰውየው ተጠቅሞ ከሆነ ቅናት ያስመስልብሃል፤ - አንተ ግን ከማን እንደተማርክ ታውቃለህና እንደ ቃሉ ኑር። ተባረክ🙏
2026-10-17 09:25:04
1
pastor.fekadu.adm
pastor Fekadu Admasu :
ውድሜ ዶክተር ደረጄ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጥሩ ትምህረት ሰተናል ጆሮ ያለው ይስማ
2026-10-17 06:03:49
4
rutaalex410
teddyboss :
ደሬ በመዝሙርህ ስንት ነገር ተፅናናሁ አሁን በንግግርህ ለማፍረስ አትሞክረኝ
2026-10-17 09:29:10
0
user3361187819409
Abiyot Milkyas Waza :
እንተ ለምን ስለየሱስ ክርስቶስ አታወራም
2026-10-17 09:42:20
0
user97171025952656fiker
fiker የጌታ :
እንወድሀለን እባክህ አትሳት ብንተ አያምርም እኛ ጆሮአችንን ሳይሆን አይናችንን ነው የምናምነው ወንጌል ስትሰብክ አሜን ብለን ተቀብለንሀል ጥላቻ ስትሰብክ ግኔ አንሰማህም አትልፋ
2026-10-17 12:59:24
1
user4603819804200
kecho vs kecho Ye shonew :
ደሬ 10Qs
2026-10-17 03:02:39
4
asichu59
Ase :
ሰላምና ዕድሜ ይስጥክ አባቴ
2026-10-17 05:17:39
3
tsehaywelidegorgis
Tsehaywelidegorgis :
ፎሎቲካ በሪሶ አያምሪም ንስሐ ይግቡ🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️
2026-10-17 15:56:03
1
user9149686747206
Ayalew :
በርታ ደሬ እየጀማመረህነወ ወንጌል
2026-10-17 02:24:52
1
user4175722838481
papa :
ደርየተባረክ
2026-10-17 03:36:28
1
legbini6
Apostle Philip :
ልክ ነው ደረጀ ከበደ ዶክተር
2026-10-18 02:17:09
0
wondwossen.abera2
Wondwossen Abera :
በሮሜ 13፥1 የሚገኝ ነው። “ሰው ሁሉ ከላይ ላሉት ባለ ሥልጣናት ይገዛ፤ ከእግዚአብሔር የሌለ ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣናት በእግዚአብሔር ተሹመዋል።” ይህ ቃል ለሁሉም ለታናናሽም ለታላላቅም ስልጣናት እግዚአብሔርን ለሚያውቅም ለማያውቅም ህዝብና መንግሰት የተፃፈ ነው። ከዚህ በፊት ለነበሩ ከዚህ በኋላም ለሚሾሙ ነው ከ ዶር አብይ ጋር ብቻ የሚገናኝ አይደለም። ይህ ማለት በደለኛ መሪ ወይም ባለስልጣን እንደስራው በ እግዚአብሔር ፊት ተጠያቂ አይደለም ማለት አይደለም። ነገስታትን መተቸት አይቻልም ማለትም አይመስለኝም። ነገር ግን ቃሉ ነገስታትን/መሪዎችን ይከላከልላቸዋል ብሎ በማሰብ ከቃሉ መቃረን አያስፈልግም። ገስፁ ተቹ ነገር ግን ተገዙ።
2026-10-18 12:01:17
0
dd97645
Dr.Deneke D :
ወንድመ እነዛ ፓለቲከኛ ነብያት ናቸው የእግ/ር ሰዎች አይደሉም
2026-10-18 12:00:05
0
getachewgabare
Getachew Gabare :
ለምን ጊዜ ወስደን አናይም
2026-10-18 03:16:39
0
samuel.biniyam4
Samuel Biniyam :
poletica.beltobet bezergnet yetbela
2026-10-18 11:21:10
0
To see more videos from user @dr.derejekebedefan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About