@laflaca021100: #bailes #cuentanueva #anita-lanica

Ana Bucardo - la flaca
Ana Bucardo - la flaca
Open In TikTok:
Region: US
Friday 16 October 2026 22:16:59 GMT
14383
618
5
18

Music

Download

Comments

joseu1873
Jose :
invítame yo antes iba bastante ay pero desde 2023 e dejado de ir creo que de ese año a 2026 e ido 3 beses antes iba cada fin de cemana es muy chido pero me queda largo pero te invito a que bailamos siluetas el 24 de este mes por que iré a homestead ala fiesta de esteli y luego andaré por aya
2026-10-17 06:48:06
0
alankeny4
Alankeny4 :
Invítame mi niña hermosa
2026-10-18 05:14:27
0
luisdavila299
Luis Dávila :
2026-10-20 04:34:59
0
dixonzamoralacayo
Dixon Zamora Lacayo :
2026-10-22 06:11:11
0
aryelis.murillo
?🇳🇮Murillo/Talavera🇺🇸 :
soquela
2026-10-17 06:29:59
0
To see more videos from user @laflaca021100, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሀይሚ🥰 ከምስቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ከሐረር የበቀለች ለግላጋ ወጣት ነች ድምፃዊት ሐይማኖት ግርማ በት/ቤት እያለች ማንጎራጎራጎሯን ያዪ ሁሉ ወደ ሙዚቃው ዓለም እንድትገባ ይገፋፏት ነበር ወዲያው ከሐረርብራና የሙዚቃ ማዕከል ወጥታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባህል ማዕከል ገባች። የሙዚቃ ችሎታዋን በማሻሻልዋ
ሀይሚ🥰 ከምስቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ከሐረር የበቀለች ለግላጋ ወጣት ነች ድምፃዊት ሐይማኖት ግርማ በት/ቤት እያለች ማንጎራጎራጎሯን ያዪ ሁሉ ወደ ሙዚቃው ዓለም እንድትገባ ይገፋፏት ነበር ወዲያው ከሐረርብራና የሙዚቃ ማዕከል ወጥታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባህል ማዕከል ገባች። የሙዚቃ ችሎታዋን በማሻሻልዋ "ይፋ አይውጣ" የተሰኘውን የመጀመሪያ አልበሟን አወጣች ስሟ እየገነነ ሙዚቃውም በደንብ እየተደመጠ የመጣው ግን "እሹሩሩ" እና "ኦማሂሬ የሚሉት ነጠላ ዜማዎቿ ነበሩ በኢትዮጵያ ነጠላ ዜማ ማውጣት የመጀመሪያዋ አንዷ ሆነች ይህንን ዜማዋን ተከትሎ አንዳንድ ውዝግቦች እና በርካታ የውጪ ሀገር የስራ ዕድሎች መተውላት ነበር በተለይ በዱባይ አቡዳቢ እየተዘዋወረች የሙዚቃ ስራዎቿን ስታቀረብ ቆየች በመቀጠልም ይኅን "ኦማሂሬ" የተሰኘ ውብ አልበም ከናሆም ሪከርድስ በኩል በጥበኛው ዳግማዊ አሊ እና ሁሌም ስለሚረዳት የምታመሰግን ከነበረው ተወዳጁ ታምራት ደስታ 🙏እገዛ በ1996ዓ.ም ለህዝብ ጆሮ አደረሰች *ምንጭ ከሲዲው ጀርባ የተወሰደ እኔም ዛሬ ከዚህ ድንቅ አልበም ውስጥ የጌታሁን ምትኩ ግጥምና ዜማ የሆነውን ከ ጌቱ ኦማሂሬ ጋር የሰራችውን "ሰው ይለዋል"ን ጋበዝኳቹ ይመቻቹ🥰🙏 አልበም: ኦማሂሬ ፲፱፻፺፮/2004 1 ከዚራ 5:12 2 ጉዴ ጉዴ 4:42 3 አስማሉህ 5:19 4 እሹሩሩ 4:34 5 በቃ 5:07 6 ጉራግኛ 4:58 7 ሞክራታ 4:35 8 እንዴት ብዬ 4:55 9 ኦማሂሬ 4:18 10 ላባብልህ 4:46 11 ሰው ይለዋል 5:18 ⭐ ግጥምና ዜማ :ጌታሁን ምትኩ ሙዚቃ ቅንብር: ዳግማዊ አሊ 12 ደሞ ና 4:35 Nahom Records Inc. @𝙢𝙪𝙨𝙞𝙘𝙩𝙪𝙗𝙚 #fyp #ሀይማኖትግርማ #ሰውይለዋል #habeshatiktok #lyricsvideo #musictube369

About