@nejashihawassa: 🙏 የእናንተ ድጋፍ ለእኛ ትልቅ ኃይል ነው! ውድ የነጃሺ ሀዋሳ (Nejashi Hawasaa) ቤተሰቦች ❤️ አካውንታችን የመጀመሪያ ማስጠንቀቂያ (First Warning) ደርሶታል። ስለዚህ አካውንታችንን እንዳናጣና የምናካፍላችሁት መልዕክት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ፣ እባካችሁ ይህንን ትንሽ እገዛ አድርጉልን። ✅ የአካውንታችንን ሊንክ Copy Link አድርጉ። ✅ ሊንኩን ለጓደኞቻችሁና ለምታውቋቸው ሰዎች አጋሩ። ✅ አካውንቱን Follow ያላደረጋችሁ እንድትከተሉን እንጋብዛለን። ✅ ቪዲዮዎቻችንን በሰላምና በአክብሮት ለሌሎች አድርሱ። 📌 አካውንታችን፦ @nejashihawassa የእናንተ አንድ Share፣ አንድ Follow እና አንድ Copy Link ለእኛ ትልቅ ድጋፍ ነው። አብረን እንቁም፣ መልዕክታችንንም በሰላም እና በኃላፊነት እናድርስ! 💚 @ነጃሺ ሚዲያ @የኮ/ቀ ክ/ከ ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር @Anis Media @Engr/Sheikh Fekhrudin Mohammed @h@የሰይድ ሚቅባሰኑር አል አብሬትዩ ሳሊሰ @AMAR @@bahradin sultan @Dr.Abdu Kedir @Abus @a.setar @ #NejashiHawassa #NejashiMedia #FollowAndShare #EthiopiaTikTok
ነጃሺ ማህበር ሃዋሳ Nejashi hawasaa
Region: ET
Friday 16 October 2026 22:38:11 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nejashihawassa, please go to the Tikwm
homepage.