@nardosse: አሳዛኝ ዜና በመጀመሪያ ጊዜ ስለህይወት ታሪኩ በሸገር ሬድዮ የተዘገበለት አስደናቂ እና አሳዛኙ አፍቃሪ ዛሬ ጥቅምት 07 2019 ማለዳ ላይ ህይወቱ ማለፉን የቅርብ ወዳጆቹ ለወዳጅ አዋቂዎቹ በሙሉ አሳውቀዋል የለማ የሰፈር ልጆች የቀብር ስነስራአቱን በልዩ ሁኔታ ወዳጆቹ በተገኙበት እንዲፈፀም በማሰብ ለመላው የኢትዮጵያ በተለይም የአዲሳባ ከተማ ነዋሪዎች በቀብር ስነስረአቱ ላይ እንድትገኙ ሲሉ ጥሪያቸውን አሰተላልፈዋል እኛም የተሰማንን ሃዘን ከወዲሁ ለምታውቁት በሙሉ ለወዳጆቹ ጭምር መፅናናትን ተመኘን ነብስ ይማር R.i.p

ዜና አዲስ Addis News
ዜና አዲስ Addis News
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 03:14:44 GMT
400343
45285
2848
8628

Music

Download

Comments

highligh992
Bante@12 :
ለመርዳት ሳትተባበሩት ለመቅበር ልትተባበሩት ነው? የጉድ አገር ማለት አሁን ነው
2026-10-17 06:03:13
2439
eldana649
ኤልዱ ያሜን💜🌺🍉💡 :
አይቼዉ በጣም ነው ያለቀስኩት ፍቅር ዛሬ ተቀበረ😭🥺
2026-10-17 05:48:27
1451
natnael_hailu
Natnael Hailu :
ሀዉልት ቢሰራለት የምትሉ
2026-10-17 06:00:52
1741
user3925881188053
12 :
ተኖረና ተሞተ ማለት ነው
2026-10-17 05:22:54
1088
solomongef
solomongef :
እስከ መጨረሻዋ ሰዓት የታመነ አፍቃሪ ልዩ ሰዉ በስሙ አደባባይ ሊሰየምለት ይገባል
2026-10-17 05:52:15
266
user52963157845773
Ada :
ነፍስ ይማር አይ እሱዋ ግን ዉነት የዚ ግፍ የት ያስገባት ይሆን
2026-10-17 05:24:26
294
terefe.mulugeta58
Terefe mulugeta :
ያቺ ለፍቅር መስዋት የከፈለባት የሚቆምባት ቦታ በስሙ እንዲሰየምለት ክብር ከንቲባን አዳነች አበቤን የመጠየቅ ቻሌንጅ ይጀመር[Crying][Crying][Crying][Crying] ነፍስ ይማር
2026-10-17 06:21:32
631
new404846
whether you like it or not... :
almotem ale [Tears of joy]
2026-10-17 17:04:43
0
tsegaye.wondimu60
kena@2430 :
rest in peace
2026-10-17 17:17:38
0
yesuefautomotive2
yesuefautomotive2 :
ፍቅር ከሁለቱም ወገን ካልሆነ ውጤቱ ይህ ነው
2026-10-17 05:36:41
291
betty_bebati
betina :
በምድር የታመነለት ፍቅር በሰማይ ይከፈለው ይሆናል😔💔
2026-10-17 05:49:49
557
ayudoss
Ayu Doss :
እሱ ሚቆምበት ቦታ ላይ ምስሉ ተቀርጶ ቢቆምለት ለእውነተኛ ፍቅር መሰዋት የከፈለ ነውና ነብስ ይማር
2026-10-17 06:17:04
483
afenuti
afnuti :
ፍቅር ዛሬ ሞተ
2026-10-17 05:40:19
390
neimabeshr
n &b :
ቃሉን አክብሮ ምድርን የተሰናበታት አፍቃሪ ነብሰህ በሰላም ትረፍ😭😭💔💔💔💔
2026-10-17 06:17:36
74
alihajibril
alihajibril :
lmn endimot flke
2026-10-17 17:07:17
0
thinkbetterdofair
ብር የለኝም ብለህ አትጨነቅ ጤናም የሌለው አለ :
አረፈው ለአለም ግን ትልቅ ማሳያ የፍቅር አርማ ነው 😭😭😭😭
2026-10-17 05:20:43
146
user3284103560871
Mesert :
Ere ale almotem🙏🙏🙏
2026-10-17 15:23:26
0
biruk.aschalew5
Biruk Aschalew :
wey Betam Yasazinal Nebs Yimar
2026-10-17 06:04:52
1
user70479497595077
Health & Peace For All :
ፈጣሪ ቦታ ለማይሰጠን ሰው ቦታ ሰተን ዋጋ ከመክፈል ይጠብቀን!!!
2026-10-17 11:36:19
7
tem131502
tem :
ተርቦ አንዲት ዳቦ አልገዛላሁት... በርዶት አላለበስኩት... የኔ በቀብሩ ላይ መገኘት ምን ይፈይደዋል... እንኳንም አረፍክ ወንድሜ፣ እዛ ፈጣሪ አለልህ
2026-10-17 08:46:07
85
user3387412687033
ያሬድ ሀያት መድሀኒ አለም ልጅ :
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን
2026-10-17 05:28:59
116
takele1621
🌴take🌴🌴 :
ለማ ጎዳና ይባል በስሙ ይሰየም።
2026-10-17 08:18:13
5
user52817395109120
TAMIE AMI :
እውነተኛ ፍቅር አሁን ገና ሞተ
2026-10-17 06:38:54
11
sewuekoe177
el :
ግን በሂወት አለች ይሆን😳
2026-10-17 08:45:30
6
abe65362
The dreamer :
ፍቅር እስከመቃብር😔
2026-10-17 06:08:17
6
To see more videos from user @nardosse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About