@oliverking211: #Tokkummaa ጉዞ ወደ አሰብ ቃይባህር ለኛ ለኢትዮጵያውያን ደም ስራችን ነው። Galaanni Diimaan nu Itoophiyaanootaaf ujummoo dhiigaati the Red Sea is the Blood vessels for us Ethiopians @Araarsaa Gammadaa🌹❤️💐 @Adonaymada444 @ALEMU Wakjira 🇳🇪🇬🇧🇨🇵🇨🇳 @Gurara @Kumashii Oromo 430❤️💚❤️🌳 @yooyyaa Entertainment @Mery~ Entertainmet🌎🎀 @HAILE @cr7 @Daraartuu🌳 @𝐟𝐤𝐫 𝐑𝐚𝐲𝐚♥‿♥ @fenet @keyo 👑 @K.k @Kingo 🐺🇺🇸☑️ @kenbon7 @medaliya @Helen🍒🦋 @prince @OROMOO 🤍🦋🐺🌏 @♉️👸🏽Sorety🌳🕊️💎 @sinoritaqueen21 @AMIRO CREATIVE⚡️ @Tashe. F official @TOKKICHAA 🥇🛞 @Abusha @💫Bohara Tashome Official🌏 @@manche bona tufaa @Merdekiyos Wolde @lemitiinews
oliverking211
Region: ET
Saturday 17 October 2026 03:30:14 GMT
Music
Download
Comments
surafel :
ማሚዬ ስሜታቸው ነው ያስለቀሰኝ
2026-10-17 05:48:00
108
kedist021 :
ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛውም ክልል ወይም ብሔር ብሔረሰብ ውስጥ ያለው ሰው መቼም እንደዚህኛው ልጅ አያደርግም ይህን አድርጎ ቢሆን፣ ስንትና ስንት ቲከቶከሮች ያወሩ ነበር፤ ግን ይህ ልጅ ተረሷል። የሁላችንም የአስራ ሁለት ክልል ባንዲራ በጭንቅላቱ ላይ አስሮ ድምፅ ሆኖልናል፤ ለአሰብም ለኢትዮጵያም ሆኗል ለምንድነው ዝም የምንለው እኛም ደግሞ ድምፅ እንሁንለት።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-17 03:43:59
64
ዳጊ ማኛው :
ጀግና የጀግና ልጅ
2026-10-17 07:00:06
29
userኢትዮጵያ🇪🇹ለዘላዓለም ትኑር🙏🙏🙏. :
ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-17 05:33:35
53
ለሰው ሞት አነሰው 💀💀💀💀 :
ethiopan flag 🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 06:35:54
2
pamela፲፮🌍 :
ቀይ ባህር ቀይ ባህር የምትሉ ሰወች ምናችው ይሆን የሚያማችው🤔መሪ ነኝ ባዩ አቢይ እርስ በርስ ጦርነት አውጆብን ሰላም አተን ሀገራች በገዛ ዜጎቿ በደም እየጎረፈ🤔
2026-10-17 08:20:21
8
manyakal00 :
be bado egire ere machem aldergim mn taste king gn😁😁
2026-10-17 03:58:54
0
ብሬ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ማርያምን አለቀስኩ 😭😭😭😭😭
2026-10-17 13:31:43
0
Addis ግዜ :
that is me
2026-10-17 05:32:45
4
OMAR🌳 :
🫡🇪🇹
2026-10-17 07:28:27
6
. :
💚💛❤️ነበልባል ትዉልድ💚💛❤️አገራችን በዲፕሎማሲ እየመራች ነዉ💚💛❤️
2026-10-17 05:56:03
9
user God is love :
ጀግናው ኢትዮጵያ አቀንፋለች ጊዞ ወደ ቀይ ባህር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Get
2026-10-17 07:05:42
7
dagem mekonen :
ለምድነው ግን አንድ ሰው እንኳን የማይጨበጭበው ይገርማል አተ ግን ምርጥ ሰው🥰🥰🥰
2026-10-17 05:36:26
12
Emu love :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪Hager ewdeshalew
2026-10-17 05:45:53
2
zayidahusen :
ኢትዩጲያዊነት ባንተ ውስጥ ደምቆ ይታያል 🥰🥰🥰
2026-10-17 06:11:01
5
addis :
በጉልበት የሚሆን ነገር የለም እስከአሁን ኖረናል ከአሁን በኋላም እንኖራለን ስለዚህ ነገር አትቆስቁሱ በሰላም እንኑር
2026-10-17 10:51:30
0
Abenezer :
ሀገሬ ኢትዮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-17 05:19:16
6
lemitiinews :
Wowowow🔥
2026-10-17 03:40:39
4
?? :
ልከተልህ
2026-10-17 05:26:56
6
Dj :
my flag
2026-10-17 05:23:19
9
Gizework Workineh :
jabaadhuu
2026-10-17 05:44:43
1
besufekad124 :
Abo zereke yibarke
2026-10-17 08:52:03
0
AMIR :
ሀገሬ ኢትዮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-17 06:59:24
4
Dani 4k :
🥰🥰🥰🥰💪💪💪
2026-10-17 05:20:41
2
userEphrem2224 :
ጀግና
2026-10-17 05:47:12
1
To see more videos from user @oliverking211, please go to the Tikwm
homepage.