@muhamedmuhamed636: #በአንድ ወቅት ባልና ሚስት የጦፈ ጭቅጭቅ ዉስጥ ይገባሉ። የጭቅጭቃቸዉ መንስኤ ደግሞ የባል ደካማና ማየት የተሳናቸዉ እናት ነበሩ። የባሏን እናት እቤት አስቀምጣ መጦሩን አምርራ የጠላችዉ ሚስት የሆነ ነገር ወሰነች። #አንድ ቀን በጠዋት ተነስታ ባሏን እንዲህ አለችዉ ፤ከናትህና ከኔ ምረጥ ካልሆነ አብረን አንቀጥልም ትለዋለች።ባልም ብዙ ካሰበ በኋላ እናቱን ጫካ ወስዶ ለመጣል ይወስናል። #በዚህም መሰረት እናቱን አዝሎ ጫካ ዉስጥ ወስዶ ጥሏት ይመለሳል።ይሄንን ድርጊት በድብቅ ሲከታተል የነበረ የጫካዉ ሽፍታ ነበርና ልክ ልጁ ሲሄድ ሴትየዋ ጋር ይሄድና " ልጅሽ እዚህ አስፈሪ ጫካ ዉስጥ ጥሎሽ ተመለሰ ነገር ግን አዝሎ ሲያመጣሽ ጀርባዉ ላይ ሆነሽ ቅጠል እየበጠሽ ስትጥይ አይቸሻለሁ ለምንድ ነበር እንደዛ ያረግሽዉ"? ብሎ ይጠይቃታል። #እናትም እንዲህ አለችዉ "ልጄ እኔን ጥሎኝ ሲመለስ መንገዱ ጠፍቶበት አዉሬ እንዳይበላብኝ ምልክት እንዲሆነዉ ነዉ"ብላ መለችለት።😥 #እናትነት በቃል አይገለፅም 😢ክብር ለእናቶቻችን ፤እናት ሺ አመት ትኑር 🥰🙏ይመቻቸሁ ማሜ ነኚ እንድብቻ!!
(1)ብቻ
Region: AE
Saturday 17 October 2026 03:34:32 GMT
Music
Download
Comments
@{Tť ❤}ነኝህልሟንናፋቂ ❤ :
ያረቢ ያአላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን🤲🤲🤲🤲
2026-10-17 20:52:46
0
Jemal 🇪🇹 :
ያአላህ እምዬን😭😭😭😭😭
2026-10-17 19:44:59
0
Hussen🇪🇹👌🇦🇪 :
ያአላህ
2026-10-17 15:02:32
0
user1376970230026 :
ያአሏህ
2026-10-17 16:49:37
0
Zd ነኝ :
2026-10-17 18:34:35
0
Ko Koko :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 15:55:52
0
ሂወት በፈተና :
[Crying][Crying][Crying]
2026-10-17 10:50:05
0
Fatima Saed :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 07:40:10
0
ማሜ ሰያ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 04:02:40
0
Werke Balami :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 18:06:17
0
To see more videos from user @muhamedmuhamed636, please go to the Tikwm
homepage.