@muzika.ac3: @Gerry Ab - ጌሪ አብ 👈 እንሆ የሙዚቃዉ ክሊፕ / ይሄ አሳዛኝ ሰዉ በሂወት አለ አረፈ ተብሎ የተሰራጨዉ የሀሰት ዜና ነዉ...ታሪኩ እንደዚህ ነዉ አንድ ቀን በድንገት ከሕይወቱ ጠፋች። የት እንደሄደች፣ ለምን እንደተለየችው ሳያውቅ በጥያቄዎች ብቻ ተሞልቶ ቀረ። እሷ ትመለሳለች በሚል ተስፋ ሃያ አምስት ዓመታትን ጠበቃት። ዓመታት አለፉ፤ ወጣትነቱ ከእርሱ ተለየ፣ ፀጉሩ ነጨ፣ ፊቱም የጊዜን አሻራ ተሸከመ። ልቡ ግን በዚያው ቀን ላይ ቀረ፤ እሷ በድንገት በጠፋችበት ቀን። እሷ ከዓይኑ ተሰወረች፤ ከልቡ ግን ለአንድ ቀን እንኳን ጠፍታ አታውቅም። ይሄ እዉነተኛ ፍቅር ትልቅ መፅሐፍ ወይም ፊልም ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ለማንኛውም አባታችን በሂወት አሉ 🙏 ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ይሄ ሰዉ ነዉ ትዝ የሚለኝ ሙዚቃዉን በዬቱብ ዳን አብ - ግን ይገርመኛል ብላችሁ ታገኙታላችሁ #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #amharicmusic #ፍቅር #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Muzika
Region: ET
Saturday 17 October 2026 04:18:20 GMT
Music
Download
Comments
Bezi bezicho :
aref asab
2026-10-17 19:39:44
0
mahï yēkøk,,💤 :
wayine.[Crying]
2026-10-17 20:06:01
0
Lij aman 444 🐅🐅 :
አረ አለ አልሞተም ማርያምን
2026-10-17 16:46:21
4
ማርካን1234 :
ismamalw
2026-10-18 11:52:57
1
Gerry Ab - ጌሪ አብ :
ግን ይገርመኛል ✌️
2026-10-17 07:27:58
7
@🦋𝓷𝓮𝓫𝓲𝔂𝓪𝓽🎀🦋 :
ትክክል
2026-10-18 10:38:35
1
Danil🙏የተክልየ ልጅ🙏 :
ሞተ ያለው ሰው ግን ነብሱ አይማርም አለ በሂዎት
2026-10-18 06:22:51
1
Haymi🇸🇦🔐 :
ፍቅር እስከ መቃብር🥺🥺
2026-10-17 19:22:49
1
Zola :
Melkam New Lesu Bayetekemewem Lela Sew Yemarebetal
2026-10-18 11:40:47
0
80382 :
ከተቻለ ፕሌንስ ቢገዛለት አንዳንድ ሰዉ ይገርመኛል ፈጣሪ የጎዳዉ አንሶ ሞቷል እያሉ ይመኛሉ ቦታዉን ፈልጋችሁት ነዉ ለማንኛዉም ለወሬ የምቸኩሉ ሰዎች ተረጋጉ የፓሰቱ ሰዎች መጠየቅ አለባቸዉ
2026-10-17 21:07:18
1
Melat :
እየጠበኩሽ ነው
2026-10-18 13:39:19
0
Yesigat Alemu, :
የልብ ስብራት በምን ይጠገናል???
2026-10-18 10:49:38
0
robel shiferaw :
ደሥ ይላል ታሪኩን ብናነውቀው ይፃፍለት
2026-10-18 09:36:48
0
KENNA KOO :
የኔ አባት
2026-10-17 17:39:34
1
አንድ ለናቱ :
betam
2026-10-17 20:48:43
0
Afdel :
muluwen♥️
2026-10-17 22:03:09
0
✍️ :
ኣዎ💯
2026-10-17 20:43:51
0
dawit :
አሪፍ አሳብ🥰🥰
2026-10-18 04:41:37
0
werku derso mekonen :
ይገባዋል መፅሀፍ ብቻ ሳይሆን ፊልምም ይሠራለት የፍቅር ሠው
2026-10-17 20:02:01
0
@Ashu ፩፪ {🇨🇬🇨🇬} :
የዚን ሰው ትዕግስት ሳስበው የኔ በ2 ቀን መንጨርጨር ፍቅር አይመስለኝም
2026-10-17 18:18:04
0
flove :
2026-10-17 20:57:10
0
Biruk Abera :
2026-10-17 20:32:54
0
tofik MEHAMED :
ይገበዋል ይፃፍለት
2026-10-17 19:41:01
0
Selam Belete :
ማርያምን ደሥ ይለኛል
2026-10-17 19:29:25
0
tsehay :
የኔአባት
2026-10-17 12:34:53
0
To see more videos from user @muzika.ac3, please go to the Tikwm
homepage.