@zerufael13: ለሃያ (20) ዓመታት ያህል በፕሮቴስታንት እምነት ውስጥ በአዳማ ከተማ በታማኝነት ሲያገለግል፣ ቸርቾችን ሲመራ እና ህዝብን ሲያስተምር የቆየው ወንድማችን አንዱዓለም ፤ ከረጅም ጊዜ ራሱን ከመመርመር፣ መጽሐፍትን ከማንበብ እና የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት ከመመርመር ጋር ተያይዞ ወደ እናት ቤተክርስቲያኑ ወደ ንጽህትዋ ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተመልሷል! ይህ ወንድማችን ወደ እቅፍዋ መመለሱ ብቻ ሳይሆን፣ አሁንም በዛ በስህተት እና በክህደት ጨለማ ውስጥ ያሉትን እህት ወንድሞች በማስተማር ወደ እዚች ንጽህት ቀጥተኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለመመለስ ትልቅ ፍላጎት እንዳለው በጽኑ ገልጿል! በዚህ እጅግ አስደሳች እና መንፈሳዊ ውሳኔው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች በሙሉ እንኳን ወደ እቅፍዋ በሰላም መጣህ እንላለን። አሁንም በዚህች ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነህ ነፍሳትን የምታድንበት፣ ታላቅ ቁም ነገር የምትጨብጥበት እና ህይወትህን የምታተርፍበት የተባረከ ቆይታ የእግዚአብሔር ይሁንልህ! እኛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ ወደ ኦርቶዶክሳዊት እምነቱ የተመለሰውን ወንድማችንን በጸሎት እናስበው። እባክዎን ሼር (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ! @ZeRufael

Ze Rufael
Ze Rufael
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 05:04:03 GMT
34850
5228
223
831

Music

Download

Comments

nigist.aklilu
nigist aklilu :
ena min yihun mebth new
2026-10-17 11:35:25
0
mimitesfaye48
mimitesfaye :
አንድ ነፍስ ዳነች እሰይ[Pray]
2026-10-17 07:45:21
50
ashu.902
user8518756708149አሸናፊ :
አንኳን ወደ እውንተኛው መንገድ እግዚያብሔር አመጣህ ወደሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-17 07:40:47
35
meseret.kassa20
Meseret Kassa :
lemndnew gn ortodoxsoch.desssss yemilen ??getaye eyesus kbrun ywsed❤️❤️
2026-10-17 15:12:26
0
adama.onlin
@Adama Online :
masrach 😳😳😳😳
2026-10-17 18:33:45
0
meselech.gezahign
Meselech Gezahign :
Elllllllllllllllllllllllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Eeeeeeeellllllllllllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️Elllllllllllllllllllllllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Elllllllllllllllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Ellllllllllllllllllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️Ellllllllllll♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️Eeeeeelllllllllllll yetfuten hulu medaneyalem yemelselen♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-10-17 07:57:36
3
tigist.b
Tigist B :
ellllllllllll
2026-10-17 15:08:47
0
tyga5205
GOD IS LOVE :
Elelelelle nebs danch
2026-10-17 08:10:44
1
yambesti4
Yam Betsi :
እንኳን እግዚያብሔር ረዳህ እውነቱን ገለፀልህ🙏
2026-10-17 10:24:13
7
samrigalasmera
samri gal Asmara :
እንካን ወደ ትክክለኛ ሃይማኖት በሰላም መጣ
2026-10-17 17:08:22
6
esu3605
esu :
እና ምን አዲስ ነገር አለ
2026-10-17 09:43:13
1
genet9120
genet :
እንኳን ደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ
2026-10-17 07:46:50
7
user3094606682775
sintayehu demisse :
በቤቱ ያፅናህ የእኔ ልጅ
2026-10-17 10:23:00
4
user8373936095503
Daniel :
አንተርና ሚላን የሆነ አገር መዳኛውን አንብቦ ጠንቅቆ ከተረዳ ያለሀይማኖትም ቢሆን ይድናል ወልድ ያለው ህይወት አለው።
2026-10-17 10:52:30
0
naley359
ዜድ የሀሴት እናት :
🥰🥰🥰 የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል በጣም🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 19:52:02
1
selina3915
Selina Waliiso🫶 :
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🙏
2026-10-17 19:43:27
1
abitty07
Abitty :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
2026-10-17 08:10:14
3
zenayepomi
user3212082372779 :
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል
2026-10-17 09:56:34
2
asrat293
Asrat :
አልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-17 07:09:46
4
user57281872803445
Tsigie :
እንኳን ደህና መጣህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-17 08:30:17
3
user8000384986690
Nardos Tetemke :
እልልልል ሁሉንም ወደበረቱ ይሰብስብልን
2026-10-17 15:59:44
2
lemi5838
@lemi :
ዋዋዋ ወድሜ እንኳን መደሀኔ አለም አረደህ
2026-10-17 15:02:31
2
user8861216984345
user8861216984345 :
እልልልልልልልል እልልታ ሰለጠፋው ልጁ ለማያቀላፋው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!! 💐
2026-10-17 12:54:24
2
ethi153
ethi153 :
እግዚአብሔር ይመስገን ከቀጥተኛዋ መንገድ የወጥቱን ሁሉ ማስተዋልን ሰተህ መልስልን
2026-10-17 09:14:15
3
yoadanyakob1997
Keti :
ምህረቱ ለዘለአለም ነው ጌታ ኢየሱስ ልጁን ወደቅፉ መልሷል! ክብር ይግባው! እልልልልልልል የተወደደ አመት!🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 10:34:37
2
To see more videos from user @zerufael13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About