@hermon545:

ሄርሞን አዳማ ( ቡና)
ሄርሞን አዳማ ( ቡና)
Open In TikTok:
Region: AU
Saturday 17 October 2026 07:00:49 GMT
281590
40323
1060
1915

Music

Download

Comments

merryhaftu
Merryy :
ለልጁ ቀለብ ለመቁረጥ እኮ በፍርድ ቤት ተከራክርዋል ለምን ታሽሞነሙኑለታላቹ
2026-10-17 07:59:32
1140
3elshaday
Elshaday h :
የአባት አስተያየት ተባረክ የወለደ ሰው እንዲ ነው
2026-10-17 07:11:27
2279
darioss55
Kus Fun & Comment :
ጉዳዩ አደባባይ ስለወጣበት እና ለስሙ ስለተጨነቅ እንጂ የይቅርታ ፍላጎት የለውም
2026-10-17 09:10:51
185
mekedss
@mekeds🦋🦋 :
የልጅ ስህተት የለም ድንቅ ንግግር👌👌
2026-10-17 07:28:43
1012
tinahabesha8
tina( tihtina :
Yes yehagere lije really ur right
2026-10-19 13:33:43
0
leyu7330
God is great! :
Exactly
2026-10-19 01:29:49
0
firecakewithrecheal
fire@Jesus :
ወንዶች ግን ምንም መንፈሳዊ ቢሆኑ ሴት ላይ narccissit ናቸውን????
2026-10-17 12:54:13
27
gratia564
user 1297416478 :
የነገ አገልግሎትህን ጥርጊያ ነው በትክክል ❤ it bro.
2026-10-17 07:53:26
293
ayucool1621
@ayu :
እኔ ግይ የቃ ልጅ አድጎ በጣም ትልቅ ደረጃ እሚደርስ ነው እሚመስለኝ❤️
2026-10-17 10:19:18
212
zazu_mle
Zeki Molla :
ስለ ልጁ መች አወራ ስለሄደበት መንገድ እንጂ?
2026-10-17 14:23:24
33
kakuu4301
Dr. Jiregna A. :
ወጥመድ አይባልም Indeed 🔥
2026-10-17 08:41:16
334
moakoo77
Moa :
Great Speech !!!
2026-10-19 12:16:46
0
mahlet560
Mahlet :
የነገ አገልገ‍እሎትህ ጥርጊያ ነው🙏
2026-10-17 08:07:27
70
y.maha59
Y maha :
የጥሩ አባት አሰተያየት🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 07:52:25
126
jerry.cosmo7
Jerry collection 👜👗👚💄 :
ተባረክ የትልቅ ሰው ምክር 👌🙏🙏
2026-10-17 07:20:12
356
raju13281
Raju :
tebarek
2026-10-18 17:49:32
0
user6268559906233
Ruth Zebenu🇨🇦 :
የበሰለ ሰው ንግግር ተባረክ
2026-10-17 08:02:41
51
1361ethio
M&M :
Exactly 🥰
2026-10-17 16:52:33
0
selam.konso
Selam konso :
👏👏👏በትክክል ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ኮ🥺🥺
2026-10-17 07:51:22
45
matysebli24
Maty&Sebli :
እባካችሁ በጌታ ይዣቹሀለው የወንጌል አማኞች የሆናቹ ብቻ ይህን ጥያቄ መልሱልኝ ቆይ ከ 7 አመት በፊት የሠራውን ሀፂያት አሁን ገና ተናዘዘ እሺ እስካሁን ይህን 7 አመት ሙሉ ከመናዘዙ በፊት እያገለገለ ነበር መድረክ ላይ ወቶ ? እውነት የተቀደሰ መድረክ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚጠራበት መድረክ ላይ እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ደሙን ያፈሰሰለት ቅዱሳን ፊት በምን ሞራሉ ነበር ሲያገለግል የነበረው የቤ/ክ መሪዎች እንዴት ዝም አሉት? እሺ ከዛ በፊትም ለብቻው ንስሀ ገብቶ ሊሆን ይችላል ግን አሁን በህዝብ ፊት ንሰሀ ገባ የሱን ንስሀ በህዝብና በእግዚአብሔር ፊት ብጣቂ ወረቀት ይዞ ተናዘዘ እሺ ይቅር ይባል እግዚአብሔር መሀሪ ነው እሺ የሱ ልጅ የተባለው የልጁ እናት ያለማንም አጋዥነት ልጃቸውን ብቻዋን ተንከባክባ አሳድጋ ... እነሱስ ስህተት መባል ነበረባቸው ይቅርታ መጠየቅ የለባቸውም ያለውን ነገር በተሰበረ ልብ ከቤተሰቡ ጋር መጨረስ አልነበረበትም ? እባካችሁ በቅንነት መልሱልኝ አባቶች የከፈሉት የወንጌል ዋጋ በዚህ መመለስ ነበረበት ??🙏🙏🙏
2026-10-17 15:51:10
7
user40244684
Geda A :
እኔ ግን መጋባት አለባቸው ባይ ነኝ
2026-10-17 12:49:56
19
official_kiyu
🦋 Kiyu🧡🌸 :
እግዚያብሔር ይስጥህ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለሌችም ጭምር
2026-10-17 07:36:05
31
bbbb75824
akiya :
እውነት ተባረክ በልጅህ አግኘው አስለቀስከኝ ሁላ ብርክ በልልኝ
2026-10-17 07:50:57
35
miyalububu
Mita :
ልጁን ነዉ ይቅርታ ጠይቆ መካስ ያለበት
2026-10-17 12:34:47
9
yoditmulat2320
yoditmulatuketema :
ልጅ ስህተት ሆኖ አያቅም የእግዚአብሔር ስጣታ እንጂ
2026-10-17 12:23:08
14
To see more videos from user @hermon545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About