@selama.1: #ያላንተእኔ #አላህን_ከልባቸው_ከሚፈሩት_ያድርገን

𝐒e̶𝗹å𝐦å🇵🇸🕊️سلاما
𝐒e̶𝗹å𝐦å🇵🇸🕊️سلاما
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 17 October 2026 07:44:23 GMT
52714
4780
313
1771

Music

Download

Comments

m719434
Black❣Life❥ :
ወላሂ ወላሂ ወላሂ ሁሌየ ሌሊት ቁጭ ብየ የማለቅስበት ቀን አለ ግን ከአሁን ቡሀላ ወደ ወጀል አልመለስም እላለሁ ግን መልሼ እራሴን አገኜዋለሁ አሁግን ራሴን ጠላሁት ወላሂ😭😭😭😭
2026-10-17 11:32:09
96
abuka.mohamade
Abuka Mohamade :
me to my brother
2026-10-17 12:36:48
0
sihu140
sihu 💫🇹🇷 :
ወላሂ እኔም ነኝ ምን ላድርግ🥺🥺
2026-10-17 12:17:20
43
umamar.bintyassin
🌷 ام عامر🇪🇹🕊🌍🌷 :
ይቅር ይበለን ድብቁንም በገሃድ የወጣውንም
2026-10-17 11:03:47
42
my79911
የሰያ ሸጋእህት :
ሁላችምእኮነን ያረብ ማረን😥😥
2026-10-17 11:30:14
50
myjk48
☀️ኡሚ🧕የ전정국❥🐰&han✿ot⁷🔮🇰🇷🕊️ :
የኔ ችግር ወላሂ [Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-17 13:32:54
0
sofia39565
susu :
endiword adergiwuu
2026-10-17 12:19:12
0
user4818581722587
ሀ h ,ያ❤❤ት :
የአላህ አዶ እኔነኝ ያረብ እዘንልኝ
2026-10-17 13:46:39
0
mekiyahussen927
💫كن فيكون💘 :
የሁላቺንም ሂወት ኡፍፍ😭😭😭😭
2026-10-17 12:09:09
7
ht.oumer
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች :
የእኔም ችግር ነው
2026-10-17 11:13:46
12
userfplgcvtbsb
𝄞❥𝐙𝐔𝐙𝐔❥𝄞 :
የሁላችንም ጥያቄ😭
2026-10-17 12:37:39
8
mamayee956
Mamayee :
የሁላችንም በሽታ ነው አሏህ በእዝነት ይዘንልን እንጂ😥😥😥
2026-10-17 11:24:59
14
user18022486039836
ራህመት :
ሡብሀናላህ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-17 12:31:39
0
nuhamii1
እምን📚 :
subhannallah ehe ye bizu sew chigir new🥺
2026-10-17 11:31:48
1
aysha.yenus6
🦋𝕒𝕚𝕤𝕙𝕒🧕 :
እኔማ ከወንጀሌ መብዛት ዳውአ አልሰማም ልቤ እየተሰበሸ ተሎ ነው የማሳልፈው🥺💔
2026-10-17 13:09:10
8
bintmohammed229
(🕋طيبة☪️) :
ወላሂ እኔም ያረብ 🥺🥺🥺🥺
2026-10-17 11:45:49
10
mayayee94
Mãḍîî💓🔐 :
አላህዬ ሳትምረኝ አትውሰደኝ[Teary eyed]
2026-10-17 12:11:43
6
user6184673207150
አሮጊቷ 🎀👑 :
ያለሁበት ሁኔታ
2026-10-17 11:53:45
6
kbr.lantu.yaresul
kbr lantu yaresulelah :
አላህ መሀሪ ነዉ😥
2026-10-17 10:53:35
8
rhamatawel
ኢነማል ዩሰሪ ዩሰራ :
የሁላችንም ሂወት ነው
2026-10-17 12:00:50
6
qwftugutdjiudd
☪️lij➻susu𝄞♡◄ :
እኔ እራሱ ሶላት ለመሰገድ አፍሬ ሳለቀስ ከርሜ ከዛ ወደአላህ ተመለስኩ አሁን አልሀምዱሊላ እየሰገድኩ እየቀራሁ ነዉ አላህ መሀሪ ነዉ ኢሸአላ ይምረነል እኛ እጅ እሱ በኛ ተስፋ አይቆርጥብነም
2026-10-17 12:48:06
10
muhaba.workicho841
ለምንድነው የተፈጠርነው ? አለሃን ብቻ ለማምለክ :
ማሻ አላሥ ልጁ አሁንም ውስጡ ላይ ኻይር አለ ወንጀል ሰርቶ የሚቆረቅረው ሰው ወንጀል ሰርቶ ምንም ከማይመስለው ሰው በእጥፍ ይሻላል አላህ በመልካም ነገር ቀጥ ያርገን
2026-10-17 11:49:19
10
user9415440181702fteya
የፈለከዉን ስራ ትመነደዋለህ👈 :
የኔም ጥያቄ ነዉ የጠየቀዉ ወላሂ 🥺
2026-10-17 12:19:58
5
hasen8544
የጀበሉ ታጋይ የነገ ሟ ይሂር :
ተስፋ ከመቁረጥ እራሱ ይጠብቀን
2026-10-17 11:04:52
8
foziya1234534556
fozi :
እኔ ወንጀል አልሰራም ሰላት አልሰግድም እንጂ 😳
2026-10-17 13:40:52
4
To see more videos from user @selama.1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About