@ethiopian.electri: ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ያሳውቁ ! ውድ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞቻችን ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ የሚያስችላቸውን የቴሌግራም ቻትቦት (Telegram Chatbot) አበልፅጎ ወደ ሥራ አሰግብቷል። 👥 የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ➡️ደንበኞች:- የመኖሪያ ቤት ድህረ ክፍያ (Postpaid) ደንበኞች፣ ➡️የቆጣሪ ዓይነት:- ነጠላ ፌዝ (Single-phase) ቆጣሪ ያላቸው ብቻ፣ ➡️ሽፋን:- በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ደንበኞች፣ 🎯 የአሰራሩ ዋና ዓላማ • በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት በተለያዩ ምክንያቶች ንባባቸው ሳይወሰድ ለቀረ ደንበኞች ትክክለኛውን ንባብ በራሳቸው በቀጥታ እንዲያስገቡ ማስቻል ነው። ⏰ የንባብ ማሳወቂያ ጊዜ ገደብ 👉ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት 4 ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ 👉በአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ከተሞች፣ 👉መደበኛ የንባብ ወቅት: ወር በገባ ከ 13ኛው እስከ 26ኛው ቀን፣ 👉በቻትቦት የመላኪያ ወቅት: መደበኛው ንባብ ካለቀ በኋላ ከ 27ኛው እስከ 30ኛው ቀን፣ 📲 አገልግሎቱን ለማግኘት • በቴሌግራም መተግበሪያ ላይ @Eeuchatbot ብሎ በተቋሙ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች የተቀመጠውን (Link) በመጠቀም ማግኘት ይቻላል። 📅 የንባብ ማሳወቂያ ጊዜ (ከአዲስ አበባ፣ ጅማ እና አጋሮ ውጭ ላሉ ከተሞች) ከእነዚህ ከተሞች ውጭ የምትገኙ ደንበኞች እንደየተመደባችሁብት የንባብ ቡድን (Reading Group) መረጃቸውን በሚከተሉት ቀናት ማስገባት ይችላሉ፦ ቡድን 1️⃣፡ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን ቡድን 2️⃣፡ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን ቡድን 3️⃣፡ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን #የቆጣሪ_ንባብ #የንባብ_ጊዜ #የፍጆታ_ሂሳብ፣ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 07:47:35 GMT
148010
9794
33
2162

Music

Download

Comments

dawitd8
Dave@Messi :
አንባቢው መቶ አለመቁጠሩን በምን እናውቃለን ወይስ የግድ እኛ እራሳችን ማንበብ አለብን ??
2026-10-17 10:29:13
10
nikilu20
ሜሪ ሻሼ :
elpha asaketognal be fb be akal min meftehe yelem esti tiktok eneyachu meftehe amtu adera don't delete this comment
2026-10-17 10:31:11
0
takeleorganic
takeorganic :
great work
2026-10-17 13:21:31
0
samelwodaj
E/R Sami :
የካርድ ነው የኔ ምን ማድረግ አለብኝ???
2026-10-17 11:15:39
2
roman.tamene3
Roman Tamene :
bot link pls
2026-10-17 10:50:55
0
ebrahimahmed73189
ℐ𝒷𝓇 ℴ 𝐀𝐦𝐢𝐧️💥 :
nice work
2026-10-17 10:29:41
0
jj.kake
Jj Kake :
ለየትኛውም ክልል ይሰራል?
2026-10-17 11:27:06
2
w1rruyrf
7 :
ድሬደዋ ይጀመር
2026-10-17 15:50:57
0
robel.j1
𝐑𝐎𝐁𝐄𝐋 𝐀𝐌🇪🇹🌍 :
አሁን ገና ምረጥ ስራ ተሰራ👏👏👏👏👏
2026-10-17 11:02:13
3
surafelshimales
sura arsenal fans :
btm iya telawata nw eeu
2026-10-17 10:56:36
1
abdi.jemal.shifa
Abdi jemal Shifa :
ለድሬ ዳዋ ይሰራል
2026-10-17 13:58:21
0
milahailu22
Mila 🔩 car guy 🔧 (DIY) :
ለውሃ ልማትም አስተምሩልን እባካቹ በስተቀር መብራት ሃይል አንደኛ
2026-10-17 12:45:33
0
yezbalemfenta
yezbalemfenta :
እናመሰግናለን።
2026-10-17 12:39:31
0
nesredingorfu
Nesredin Gorfu :
እናመሠግናለን 👌👌👌👌
2026-10-17 13:46:41
0
merga0243
Merga M.Tolesa :
የት አከባቢ ይሠረል
2026-10-17 12:21:52
0
umuliyana1
umuliyana :
ere lecard tetekamis
2026-10-17 12:46:46
0
photo.kassahun
photo kassahun :
ለግማሹ ሀገር አዎ ዘምናዋል ለኛ ግን ከ1ወር አንድ ቀን ሙሉ እንኳን አገልግሎት አይሳትም
2026-10-17 12:21:37
0
amanbeya23
Aman Beya :
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ቦታ ይሠራል??
2026-10-17 11:10:13
0
pestcontrol277
pest control :
ሊንኩን አሰቀምጡ
2026-10-17 14:39:46
0
mekunint.fantahun
Mekunint 13 የ ሩፍኤል :
ቆንጆ አረጋችሁ
2026-10-17 13:35:15
0
ibsakebede5
Ibsa Kebede :
good
2026-10-17 10:15:34
0
wakjirabefekadu
Waqo :
ግሩፕ ስንት እንደሆነ በምን አውቃለሁ?
2026-10-17 11:04:19
0
xodevit
メ𝟶𝓭𝓮𝓿🎈 :
አር tik tok ተዉና ሃናማርያም ወረዳ 11 ምብራት ተበላሽቶብናል 3 ቀን አለፈን አር ዉዑ
2026-10-17 13:31:16
0
nati.jr_7
nati :
መች መትው ያቃሉ[Snicker]
2026-10-17 15:50:18
0
milkias.negn
milkias negn :
🥰🥰🥰
2026-10-17 08:05:20
1
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About