Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@leonoir8: አንድ ሰው፣ ሁለት ባህሪ! #habeshatiktok #ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ethiopiandiaspora @ሲሳይ አየለ @❤️አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር🇪🇹🐅🐅4444 @Zedo Andro 444 🦋🦋🦋
Leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Saturday 17 October 2026 08:19:25 GMT
64210
16490
502
7554
Music
Download
No Watermark .mp4 (
41.35MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
25.03MB
)
Watermark .mp4 (
41.94MB
)
Music .mp3
Comments
ሲሳይ አየለ :
🥰🥰🥰 አንተ ስላለህ እኔ አረፍኩ ይቺን ሶስት ሳምንት የዛሬ የኔ ቪዲዬ የነበረው ይሄ ነበር ። 🥰🥰🥰 ኑርልኝ አባቴ !
2026-10-17 08:24:50
406
Cotton house :
ewnet new[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-11 02:58:11
0
Master :
Awakening Day
2026-11-10 17:55:21
0
moon🌛 :
እኔ ዱባይ ከመጣሁ ቦሀላ ሀገሬን እጠላት እንደነበር ተሰምቶኛል 😂🤭ጌታን ህግን ያለ ህግ አስከባሪ ነዉ የምትተገብረዉ ወደህ አደለም ተገደህ ነዉ በ ባቡር ስቴዱ ማስቲካ መንፋት አይቻልም እና ነፍቼ የደነገጥኩት ድንጋጤ😂
2026-10-17 08:52:39
34
shemsyaseid8 :
Thank you so much ❤️❤️
2026-11-10 11:08:35
0
yemariyam noir ⏰ :
የኢትዮጵያ content ጭፈራ እና ስድብ ይሁን የተባልን ይመስል በዛ ላይ ነው የተጠመደው አሁን ግን መቀዬር አለብን እንድ ያሉ ጠቃም content ማሳደግ አለብን 🙏🥰
2026-10-17 17:49:44
70
user9821676144218 :
thanks bro
2026-11-10 16:18:44
0
hanoir :
ተመስገን ለልጆቼ የማስተምርበት ቪዲዮ አገኘሁ
2026-10-17 08:34:12
93
አንድ ቀን :
ጥሩ አስተሳሰብ ከ አንድ ሰው ይጀመራል
2026-11-10 17:45:35
5
መስከረም👑⛪ዲያ💕 :
ለማስተካከል እሞክራለዉ🥰
2026-10-17 08:24:25
128
melkamfikadu676 :
የምር ከልጅነቴም ጀምሮ መንገድ ላይ ቆሻሻ ጥዬ አላውቅም ሰው ሲጥልም እናገራሁ ከታላቅ እህቴ ነው የተማርኩት እኔ ደግሞ ለልጆቼ ለባለቤቴም አስለምጃለሁ ቆሻሻ በቦርሳዬ ይዤ ገብቼ እቤት ነው የምጥለው የሚወደድ ልምድ ነው ያለኝ እናንተም የድርሻችሁን አድርጉ👍
2026-10-17 16:16:17
21
Dunia🌍 :
አንተ አዉሮፓ ትላለክ አረብ ሀገር እንዴት እንደ ምንኖር እናዉቃለን የእዉነት ትክክል ነዉ
2026-10-17 09:05:14
19
Bamike :
ያንተ አይነቱን ያብዛልን በያ🥰
2026-10-17 16:41:56
24
Hayder khan :
እስማርት 100%እጋራሀለሁ
2026-10-23 18:07:46
9
Efa Lmswa 📸 :
let's go together to build future of Ethiopia
2026-10-25 06:23:42
0
አሚር :
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
2026-10-17 08:27:31
10
እንቆጳ :
ማርያምን አሁን አድጌ አይደለም ድሮ ተማሪ እንኳን ሆኜ ከጓደኛቼ ጋር ማስቲካ እንኳን በልተን የሁሉንም ልጣጭ ተቀብዬ ቦርሳዬ ውስጥ እከት ነበር ቤት ስደርስ ነበር ምጥለው አሁንማ ከመንገደኛው ሁሉ ጋር ነው ምጣላው ካልሆነ ቆሻሻ ባየሁ ቁጥር እየለቀምኩ ነው የምሄደው አንዴ እንደውም ያምሻል እንዴ ተብዬ ተሰድቤ አውቃለሁ። ይሄ የሆነው ግን በእናት እና በአባቴ ምክንያት ነው ቆሻሻ ያለቦታው ከጣልኩኝ እቆጣ ነበር ማርያምን አሁን አመሰግናቸዋለሁ
2026-10-17 09:43:24
7
Eyob27 :
Tekekel nw
2026-10-17 08:23:08
7
Eyob27 :
memeher
2026-10-17 08:23:20
6
Fekadu :
እውነት ነው በትክክል ሕግን ሳይሆን የሚፈራው ቅጣትን ነው 300,000ቅጣት ሲባል እንዴት ጥንቃቄ እንደ ነበር እናቃለን
2026-10-17 12:44:57
7
COMMENT•NOIR :
i wish በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች በኖሩህ ኖሮ። ስንቱ እኮ ነው ይህን የመሰለ ትምህርት ያመለጠው😕
2026-10-21 02:17:58
8
ELNA :
በፍፁም እኔ ሀገሬን አልጠላም መንገድ ላይ ላለመጣል ቦርሳዬ ውስጥ ነው ይዤ የምዞረው
2026-10-19 16:26:35
9
❤️አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር🇪🇹🐅🐅444 :
ከ ቃል በላይ የሆነ ሙህር ወጣት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-10-17 09:14:59
6
RahelNoir :
ካርድ ሞልቼ እንኳን ወረቀቷን አልጥልም ቦርሳዬ አድርጌ ቤቴ ይዤ መጣለሁ ወይ ሽንት ቤት ጥላለሁ ከምንም በላይ የሚገርመኝ ፈጣን መንገድ መውጫ ላይ ትኬት መቁረጫ ጋር ቅርጫት እያለ ሹፌሩ አስፓልት ላይ መጣል ይቀለዋል ሁሌ ነው የምናገራቸው😓
2026-10-17 09:19:24
6
paxion :
ጠንካራ የሆነ ሕግ ማክበር ባህል ስለሌለን ነው። ሕጉም ተፈፃሚ ስለማይሆን
2026-10-17 08:44:52
11
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حديث حسن . . . #مسلم #ذكر_الله #اذكروا_الله
تعديل علي جودة الفيديو السابق ادخل قارن مابينهم وشوف الفرق #مواجهة_الابطال_mlbb #mlbbmena #حاضنةالمبدعين #MLBB #fypシ゚viral
Qui a fait ce montage la😭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂#😂😂😂 #senegalaise_tik_tok #225🇨🇮 #221🇸🇳 #humour
sdikit menoleh ke belakang.untuk melengkapi dan memahami keadaan 🌿⚜️
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy