@veronicaadane: 🙌🏽

Veronica Adane
Veronica Adane
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 08:21:59 GMT
165459
26243
913
327

Music

Download

Comments

yesusha1510
yesusha yesu🔥 :
ኢሉ ሚናቲ እንኳን ብትሆኚ ገብርኤል ከጎንሽ ነን
2026-10-17 08:30:14
407
dawit.dawit746
call_me_dave🎖 :
ያንችን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር😁
2026-10-17 08:26:43
273
kidita33
𝐊𝐈𝐃𝐈🍫 :
Hulem kegonsh nen bezu sera serilen asemin🥹🫶🏾🥰
2026-10-17 09:50:17
63
bky6716
Mr. Blank :
please አርቲስቶች Media ላይ ያላችሁ ሰዎች ከ ቴዲ አፍሮ ተማሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሱ የተገፋ even be መንግስት ደረጃ enkuan መግለጫ ሚወጣበት ሰው ነው gn he doesn't give shit. ignore ሚባል ነገር አለህ ለሁሉም ነገር react አይደረግም አንቺ ግን ሁሌም ከፍ በይ.
2026-10-17 08:54:15
107
tsedi_45
Tsedi🎤🎼 :
That’s my girl ❤️🙌🏼
2026-10-17 08:35:49
67
nardi21th
Nardi :
Endi new yemibalew jegnit 💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-10-17 11:19:14
0
semira.hamza2
susu🇹🇷 :
የኔ ጠንካራ ሴት ስለተመለሽ ደስ ብሎናል ጠላት ቅጥል ይበል እኛ እኖድሻለን👸❤💪💪💪
2026-10-17 09:30:41
39
samiaynu
Samuel Aynutaye :
ኢየሱስ ይወድሻል
2026-10-17 08:26:25
90
melek_23_16
Melek_the_last_King :
እናሳ ለውጥ ሲመጣ ሁሉም እጢ ነው የሚሆነው ምንም ቢሉ እንዳሰሚ በጣም ነው ምትመቺን🥰
2026-10-17 08:31:22
54
fre.haile.mariam
Fre Haile mariam :
esey yene jegna stet eygna btam new emnwedsh🙏❤️
2026-10-17 08:27:50
20
elzzy.x
:(𝓔𝓵𝓼𝓪_🌸🌸 :
yne ጀግና ሴት እወድሻለሁ 😘💞
2026-10-17 08:35:10
10
aynicute21
Ayni tadele🌸 :
ignore ppl don't cry again we love you vero🥰🥰
2026-10-17 12:01:58
0
mullerzuberkucha1
mullerzuberkucha1 :
You are so strong dear sister! No rumors can break you. Ethiopia loves you, and the world admires your talent! Keep shining, stay happy, and never let your haters steal your smile!
2026-10-17 09:28:02
1
liyaye.lidu
liyaye lidu :
yes yen jegina🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ewodshalehu
2026-10-17 13:18:20
1
johnlyrics90s
johnlyrics90s :
መፍረድ እንደመኖር ቀላል አይደለም🔥💯
2026-10-17 09:18:34
5
frita6688
Thatgirl :
Go girl
2026-10-17 08:28:38
2
kid.eyoba
kid Eyoba :
የኔ ንግስት አንቺ እኮ የድንግል ልጅ ነሽ
2026-10-17 08:36:17
7
bitazi16
bita🎤🎶🦅 :
jegnit🥰🥰🥰
2026-10-17 08:30:41
3
darajjee832
ዳጊ ✌️ :
ስንት ደረሰ
2026-10-17 08:35:53
6
tizitaonly1080
Tizita_only :
ቬሮኒካዬ፣ ሰሞኑን በዙሪያሽ የሚሰሙትን አሉታዊ ነገሮች እና ያለአግባብ የሚሰነዘሩብሽን ትችቶች ስሰማ ልቤ ተነክቷል። አርቲስት ስትሆኚ የህዝብ ባለቤት መሆንሽን አውቃለሁ፤ ነገር ግን ሰዎች የሰውን ጥረት፣ ድካም እና ውብ ስራቸውን ዘንግተው ያለርህራሄ ሲወርፉሽ ማየት በጣም ይከብዳል። ውዴ፣ ዛሬ ግን ከጎንሽ ሆኜ ልነግርሽ የምፈልገው አንድ ትልቅ እውነት አለ። እውነት ፈጣሪን ብቻ ያውቃል! የሰዎች አንደበት እንደየወቅቱ ሁኔታና ንፋስ ይለወጣል። ዛሬ የሚወዱሽ ነገ የሚጠሉሽ፣ ዛሬ የሚያወድሱሽ ነገ የሚተቹሽ ሰዎች ብዙ ናቸው። የሰው ልጅ ፍቅር እና ጥላቻ እንደ ማዕበል ተለዋዋጭ ነው። ስለዚህ የሰዎችን ተቀባይነት ለማግኘት ብለህ ፈጽሞ አትጨነቂ፤ ነፍስሽንም አታደክሚ። ሁልጊዜም ቢሆን ልብሽንና እይታሽን ወደ ፈጣሪ ብቻ አድርጊ። እሱ ብቻ ነው አንቺ ማንነትሽን፣ ልብሽን እና ለስራ የለፋሽበትን ውድ ጊዜ የሚያውቀው። ከፈጣሪ በላይ ለአንቺ የሚቆም፣ የሚጠብቅሽና ፍጹም ፍቅርን የሚሰጥ ማንም የለም። ሰዎች ቢናገሩ፣ ቢተቹ ወይም ቢያወሩ ማለፊያ ናቸው፤ እጅ የሚሰጡትና እውነት የሚገባቸው ጊዜ ሲደርስ ነው። በዚህ ፈታኝ ሰዓት እባክሽ ጠንክሪ! ፈጣሪ ከጎንሽ ነው። እኛም አድናቂዎችሽ እና ወዳጆችሽ በጸሎትና በፍቅር ከጎንሽ ነን። ፈጣሪ ብርታቱንና ሰላሙን ያድልሽ። አይዞሽ ውዴ፣ ማንም ሰው ፈገግታሽንና የውስጥ ሰላምሽን እንዲወስድብሽ አትፈቅጅ!
2026-10-17 14:16:35
2
yimu.omar
OMAR 🇪🇹❤🇵🇸 :
ሰዉ ጨካኝ ሁኗል አንድ የሚገድለኝ አጣሁ😢😢
2026-10-17 09:19:20
4
tesfu.555
tesfu 555 :
lanchi nawu
2026-10-17 11:55:34
3
meron.did
🦋Meron Dir🦋 :
Ve🥹❤️እግዚአብሔር የልብሽን ምስጢር፣ የዝምታሽን ምክንያትና ያላነበበውን እንባሽን ሁሉ ያውቃል። ሰው ባይረዳሽም እርሱ አይተውሽም። ያደረግሽውን ትዕግሥት ወደ ደስታ፣ የለፋሽበትን ወደ ፍሬ፣ የተሰበረውን ልብሽንም ወደ ሰላም ይለውጥልሽ። እመቤታችን ከአንቺ ጋር ትሁን፤ መጨረሻሽን ያማረ ያድርግልሽ። እህቴዬ! 🙏❤️🕊️
2026-10-17 09:16:05
2
henok05papi
henok :
😍 ጀግኒት 😍 አዳነማ አሳድጎሽ እንዲህ የረከሰ ነገር ዉስጥ አትገቢም 🥰🥰🥰 በርቺ እንወድሻለን
2026-10-17 13:27:04
1
nolawi161
nardi🤩 :
endi new enji yene jegena🥰
2026-10-17 10:52:25
1
To see more videos from user @veronicaadane, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About