@abel_abuna7: ከውስጥም ከውጪም ተረባረባችሁባት

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 08:37:54 GMT
42093
2207
133
389

Music

Download

Comments

hewana1238
It’s Hewana 💄💅🏻 :
I love ye Protestant mezemur 🥰🥰🥰ከልጅነቴ እሰማለው አሁንም እሰማለሁ ወደፊትም እሰማለሁ
2026-10-17 10:52:05
75
user8140225674454
ዘ ነገደ ዮቶር :
መልካም መምህራችን ናቸው ሀሳባቸውም ትክክል ነው አለቀ
2026-10-17 09:22:11
44
user66945786323322
kassu :
ስጀመር መዝሙር የምዘመረው ለእግዛብሔር ክብር ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የትኛውንም ለእግዛብሔር ክብር የተዘመረ መዝሙር እሰማለሁ ችግሩ ምንድነው?
2026-10-17 09:26:09
54
sammy_4007
Sam_Tech :
ትክክል ነው ምን ያስቀላውጣታል
2026-10-17 08:53:00
61
esu.esu137
Esu :
ጠይቆት እምቢ ብለው ነው በርግጠኝነት
2026-10-17 09:35:05
14
fikiret2112
Hermi yem Mikaellij :
I am orthodox but I like protestant mezumer
2026-10-17 11:35:50
0
user4263566937681
zer'ay melaku :
negade nachew belena bro
2026-10-17 11:25:09
0
asneasnecompensation
Asnakew kassa :
ሁሉም ቁማር ነዉ በኛ ላይ እየተጫወቱብን ያለዉ ።
2026-10-17 08:46:50
11
arsema8041
Arsema :
ሁለት ኢየሱስ የለም መምህሩ መጀመሪያ ወንጌልን አንብቡ
2026-10-17 11:12:55
2
ayetawekem
ayetawekem :
Well said
2026-10-17 11:43:29
0
rozaseme
rozaseme :
ዘፈኑን መቃወም አይሻልም
2026-10-17 09:15:19
5
tomas.alaro
Tomas Alaro@9071 :
ግልጽ መልዕክት ነው የሰውዬው ሀሳብ፨ ከፕሮተስታንት መዝሙር ዘፌን ይሻለኛል ነው። ግን ለምን ይሆን?
2026-10-17 11:03:13
2
alemayehu0021
Alex 🔕🇪🇹 :
አቡና እንደ ሀገር ነው እኮ የወደቅነው አትልፍ ...
2026-10-17 09:09:30
5
debritu437
Debritu :
መዝሙር ለእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔርን ካከበረ ለክብሩ እንዘምራለን
2026-10-17 11:23:22
0
user8616068185665
D A :
ጥላቻ ነው በየትኛውም ዜማ ቋንቋ ጌታን ማመሥገን ይቻላል ወግና ህግ ዜማ አያጸድቅም ማመን ና መኖር ነው ዋናው ኦርቶዶክስ ብሆንም አቤል ልክ ነው
2026-10-17 10:13:53
3
binayedudu1
bina Ye dudu 21 :
አቤል ማሪያምን የልቤ ሰው ነክ ❤️❤️
2026-10-17 09:05:59
6
yordi20232
Yordanos _Solomon :
thank you
2026-10-17 09:04:26
0
kalu.uche99
kalu uche :
second 🤴
2026-10-17 08:42:20
0
betihailu2006
Betty Tef 2004 :
ሀሳባቸው ትክክል ነው የራሳችን እልፍ አእላፍ መዝሙር አለን ምንም የሰው መዝሙር አያስፈልግም
2026-10-17 09:48:42
14
wende.ketsela
Wende Ketsela :
አዎ ልክ ናቸው
2026-10-17 10:11:48
5
tigist.goytom
Tigist Goytom :
በጣም ያሳዝናል
2026-10-17 09:42:32
0
henon1250
MA🧡MU :
ዘንድሮ ምን እንደሆነ ባላውቅም የኔን ሃሳብ እያወራክ ነው🙏
2026-10-17 11:07:46
1
user7230438105721
hany :
አቤላ እንወድሃለን እናከብርሃለን መምህሮቻችን ግን አንቱ አንተ እያልክ እድታቀላቸው አንፈቅድልህም መምህር ሲሳይ ለሃይማኖታቸው ዋጋ የከፈሉ የምንሳሳላቸው መካሪ አስተማሪያችን ናቸው የገሠፁትም የሰራችው ስራ ልክ ስላልሆነ ነው አንዱን ስህተት ለማጣፋት ሌላ ስህተት በሀይማኖቷ ደስታዋንም ሀዙኑዋን ጭንቀቱዋን የሚገልፅ በዕንቁ መዘምራን የተዘመሩ መዝሙሮች አሉላት
2026-10-17 08:57:05
4
francisco_4christ
F r a n c i s c o M. :
ወንድሜ አቤል ተባረክ
2026-10-17 09:46:33
2
user6638530865927
እገይስ ሀቤከ :
አረ መጀመሪያ ካርድ አውጣ ነው የሚለው ደርሶብኛል
2026-10-17 08:53:24
4
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About