@felekedemissieofficial: ሹፌር#ትራፊክ #ፖሊስ #ሞተረኛው #ጋራጅለሚሰራውጀለስ #ሹፌር

Feleke Demissie official
Feleke Demissie official
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 09:48:06 GMT
206064
21953
354
1608

Music

Download

Comments

mb.news5
MB News :
ሁለተኛው ልጅ ግን ምርጥ ሰራተኛ ነው
2026-10-17 11:06:19
461
tens249
Tens :
ጀግና ነህ፤ሁሉም እንዳንተ መብቱን ቢጠይቅ ጥሩ ነበር።
2026-10-17 09:56:17
1202
usa055716
አዛኘን :
አይ ጌዜ አማርኛ የለም
2026-10-17 10:22:33
426
able.aklilu
go :
ልብ የሚጠይቀው መብትክን ትራፊክ ላይ ቢሆን ነበር እነዚማ ምስኪን ናቸው
2026-10-17 10:26:49
148
melegnaw61
melegnaw/መለኛው :
የሆነ አይነት አማረኛ ሰማሁ ልበል😂😂😂
2026-10-17 10:52:27
176
user4247833506369
@kAsahunAbate197 :
ያደርቁሀል ምንም የሚያውቁት ነገር የለም
2026-10-17 10:39:59
72
ozgan83
ozgan :
ሳይበስሉ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን እኮ ወገን
2026-10-17 10:58:41
129
n000000i000000a000000
Nia :
ሁለተኛው ልጅ ግን ስነስርዓቱ ደስ ሲል
2026-10-17 11:21:36
55
nahomemayamoves
Nahome@Maya :
ከነዚህ ጋር መግባባት አንችልም መቸም
2026-10-17 10:25:21
82
dere2.3
ደረጀ ጌታሁን(ጠበቃና የህግ አማካሪ) :
ህግ አዋቂ ስትሆን መብትና ግዴታህን ታውቃለህ...ለህግ አክባሪ ለሆነው ሹፌር ታላቅ አክብሮት አለኝ...
2026-10-17 12:44:20
15
meba0017
Meba :
ለማንኛውም ነገር መታወቂያ ተገቢ ነው
2026-10-17 10:35:40
59
sentayhunegussie
sentayhu negussie :
ሀሎ ምልክት የለበሰ አምጣለት
2026-10-17 13:00:49
13
mondame_1712
Live it up :
Automotive journal
2026-10-17 13:24:19
0
user6234437984335
ፍሬ :
በመጀመሪያ ደረጃ ልብሳቸው ሲቀጥል ህግ አክባሪ ከሆንክ የተጠየከውን ስጥና አስረዳ
2026-10-17 10:47:05
8
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What Country is this
2026-10-17 13:03:33
0
user703694397same123
sami yenatu lej :
yet new
2026-10-17 13:39:24
0
akliluhmichael
King Addis :
እኔ ሁሌም በየሄድኩበት የምከራከርበት ጉዳይ የትራፊክ ምልክት በሌለበት የሚከለክሉ አሰልቺ ሰዎች
2026-10-17 12:43:37
5
killbenz09
killbenz :
you are ✅️
2026-10-17 11:08:23
0
maymer16
maymer16 :
ትክክል
2026-10-17 10:17:49
8
kalu81319
Abi@12 :
ስራአቱ ነው አትድከም
2026-10-17 10:39:44
11
fitsumsiraw
እግዚኣብሔር ይመስገን። :
ይሔን ነገር ይጠየቅልን የሚፈቅድ ቦታም የማይፈቀድ ቦታ ለመቅፈል ይሮጣሉ
2026-10-17 10:40:35
14
user127363746386
User039939383763736 :
አንበሳ ክብርህን የምታስጠብቅ
2026-10-17 10:31:06
12
perfect.mercy5
MF :
የመንገድ ፈንድ ከፍለህ ባለቡናቤትና ባለድርጅት እንዲሁም ጎሚስታ አታቁም የሚባልበት ጊዜ ሆነ
2026-10-17 11:43:14
6
aschuab6
@asch29 :
ሁሉ እንደዚ መብቱን ማስከበር አለበት የትም ቦታ ቢሆን
2026-10-17 10:59:16
6
ermi480
ኤርሚ የ ድሬው :
እረ ሹፌር ብቻአደለም አዎቶመካንክ ስለመኪና ያስተምራል
2026-10-17 14:03:11
2
To see more videos from user @felekedemissieofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About