@hientantam2000: Áo khoác nhẹ cho bé #aokhoacnhechobe #aokhoacchobe #aochobe #hientantam2000

Hiền tận tâm ✅
Hiền tận tâm ✅
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 17 October 2026 10:40:13 GMT
5
0
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hientantam2000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsights «٠1998 ላይ ጋዳፊ ስለ ኤርትራ መገንጠልና ስለ ባህር በር ሲጠየቅ እንዲህ ብሎ ነበር٠» የተናገረው፣  የኤርትራ መገንጠል ኢትዮጵያን ባህር አልባ አድርጎ ቆልፏታል። የኢትዮጵያ ተወካዮዎች ስለ ባህሩ አልወሰኑም። ማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ የምክርቤት አባልም አያቅም። መለዜናዊ ለብቻው በጓበጓደኝነት የሰጣት ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያዊያኖች አንድ ቀን መጠየቃቸው አይቀርም። ሀበሾች የባህሩን ማንነት የሚነሳ ሀይል የመጣ ቀን ተባብረው አገራቸው ከባህር እንዳትገናኝ የዘጋትን ቁልፍ በድንገት ይሰብሩታል።  ማንም ኢትዮጵያዊ አገራቸው ባህር አልባ ያደረጋትን የስህተት ቁል እያየ አይኖርም።  በኤርትራ የተቆለፈች ኢትዮጵያን ይዞ  መኖር በቃኝ ይላል። ቆላፊዋን ኤርትራንም በጓደኛዋ የወሰደችውን አይተዋትም። እንደዚህ ያደረጉት ግን ግብፅና ሶሪያ ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የወቅቱን ግብፃዊ ዜግት ያለውን መሪ ተጠቅመው ነው። በጉዳዮ ላይ አሜሪካ ጭምር የባህር በሩ ለኢትዮጵያ እንደሚሰጥ ነበር የምታውቀው የነመለስ ቡድን በግሉ ሰጣቸው።  እንኳን እኛ ኢትዮጵያን የራሳችን የነበረን ይቅርና ግብፅም አንድ ሚሊ ውሃ ከመሬቷ የማይፈልቀውን አባይን የኔ ነው ብላ ነው እየተዋጋችን ያለችው።  ለዚህም ነው ግብፅ መጀመሪያ ባህር አልባ እንድንሆን አድርጋ ሱዳንም ተባብራ አሁንም እሚተባበሩብን።  እነዚህ አገሮች ችግራቸው ብልፅግና ነው ወይ ብለን እንዳንተዋቸው የጥፍት እስትራቴጅ ቀማሚዎች ሆነው እናገኛቸዋለን። Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ #ሱሌማንአብደላ #Suleimanabdella #suleimanabdella77Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላ#20billiondollars

About