@sherin8284: አብዛኛው ሰው ሰላም የሚመስለው... ምንም አይነት ችግር የሌለበት ቦታ የመኖር እድል ነው። ​እውነተኛው ሰላም ግን... በጫጫታና በችግር መሀል ሆኖ፣ የውስጥ ማንነትህን አለማጣት ነው። ​ዛሬ ራስህን ጠይቅ... ሰላምህን ያጣኸው ቦታው በመጥፎነቱ ነው ወይስ በውስጥህ ያለው ጫጫታ በመብዛቱ? የህይወታችን ግማሽ ምስቅልቅል ይህ አይመስላቹም?

شرين
شرين
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 11:05:40 GMT
780
122
9
2

Music

Download

Comments

nura.muhamed46
Nura Muhamed :
ሳህ
2026-10-18 05:10:59
1
user238783135
Fozi :
wabit🥰🥰🥰
2026-10-17 11:20:03
1
mahiiisamm
selimsam :
tkkl
2026-10-17 11:21:09
1
firagermany
Firomsa Mahbub :
mashallah
2026-10-18 18:23:40
2
jebrilmobil
Jebril mobile ጥገና :
🥰🥰🥰
2026-10-17 18:13:24
1
huzaifa360ibnu
elaf 🇨🇦 :
🥰🥰
2026-10-22 10:38:08
1
To see more videos from user @sherin8284, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About