Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ncubeethiopia: በሳውዲ አረቢያ እና በጆርዳን መሃል የተደረገው የመሬት ልውውጥ | 1965 Saudi-Jordan border deal. #ncubeethiopia #infotainment #edutainment #currentaffairs #borders
N-Cube 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 11:36:31 GMT
29882
3362
76
198
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.94MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.87MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
hajahh :
ችግሩ እኮ ከየትኛው ክልል ነው የኢትዮጵያ መንግሥት መሬት የሚሰጠው 😂😂
2026-10-17 16:17:52
25
Henos Mulugeta :
ሻበያ ገና ከወንበዴነት ያልወጣ መንግስት ስለሆነ ዲፕሎማሲ አይገባዉም። የተቋቋመዉም የኢትዮጵያን የባህር በር ለማሳጣት እና ከባህር ከልሎ ለመኖር ስለሆነ ይሄን አያረግም። ብቸኛዉ አማራጭ በሀይላችን መብታችንን ማስከበር ነዉ።
2026-10-17 11:52:12
158
Abdi nasir Muhammad :
we won't give them a piece of land
2026-10-17 17:46:23
0
Nigatu :
Egypt will not allow that. It is al. about Egypt
2026-10-17 18:34:48
0
user3447302882539 :
ኢሳያስ ግማሽ ኢትዮጵያን ወስደህ ሀሰብን ስጠን ብትለው እሺ አይልም ምክንያቱም ችግሩ ከኢትዮጵያ እድገት ጋር ነው
2026-10-17 12:59:46
63
Brino :
perfect deplomacy ! 💜
2026-10-17 18:48:57
0
Mike... :
የኤርትራ መንግስት በጎ ምላሽ የለዉም አንኖረዉም። እንደሚታወቀዉ ተደጋጋሚ የሚያማልሉ የሰጥቶ መቀበል ጥሪወች ሲደረጉ ነበር አሁን የተደረሰበት ጠርዝ ጋር መምጣት አይደለም መታሰብም አልነበረበትም ወዳጀ። ከ5 ሽህ ኪ.ሜ በላይ የባህር ዳርቻ 25 ሚሊየን በማይሞሉ ተይዞ 130 ሚሊዮን ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ መተንፈሻ መግቢያ መዉጫ ማሳጣት /ሰጥቶ አለመቀበል/ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ራስንም መበደል ነዉ የሚመስለኝ!
2026-10-17 11:50:40
32
Lulekal :
ኤርትራ ወደ እናት ሃገርዋ ብትቀላቀልስ ተነጥላ ምን ጠቀማት ህዝቧ የሚበዛው ኢትዮጵያ እና ውጭ ሃገር ነው ያለው
2026-10-17 13:18:41
9
Humed Burhan :
why do you bring this now 😤 we just want our land asseb no exchange
2026-10-17 13:08:49
1
Fikru_funDr. :
Good idea;But eritrea is under Egyptian free will
2026-10-17 13:43:08
1
muhaalif1 :
ከኤርትራ ከሚሆን ለምን ከጅቡቲ ጋር አንደራደርም
2026-10-17 16:52:25
3
Mr. Zena አቶ ዜና :
ንጉስ ፈይሰል በጣም ቀና መሪ ነበር
2026-10-17 12:15:25
8
melkaሙ ኃile (አቢጋ) :
ኢትዮጲያ የባህር በር የማታገኝ ከሆነ ከኬንያ ውጭ ያሉ ጎረቤቶቿን እንደ ሀገር እንዳይቀጥሉ ይደረጋል ትንሽ አመት ብቻ
2026-10-17 13:42:57
2
♏ Biruk :
የምን ሰቶ መቀበል ነው ኤርትራን መውረር ነው እንጂ በገዛ ወደባችን
2026-10-17 15:18:14
5
user489168669655 :
2008 ጢዖ ወደብ ውሰዱ ብሎን ነበር ኤርትራ!!
2026-10-17 12:38:36
1
Bekas :
በምቀኞች ሰለተከበብን እንደዚህ ሚያደረግ የለም። ኤርትራ የተመሠረተችው ለለውጥ ለዕድገት አንደ ሃገር ሳይሆን ኢትዮጵያ መውጫ እንዳታገኝ በሩን እድዘጋ እንድትቆልፍ እንድትጠብቅ ለዘበኝነት ነው የተቀጠረችው።
2026-10-17 16:20:02
2
Ethiopiya adisababa :
ኤርትራ በሰላም መስጠት አትልግም በጉልበት እንጂ
2026-10-17 17:33:15
1
Stand firm :
ይህንን እኔም እድግፋለሁ
2026-10-17 12:22:38
4
pipino. :
አሄን ሃሳብ በፍፁም መቀበል የለብንም... ዶክተር አብይ ሲናገር ሰምቸዋለው.. be land ልውውጥ ሲል.. አሰብ.. ኤርትራ ስትገነጠል.. ራስገዝ ነበረች.. so ህጋዊ .. ታሪካዊ.. አካሄድ አይደለም የሄደቺው... be ጉልበት ነው ዋጋ ከፍለን ሞተን ም ቢሆን ማስመለስ አለብን... መንግስት ክተት ማወጅ አለበት.. ህዝቡ በቁጭት ይወጣል " ይዘምታል... ደጀን ይሆነዋል...
2026-10-17 13:41:52
3
ኢትኤል :
ኢሳያስ እሽ ካለ የአለም መጨረሻ ደርሷል ማለት ነው
2026-10-17 12:58:26
2
yikalo ♏ scorpion :
እና የማን መሬት መቀየር ፈልገህ ነው
2026-10-17 13:06:27
2
TAMIR :
የምን ሰጥቶ መቀበል በጉልበት እያለ!!!!
2026-10-17 14:40:17
1
ˢᵘᵐᵐᵉʳ ᵗⁱᵐᵉ :
ይሄን ታርክ ሳልሰማ እንደዛ አስቤ ነበር ጌታን 😄
2026-10-17 12:40:24
1
Tewelde Gebreyesus :
no way
2026-10-17 18:10:08
0
addis :
exelenet idea
2026-10-17 18:05:07
0
To see more videos from user @ncubeethiopia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@lienquanmobile_garena #LienQuan10Fest đây là tôi khi thấy chồng chơi game 🤣🤣🤣
✈️🔥#Ronaldo #CR7
ga nyesel pilih Ace pro 2 buat nemenin trip ku kali ini, hasilnya secakep itu 🫶🏻❤️ @insta360.indo . . #freedive #cebu #sardinerun #moalboal
#foryoupage #fyp #repost
#في_صباح_يوم_الاحد #صباح_الخير #دعاء #اكسبلورexplore
Ngodee banget nih si kaka editorr🤭🫣 #meme #kontenkomedi #kontenhiburan #watchenthusiasts #jamtanganoriginal
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy