Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@quietxheart: 🖤🖤🖤🖤
28
Open In TikTok:
Region: TH
Saturday 17 October 2026 12:10:12 GMT
567
133
2
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.69MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
25 :
💘💘💘😻😻😻🥰🥰🥰
2026-10-18 01:54:26
0
To see more videos from user @quietxheart, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#creatorsearchinsights #መስከረም (25) ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ:: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን3🙏 እንኳን ለታላቁ ሰማዕት ለቅዱስ መርቆሪዎስ (ፒሉፓዴር) በንጉሥ ዳኬዎስ እጅ ሰማዕትነትን ለተቀበለበት ወርሃዊ ለዕረፍቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን3👏 ☦️ቅዱስ መርቆሪዎስ ሰማዕት ☦️ 👉 መርቆሪዎስ" ማለት የአብ ወዳጅ ማለት ነዉ🙏 <አንድም ትርጓሜው"የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ማለት ነዉ:: ↔️ ይህም ቅዱስ አስሊጥ ከምትባል ሀገር ነዉ እርሷም የእናትና የአባቱ ሀገር ናት:: <እርሱ ግን ተወልዶ ያደገዉ በሮሜ ከተማ ነዉ:: 🥀የአባቱና የአያቱ ስራቸዉ አዉሬ ማደን ነበር በአንዲት እለትም እንደልማዳቸዉ ወጡ:: <ከገጸ ከላባት ወገንም ሁለት ወንዶች ተገናኙዋቸዉና የቅዱስ መርቆሪዎስን አያት ሲዲሮስን በሉት:: 👉ሁለተኛም አባቱን አሮስን ሊበሉት ፈለጉ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልዐክም ከለላቸዉ ከእርሱ የሚወጣ መልካም ፍሬ ስለ አለ አትንኩት አላቸዉ። <ከዚያም በኋላ የእግዚአብሔር መልዐክ ዙሪያቸዉን በእሳት ከበባቸዉ:: ↔️ በተቸገሩም ጊዜ ወደ ቅዱስ መርቆሪዎስ አባት አሮስ መጥተዉ ሰገዱለት:: <በዚያም ጊዜ እግዚአብሔር ፍጥረታቸዉን ወደገራምነት ለወጠዉና እንደ በጎች የዋሆች ሆኑ አብረዉትም ወደ መንደር ገቡ 🥀እነዚህም አዉሬ የነበሩት ከቅዱስ መርቆሪዎስ ከኋላ በኩል አብረው የተሳሉት ናቸው:: < ከዚያም በኋላ ቅዱስ መርቆሪዎስ በተወለደ ጊዜ ስሙን ፒሉፓዴር ብለዉ ጠሩት። 👉🏻የዉሻ መልክ ያላቸዉ በእነርሱ ዘንድ ብዙ ዘመናት የሚኖሩ ሆኑ:: < ከዚያም በኋላ ክርስቲያኖች ሆኑ የቅዱስ መርቆሪዎስ ወላጆች አስቀድመዉ ሌላ አማኝ ነበሩና የክርስትና ጥምቀት ካገኙ በኋላም ↔️ አባቱ ኖኀ" እናቱም ታቦት ተብለዉ ተሰይመዋል:: <ቅዱሱም ፒሉፓዴር" ከሚባል ከቀድሞ ስሙ መርቆሪዎስ ተብሏል 🥀ቅዱስ መርቆሪዎስ የነበረበት ዘመን በሦስተኛዉ መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ ንጉሥ ዳኪዎስ የሮም ገዥ ሆኖ የነገሰበት ዘመን እንደመሆኑ የተከበረ የተባለ የዉትድርናን ትምህርት ተምሮ ለንጉሡ አገልጋይ ሆኖ ነበር:: <ባርባርያን በሮም ላይ በጠላትነት በተነሱ ጊዜ:- ቅዱስ መርቆሪዎስ የጦር አዛዥ ነበርና የእግዚአብሔር መልዐክ በሰጠዉ ሰይፍ በመዋጋት ድልን ተቀዳጅቷ:: 👉 የባርባርያንን ንጉሥም ገድሎታል:: <ንጉሥ ዳኬዎስ ግን ድልን የሰጡት የኔ አምላክት ናቸዉ በማለት ቅዱስ መርቆሪዎስ ይህንን ድርጊት በአደባባይ ተቃወመ:: 🥀ቅዱሱም በንጉሡም ፊት ትጥቁንና ልብሱን ማዕረጉንም አዉልቆ ወረወረዉ:: <በዚህ የተቆጣዉ ንጉሥም በወታደሮቹ አስይዞ መከራን ያደርሱበት ዘንድ ወደ ቂሳሪያ (ቀጰዶቅያ ) ላከው:: ↔️በዚያም የሰማዕትነት ስቃይን ከተቀበለ በኋላ:-ኀዳር (25) ቀን አንገቱን ተሰይፎ የሰማዕትነት ተጋድሎዉን ፈጸመ:: <ቅዱስ መርቆሪዎስ ከእረፍቱ በኋላ ጸሊም( ጥቁር )የሆነ ፈረሱ ለሰባት ዓመታት በየሀገሩ እየዞረ ስለ ክርሶቶስ መስክሯል:: 👉🏻በንጉሡ በዑልያኖስ ዘመን ክርስቲያኖች መከራና ስቃይ በበዛባቸዉ ጊዜ ሊቀ ጳጳስ ባስሊዮስና ጎርጎሪዮስ በቅዱስ መርቆሬዎስ ሥዕል ፊት ሲጸልዩ ሳለ:- <አድነነ ሥዕል ከመ ዘይብል ኦሆ! ሥዕሉም እንደሚታዘዝ ዘንበል አለ:: 👉በሥዕሉ ላይ ቅዱስ መርቆሪዎስም ንጉሥ ዑልያኖስን ሲገድለዉ ከጦሩም ጫፍ ትኩስ ደም ሲንጠባጠብ ታዬ:: <ቅዱሳን ባስልዮስና ጎርጎርዮስም ከክርስቲያን ወገኖቻቸዉ ጋር እጅግ ተደሰቱ:: 🥀ቅዱስ መርቆሪዎስ ንጉሥ ዑልያኖስን ስላጠፋላቸዉ እግዚአብሔር አመሰገኑ:: ☦️ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን የኃያሉ ሰማዕት የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን ከክፉ ይጠብቀን አሜን3👏 <ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን:: የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ::(መጽሐፈ ምሥጢር) ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏 ወለወላዲቱ ድንግል 🙏 #ethiopian_ik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #CityTasteTest #fyp #viral #fypシ゚ #
#fypシ #viral #relatable #meaf
#viral #him #blowthisup
#womenfashion #OOTD #workoutfit #WeeklyDeals #spotlightfinds
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy