@afnm2112: ሰበር ዜና !! የመንዝ ጌራ ወረዳ መሀል ሜዳ ከተማ ከንቲባ እና የሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊው በጀግናው ሠራዊታችን ቁጥጥር ሥር ዋሉ። ጥቅምት 7 /2019 ዓ.ም. በጀብደኛው አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ የመሀል ሜዳ ከተማ ከንቲባ እና የሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ተማረኩ። የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ መሀል ሜዳ ከተማን ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በመሐል ሜዳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ቢሮ በመግባት የሕዝብ ዶክመንቶችን በክብር ከጠበቀ በኋላ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ምስሎች አውርዶ መቅደዱ ይታወሳል። ከንቲባውና የሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊው ለማምለጥ ሙከራ ባደረጉበት ወቅት፣ እነሱን ለማውጣት ጠላት በከባድ መሣሪያ ጫና ለመፍጠር ሞክሮ ነበር። ይሁን እንጂ የመጣው የጠላት ኃይል በጀግናው ሠራዊታችን ጠንካራ ክንድ ተመቶ ሳይሳካለት ቀርቷል፤ እነዚህን :- 👉1) አስር አለቃ አያሌው ጣሰው (ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ) 👉2)ጌታቸር ባይሳሳሁ (የመሀል ሜዳ ከንቲባን) የብልጽግና አመራሮችን ጀግናው ምኒልክ ክፋለጦር በቁጥጥር ሥር ማዋል ችሏል። ከንቲባውና ባልደረባው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሰማው ሕዝብም ደስታውን እየገለጸ እንደሚገኝ የግንባር መረጃችን አክሎ ገልጿል። ሕዝብን በማስጨፍጨፍ ከአማራ ሕዝብ ትግል ማምለጥ አይቻልምና ሌሎች አመራሮች፣ ሚሊሻዎች፣ የአድማ ብተና አባላት እና ፖሊሶች እጃችሁን ለፋኖ ስጡ። ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!!
ፍቅርተ አሸናፊ
Region: ET
Saturday 17 October 2026 15:20:04 GMT
Music
Download
Comments
abdumusa756 :
ምን ትርጉም አለዉ የራሱን ወገን ማሰቀያት
2026-10-17 17:32:39
17
Bele Man :
ere yigedelu please please
2026-10-17 19:05:44
1
አማራ :
በጣም እንኮራባችሗል ግን ጥፍተኛም ቢሆኑ አትግደሏቸው ።
2026-10-18 02:23:35
2
@yosi 21__23 :
ምንየ
2026-10-18 03:30:34
1
𝔰𝔢𝔩𝔦 🦋🦋 ሙሉ ኢትዮጵያዊ ❤ :
እናንተ በጣም ብልህና ሀገር ወዳድ ናችሁ እንዳትገድሉት አደራ አደራ በፈጣሪ ይዣችሗለሁ😭😭😭
2026-10-17 23:37:26
2
ምዕራፍ :
ደብርብሪሀን ነዉ እኮ ዉሸት
2026-10-17 16:32:09
2
ግዜዉ ያንተ ሲሆን በዘንቢል ዉሀ ትይዛለህ :
አብሮት ያለውን ልጂ አቀዋለሁ
2026-10-17 17:43:16
1
ፍቅርተ አሸናፊ :
2026-10-17 15:52:24
10
@fikradis8 :
እባካችሁ ምንም አታርጓቸው መንግስት እራሱ እኛኑ እርስ በርስ ማስጨረስ ነው አላማው አላማውን አታሳኩለት ይገባናል መስዋቱ ግን ቢሆንም ልጆችን ያላባት ማስቀረት ነው የሚሆነው
2026-10-18 02:24:19
1
✋✋✋✋✋ :
በጌታ እንዳገሏቸው ችግር የለውም ፈጣሪም መሀሪ ነውና አሥተምሯቸው ልጆች ቤተሠብ ብዙ ነገር አለ ዞሮ እኔጃ እኔ ግራ ገብቶኛል ወንድም ወንድሙን ምናልባት የናተም ሥቃይ አለ ቢሆንም ግን መግደል መፍትሄ አይሆንም
2026-10-17 18:07:15
6
ተሼ ወሎየው :
ውሸታቸውን እኮነው
2026-10-17 16:16:08
1
እሱ ያውቃል :
ከቲባ አላለም
2026-10-17 17:24:26
1
amanuel yebezalji yegeta stota :
አረተዉ ሀገር ያለሰዉ ምንምናት ተዉ ወድሞች አድ እንሁን ያባቾች እና የወድሞች ደም ይክበዳችሁ
2026-10-17 20:36:17
2
user5134781427176 :
ተው ወንድምክን ተው በሗላ ይቆጫችሗል ድንግልን እንዳትገድሉት ማርኩት እባካችሁ
2026-10-17 20:51:48
2
አርጎባ :
ይመቻችሁ
2026-10-17 18:20:51
1
Jon :
ስንት ወጣት እዳስረሸነ እና እደሰወረ ጠይቁና ፈርድ ስጡ
2026-10-17 18:11:12
2
user5410361792238 :
ዪመችህ
2026-10-17 18:03:28
1
የጫካው ንጉስ :
ይመቻችሁ
2026-10-17 16:42:50
2
tomi (ሁሁይ) :
ሁሁይ
2026-10-17 17:04:35
1
biruk mezew :
@አንደኛ😄😄😄😄
2026-10-17 16:53:29
1
ተመስጌን ፍኖ :
ነው እዴ
2026-10-17 16:57:37
1
Geze Man :
@ይችላል
2026-10-17 16:50:39
1
addls :
ኡኡኡኡኡኡኡ
2026-10-17 16:26:48
1
የሺዋልጅ💪💪 :
አረእዉነትነዉእኔበአይኔአይቻለሁ
2026-10-17 16:47:43
1
Man :
እኔም እዛው ነኝ እውነት ነው
2026-10-17 16:57:07
1
To see more videos from user @afnm2112, please go to the Tikwm
homepage.