@sothat013: ዛሬ ላይ ሁሉም መልካም ስራህ አደባባይ ላይ ነው። ዑምራው፣ ሰደቃው፣ ፆሞ፣ ሶላቱ እንደዚህ ማድረጉ (በአደባባይ መታየቱ) በራሱ ባያስኮንንም ነገር ግን መልካም ሥራዎች በሰዎች ፊት ሲከናወኑ የሪአ (የዝና ወይም የውዳሴ ፍላጎት) ስሜት የመቀላቀል ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። በሰው ዓይን ሳይታይ፣ በይፋ ሳይነገር፣ ከሰው እይታ ተደብቆ በብቸኝነት ከፈጣሪ (አላህ) ጋር ብቻ የሚደረግ መልካም ሥራን መከውን አላህ ዘንድ ለመወደድም ተቀባይነት እንዲኖረው ወሳኝ ተግባር ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنِ استطاعَ منكم أنْ يكونَ لَهُ خَبْءٌ [خَبِيءٌ] مِنْ عمَلٍ صالِحٍ فلْيَفْعَلْ﴾ “ከእናንተ መካከል ከሰዎች የተሰወረ (የተደበቀ) መልካም ሥራ መፈጸም የቻለ ሰው፣ ይሥራው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6018 አል۔ኢማሙ ዘሀቢ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ {كانوا - أي: السلف - يستحبُّون أن يكون للرجل خبيئةٌ من عملٍ صالحٍ، لا تعلم به زوجته ولا غيرها} “ሰለፎች ሰውዬው ሚስቱም ሆነች ወይም ሌላ ማንም ሰው የማያውቀው (የተደበቀ) መልካም ስራ እንዲኖረው ይወዱ ነበር (ያዘውትሩ) ነበር።” 📙 ሲየር አዕላሙ ኑበላ፡ 9/349 @@ TATI 👳💫 @farmerkayfinds

💎✨💫
💎✨💫
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 16:01:39 GMT
231
25
1
3

Music

Download

Comments

asmi_laa3
Asmi_laa🍃🧸 :
2026-10-17 17:32:23
1
To see more videos from user @sothat013, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About