@eyobamde: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #habeshatiktok #fyp

Yaki
Yaki
Open In TikTok:
Region: GB
Saturday 17 October 2026 16:49:38 GMT
96123
8503
568
972

Music

Download

Comments

ewneten.filega
Ewneten Filega :
ስሜቱን የሚያውቀው ሰው ያውቀዋል!
2026-10-18 09:45:01
285
merrymax19
Merry :
ጥርር ያለ የEthiopa ፀሀይ ትዝ ያለኝ ነገርሰ 😂
2026-10-18 08:00:28
336
24jth
24jth :
ደብረዘይት,ዝዌይ,አዋሳ...best memories of it🥰
2026-10-18 09:20:36
116
menbigenana
Menbi🦋 :
ከትህምርት ቤት ተመልሼ ዜና ሊደርስ አካባቢ ስለቀቅ ሰፈሩ ጭር ሲል ፀሐዮ ሲበረታ ወይኔ ላይደገም የሄደ ይመስለኛል ያኛው ጊዜ
2026-10-18 08:48:19
170
yeanamel
Anamel :
ለ 4 ሰው 3 በየአይነት በ 21 ብር የምንበላበት ኮሜርስ ፊት ለፊት ግቢ ያለው ምግብ ቤት ነው ትዝ የሚለኝ
2026-10-18 14:43:44
17
shakazulu444
SHAKA ZULU :
ላሊበላ ሬስቶራንት ። ስታድየም ፊት ለፊት
2026-10-18 11:43:33
29
yihunegnmezgebu
Yihunegn Mezgebu🇨🇦 :
4 ኪሎ የመገናኛ ታክሲ መያዣው ጋር ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የነበረውን ሬስቶራንት ግን ሰው ሲያስታውስ አላየሁም ሁሌ ምሳ ሰአት ይከፈት ነበር አሁን የለም🥺🥺
2026-10-18 10:26:47
29
official.love4554
Official.Lili :
በተለይ 90’s😌 ወደ ትዝታ ነው ሚወስደን🥺
2026-10-18 09:44:12
41
solome5073
Royal 25 :
I miss my childhood a lot
2026-10-18 14:03:03
1
kebrome_tewelde
Selina_kebrom🇪🇹🇺🇸 :
ሰሜን ሆቴል🥺
2026-10-18 06:27:14
54
beekii115
chefnagee :
zuway tourist hotel tiz alegn
2026-10-18 16:28:41
1
jovani.tedela1
ጉዞ ወደ አሰብ 😎💪💪 :
ኤዲት የተደረገ የሰርግ ቪዲዮ ተጋባዦች ምሳ ሲበሉ ነዉ የማስታዉሰዉ 🤔🤔
2026-10-18 11:54:33
10
dagemawi04
dagi የዱባዩ ዱነግ🇦🇪 :
እኔ ተቀጥሬ ምሰራበት አጠገብ ሬስቶራንት አለ እና ምሳ ሰዓት መድረሱን የማቀው በዚ ክላሲካል ነው😢 ወደኋላ መለስከኝ በትዝታ🙏
2026-10-18 11:55:19
18
abebe3969
ABEBE :
u r right bro 👌👌👌👌👌👌
2026-10-18 14:41:56
1
mesimesilove123
የ(FACEBOOK ተፈናቃይ)🤨 :
እኔ ለራሴ የባባ መነፀር ጠፍቶብኝ ፍለጋ ላይ ነኝ 🙌 እናተ ስለ ቡና ታወራላችሁ 🙄😂😂😂
2026-10-17 17:53:29
13
enutina1
ወይ ጊዜ :
እውነት ነው አሁን ምሳውም ቡናውም ክላሲካሉም የለም
2026-10-18 09:38:56
24
abu28058
Abu :
great haha
2026-10-18 14:02:06
1
elbin.live_7
elbin🌏 :
I miss my childhood ❤️
2026-10-18 13:47:37
2
user39849615947388
ሁሉ በእርሱ ሆነ 💖 :
ከጎንደር አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ወደ ጎንደር 🥺ትዝታ ሁኖ ቀረ 🥺
2026-10-18 10:26:47
10
silentechoes04
HiddenAura :
90s [Heartwarming]
2026-10-18 08:59:50
19
surraaa1
ሚልካ :
ጦሳ ተራራ ሆቴል ሁሌ በዚህ ምሳየን🥰
2026-10-18 11:56:13
6
jessebrukutala
Essey :
ይርጋጨፌ ሌሲዎን ሆቴል
2026-10-18 09:17:46
6
biruketawitkefeke
biruketawitkefeke :
እውነት ነው በዚህ ክላሲካል በቲቪ ስታየው ጋርው ሸንተሩ ሲሽከረከር ገባየተኛው በአስፓልት ላይ ሲሄድ ገበሬው ምርቱን እያመረተ መኪናው ሲያልፍ ኡፍፍፍ ኧረ ስንቱን ልዘርዝረው 😥😥😥ናፍቆት ብቻ
2026-10-18 11:42:20
6
getch764
G :
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ስሰራ የማስታውሰው ክላሲካል ነው በጣም ትልቅ ትውስታ አለኝ የማይረሳ ያኔ ፈርስት ክላስ እና ስካይ ሬስቶራንት ትዝ ይለኛል ያኔ ደግሞ የራሳችንን አውሮፕላን አስተናግጄ ጨርሼ የመጨረሻ ቾኩን አነሳና ለፓይለቱ ምልክት አሳየውና ተሰናብቼው ሜዳውን ለቅቄ እወጣ ነበረ እና ያኔ ይህንን ክላሲካል የማስታውስበት ዘመን ነበረ 🙏🏻
2026-10-18 07:56:10
21
tztaw
tztaw :
በጣምም እኔ ደግሞ አስተናጋጅ ነበርኩ አውቀዋለሁ ስሜቱን በሀሳብ ይወስደኝ ነበር
2026-10-18 10:49:16
8
To see more videos from user @eyobamde, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About