@wolaitatimes: "መሪነት ስልጣን ክብር ሳይሆን አደራ፣ ኃላፊነትና አገልግሎት ነው" - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሕዝብና በመንግሥት መካከል የሚኖረው ግንኙነት የአገልግሎትና የታማኝነት መሆን እንደሚገባው በመግለጽ የመንግሥት መሪነትና ኃላፊነት የሕዝብን አደራ የመሸከም ተግባር እንጂ የሥልጣንና የክብር መገለጫ ሊሆን እንደማይገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲሱ ፕረዚዳንት ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በሕዝብ መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት አመራሩ ዶክተር ተስፋዬ በልጅጌ እንደገለጹት፤ አመራሩ የተጣለበትን ኃላፊነት ሲወጣ ቢሮዎችን ለሕዝብ ክፍት በማድረግ፣ የሕዝብን ብሶትና ጥያቄ በትእግሥት በመስማት እንዲሁም የአገልግሎት ስሜትን በማስቀደም ሊሆን እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል። የንግግሩ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል መሪነት ለሕዝብ የሚሰጥ አገልግሎት፣ ኃላፊነትና አደራ እንጂ ለግል ክብርና ስልጣን የሚደረግ ሩጫ እንዳልሆነና የሕዝብን ሀብት ለሕዝብ ጥቅም ማዋል፣ ሕገ-ወጥ አሰራሮችንና ሙስናን የማይታገስ አሰራር መዘርጋት እንደሚገባ አብራርተዋል። በተጨማሪም ርዕሰ መስተዳድሩ አሰራሮችን ግልጽና ተጠያቂነት ያለው በማድረግ ሕዝቡ አሰራሩን የሚያውቅበትና የሚከታተልበት እድል መፈጠር እንዳለበትና ሕዝብን የሚያሰቃዩና መልካም አስተዳደርን የሚያበላሹ አካላት ካሉ በጥፋታቸው ልክ የሚታረሙበትና አስፈላጊው እርምጃ የሚወሰድበት አሰራር እንደሚኖር አስታውቀዋል። በተጨማሪም በልማትና በመልካም አስተዳደር ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት አመራሩ ከማኅበረሰብ መሪዎች፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከምሁራን ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባውና ለውጦችም በፍጥነት፣ በፈጠራና በዘላቂነት ሊተገበሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል። WT Media የተሰጡ ተስፋዎችና የተቀመጡ የመልካም አስተዳደር መረጃዎች በመሬት ላይ ተተግብረው የሕዝቡን የልማትና የፍትህ ጥያቄዎች የመመለስ ሂደታቸውን ተከታትሎ መረጃዎችን ማቅረቡን ይቀጥላል። #WTMedia #Ethiopia #SouthEthiopia #Leadership #Journalism #VoiceOfMarginalized #ethiopia #wolaitatimes #ethiopian_tik_tok #ደቡብኢትዮጵያ❤ #wtmedia #abyahemed #wolaitatiktok #yonatanaklilu #orthodox

WT Media
WT Media
Open In TikTok:
Region: PL
Saturday 17 October 2026 16:59:21 GMT
22898
2045
47
219

Music

Download

Comments

mule49074
Mule :
Keep It Up
2026-10-18 06:11:07
0
user8033707522258
dagantana xoossay sharechuwa :
universal right
2026-10-18 13:40:38
0
abu.with.manche
ቀብራራው ማንቼ :
Respect My Big Bro♥️
2026-10-18 14:53:09
0
user88545615200053
ታደስ ቁጫ እትዮዽያ :
ye debubi a Besar Tennessee jegina
2026-10-18 03:28:30
0
143my87
afiye123@# :
2nd abiy ahamed 🥰
2026-10-17 20:00:00
1
bahayilubasa
bahayilubasa :
ይሄ እዉነት ይሆናል?
2026-10-17 19:42:06
4
adismola
Adika Pro :
እግዚአብሔር ይርዳህ... እርሱ ይምራህ!!
2026-10-18 09:36:52
1
tademetakele698
tademe :
ጀግና መሪ ነይ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
2026-10-18 07:16:05
1
adistesfaathleticsproje8
adiss tesfa athletics project :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 zemenot yibarek🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 20:32:02
1
ababach08
ababach08 :
ጀግና
2026-10-18 13:20:41
0
abraham.churko.ab
Abraham Churko Abraham :
tebarek
2026-10-18 09:50:40
0
user6004009317671
Aresnal :
ጀግና መቼም ጀግና ኛዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹
2026-10-18 18:40:54
0
user1552775870509
user1552775870509 :
tikikil
2026-10-18 11:29:00
0
0916724063single.mamire
አገልጋይ መምረ(ዘማር) :
ጌታ ይባሪክ❤️❤️❤️❤️
2026-10-18 11:36:27
0
pawulos_100
Pawulos_100% :
ገታ የረደን
2026-10-18 06:42:21
0
bartayolichay
Bartay Olichay :
ወንድሜ ሙርሲ ምድር ተመልከት
2026-10-18 08:19:08
0
abu.with.manche
ቀብራራው ማንቼ :
ዶ/ር ሺህ ዓመት ንገሰልኝ ትልቅ ሰው እንወዳለን ♥️
2026-10-18 14:54:48
0
oskar1768762493103
oske osksha :
ጀግና
2026-10-18 07:29:48
0
user30948130656294
Ashe " man $ :
ar kifu ayinka docter tesfish🥰🥰🥰
2026-10-18 05:38:07
0
arjamo.tuka
Ayano Tuka 12345 :
ጀግና መራ ነይ አንት እግ/ር ከንታ ጋር ይሆናል
2026-10-18 02:56:21
0
firehiwotegenemo
@Fire FG :
ይህን በተግባር ወንድማችን ጌታ ከፊትህ ይቅደም
2026-10-18 19:09:43
0
tibe384
wisdom for All :
የመደመር ዕሳቤ በሀገሪቱ የነበሩ መልካም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ድሎችን ጠብቆ ማስፋት፣ የተሠሩ ስህተቶችን ማረም፣ እንዲሁም የመፃኢውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት ማሳካት ላይ ያተኩራል።
2026-10-18 05:52:35
0
user6232373527177
𝒎𝒆𝒔𝒊 𝒎𝒂𝒏 :
ፈጣር ይርዳ
2026-10-18 05:20:07
0
farisuobexg
Man united🇪🇹🇧🇪✌️🤞👍 :
:ጀግና መራ ነይ አንት እግ/ር ከንታ ጋር ይሆናል
2026-10-18 04:27:01
0
fikire957
fikire :
🥰🥰🥰
2026-10-17 19:00:33
0
To see more videos from user @wolaitatimes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About