@memaself24: ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን በተለይም በቲክቶክ “የስጋ ዋጋ ይቀንስ! ካልሆነ አንበላም!” የሚለው ንቅናቄ (Challenge ) ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። የዜጎችን የጋራ ኃይልና የሸማቹን ተቃውሞ ከማሳየት አንፃር ትልቅና ድፍረት የተሞላበት ጅምር ነው። ሀሳቡ ጥሩ ነው፣ ግን... ይህንን መርህ ከስጋ ባሻገር ወደ ሌሎች መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች (እንደ ዘይት፣ ዱቄት፣ ጤፍ እና ስኳር) ማስፋት ቢቻል ኖሮ ኑሮን ከማረጋጋት አንፃር፣ ካፒታሊዝምን እና ያለገደብ የሚናረውን የዋጋ ግሽበት ከመዋጋት፣ ደሃውንና አቅመ ደካማውን ከከፍተኛ የኑሮ ጫና ለማቃለል፣ ፍቱን መድኃኒት በሆነ ነበር። ግን ጥያቄው በውድ ዋጋ ስጋን ገዝተው የሚጠቀሙት አካላት ቲክቶክ ላይ ገብተው የእኛን የ“አንበላም” ቪዲዮ ያዩታል ወይ? ቢያዩትስ አንበላም ይላሉ? እንደ ድመቶቹ ንቀው ቢተውንስ እኛ በባዶ ሆድ “አንበላም” ብንል፣ ሻጩና የገበያው ባለቤቶች “ይሁንልን” ይሉን ይሆን? ወይስ ጩኸታችን ከማህበራዊ ሚዲያ ገፅ አልፎ በኪሳችንና በሆዳችን ላይ ብቻ የሚያርፍ ሸክም ሆኖ ይቀራል? ለማንኛውም ጅምሩ ጥሩና የጋራ ንቃተ-ህሊናን የሚፈጥር ነው። ሕዝብ ሲተባበር የማይችለው ነገር የለምና፣ ይህ ቻሌንጅ ከTiktok ዓለም ወጥቶ በገሃዱ ገበያ ላይ ተፅዕኖ ማሳደር ይችል ይሆን? እናንተስ ምን ትላላችሁ? የስጋ አንበላም ቦይኮቱ ውጤት ያመጣል ወይስ እንዲሁ ስጋ እንዳማረን ይቀራል? ሃሳባችሁን አጋሩን! #ስጋቤት #ጥሬ_ስጋ #ቡና #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ግጥም

SageVibes
SageVibes
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 17:19:39 GMT
159230
18536
703
6155

Music

Download

Comments

yegermal91
yegermal :
1 ኪሎ ስጋ 500 እስከ 700 ብር መግባት አለበት
2026-10-18 06:34:26
177
anwar.hussen335
Anwar Hussen :
እንቁላልም ይቀንስ ከስጋ በላይ እንቁላል እንጠቀማለን በተለይ ልጅ ያለን
2026-10-18 09:05:45
93
elora.asfaw
Elora Asfaw :
no more sega
2026-10-18 18:57:48
0
love_fulfills17
LoveFulfills :
1 KG of Meat should be 500 to the maximum in today's market. But in general it should be 100 max., no more than that. Let's go for his people, let me give you one fact, Addis Ababa, (Ethiopia) in general is the most expensive city, even more than New York, London, or Geneva.!!! This includes Rent, Food, Transportation, Utility price etc. The cost of living is ridiculously unfair!
2026-10-18 16:38:14
3
yergalem722
አዲስ አበቤ :
በማይመለከተኝ ጉዳይ አልገባም ባይሆን የሽሮ እህል ዋጋ ይቀነስልን::
2026-10-18 03:41:26
63
user16721507255713
ማሜ :
no more
2026-10-18 08:32:24
0
user86515252915987
ዎቢት :
no. more. sega
2026-10-18 19:00:11
0
user4529193778425
ልዑል ዘውዴ :
ስጋ በጭቅጭቅ የሚበላ ምግብ አደለም ካለህ ብላ ከሌለ ይብሉበት!
2026-10-17 22:27:38
26
habtamutasew105
Habtamu Tasew :
ብንበላም ባንበላም 500,ይግባ
2026-10-18 03:25:32
33
israeltadesse09
መገሪና :
ይቀንስ 1ኪሎ በ500መቶ
2026-10-17 19:25:52
18
user8619367021566
user8619367021566 :
በርቱ! ድር ቢተባበር አንበሳ ያስር!
2026-10-17 17:41:36
18
tek4889
Tek :
@Tek:አባቴ ስጋ ይቀንስ ለማለት በመጀመሪያ ስጋ ለምን ጨመረ? 1ኛ የመኖ ዋጋ ጭማሬ ምክንያቱም ጥሩ ስጋ የሚገኘው ጥሩ መኖ ሲመገብ ነው ሲቀጥል በመኖ ዋጋ ላይ እና በመኖ ግብአቶች የ 15 % ቫት መንግስት ተግባራዊ አድርጓል። 2ኛ የመኖ ጥሬ እቃ አቅርቦት ጭማሬ ለምሳሌ የፋብሪካ ተረፈ ምርቶች ከጥሬ እቃው ተቀራራቢ ዋጋ ነው የሚሸጡት 3ኛ የግብአት እጥረትና ጭማሬ ለምሳሌ ቦቀሎ ከ3500 ብር 7500 ብር ደርሷል ታዲያ ስጋ ይቀንስ ስትሉ የጨመረበትን ምክንያት አውቃችሁ መሆን አለበት። ስጋ አለመብላት መብት ነው በጪፍን ዋጋ ይቀንስ ማለት ግን ምክንያታዊ አይደለም ቻሌንጅ የሚፈልጉ ብዙ ችግሮች ነበሩ ግን ምን ዋጋ አለው ?
2026-10-17 21:24:08
15
has332017
ኢሳ-ሃያቱ :
dddreff
2026-10-18 18:48:03
0
user3270906368366
ABNET 21 :
ምን አገባኝ እኔ እምበላዉ ሽሮ
2026-10-18 04:17:41
5
matherabiye
mather abiye :
ወተት 50 ስጋ የክትፎ 1000 የወጥ 800 በዚልክ ይደረግልን ዶሮ ደበኛው 1000ይደረግል ከሚገዙበት ያስቀንሱ ዘይትም1 500 ይደረግ ቡናም ይቀንስ ለመግስት አድርሱልን 🙏🙏
2026-10-18 17:06:41
4
tamratsesay
tamrat sesay :
ስጋ ምንድነው ጎበዝ
2026-10-18 05:25:30
2
belayshelmuley
Belaya shelmuley ሸልሙለይ :
No more
2026-10-17 22:13:59
1
teddykass23
ቴዎድሮስ ካሳ :
የትልቅ ነገር ዋጋ ማዎቅ ምን ያደርግልኛል አለ ዳቦ ነው መግዛት ያልቻለው በየትኛውም ሐገር ዳቦ ተወደደ ነዳጅ ተወደደ ተብሎ እንጅ ስጋ ተወደደ ብሎ አደባባይ የወጣ አናቅም በድህነት የሚኖር ህዝብ
2026-10-18 02:44:17
5
etabez.melkamu
Etabez Melkamu :
መቀነስ ፣ አለበት !!!!!!!!!!!!👍👍👍👍
2026-10-17 19:34:24
2
jesusjesusjesusjesusjes1
king mila 👑 :
no more ስጋ
2026-10-18 11:06:03
1
shuluka.shanba1
Manhe :
yebase yechemeral Gena
2026-10-17 19:13:11
4
abu.mahi1
CR7 ኗ🐐🐐🐐 :
:የኛ ውዱ ነቢይ { ሰ.አ ወ } እንዲ ብለው ነበር :- አንድ ነገር ከተወደደባቹ ያንን ነገር ባለመግዛት ወይ ባለመጠቀም " አርክሱት " ብለዋል ::
2026-10-18 14:05:11
2
getnet.tbebe
Getnet Tbebe :
እውነት ነው የስጋ ነጋዴ ህዝቡን ዘረፉ ላዬ ነቸው
2026-10-18 02:58:50
3
dawit.getachew0
Dawit Getachew :
NO MORE SIGA
2026-10-18 00:20:48
2
elsabeth.abera
Elsabeth Abera :
ይኛ ጥያቄዎች ስጋ የተወሠኑ ሠዎች ነው 😅😂 ሌላ መሠረታዊ ምግቦች ላይ ትኩረት አድርጉ
2026-10-17 19:32:49
2
To see more videos from user @memaself24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About