@seid_959: #ትላንት ትራምፕ በመካከለኛው ምሥራቅ የ«#ሙሐመድ» ስም በስፋት ስለመጠቀሙ ሲናገር፣ እንዲህ አለ፦ «#ከመካከለኛው ምሥራቅ የመጣን ሰው ስም እርግጠኛ ካልሆንክ፣ በቃ “#ሙሐመድ” ብለህ ጥራው። ስሙ በእርግጥም ሙሐመድ የመሆኑ 65% ነው! “ሰላም_ሙሐመድ!” ብለህ ብቻ ተናገር። እኔ ይህንን ለዓመታት ስሠራ ቆይቻለሁ፤ እስካሁንም አንድ ጊዜ እንኳ ተሳስቼ አላውቅም!» Note: -በዓለም ላይ «#ሙሐመድ» (محمد) በሚለውን ስም የሚጠሩ ሰዎች ከ133 ሚሊዮን እስከ 150 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆኑ የተለያዩ ግምቶች ይጠቁማሉ። ♥ሙሐመድ ﷺ የሚለው ስም በቢሊዮኖች ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው። اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ ❤️
🚵♀️ 𝐌𝐄𝐊𝐀𝐍𝐈𝐊𝐔 //🫶🤌/
Region: SA
Saturday 17 October 2026 18:16:41 GMT
Music
Download
Comments
ንስር አሞራ :
ሶስቱም የአጎቴ ልጆች ስም ሙሀመድ አወል, መሀመድ ሳኒ ,ሙሀመድ ሷዲቅ የእኔም ልጅ ወንድ ከሆነ ሙሀመድ አሚን ሙሀመድ ነው ኢንሻአላህ
2026-10-17 21:45:58
24
ጎንደሬዉ :
Muhammed s a w
Muhammad s a w
2026-10-17 23:12:59
0
Muhammeddd የማድን ስናክም የማይሞትገደልን :
saw saw saw🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-18 10:58:23
0
Bilal :
አለይሂ ሰላት ወሰላም
2026-10-18 03:36:47
5
strong man :
እኔ ደሞ ምን ብሎ ብየ ማሰቤ😂😂😂
2026-10-17 20:10:26
4
Susu Hu :
ወድሜ ሙሐመድ ሁሴን አጎቴ ሙሐመድ አሊ ያክስቴ የልጇልጅ ሙሀመድ ጀማል
2026-10-18 04:47:30
4
ታአምረኛው የሰው ልጅ :
ሶሉ ዐለነብይ ሶለሏሑ ዐለይሒ ወሰለም እልፍ አእላፍ
2026-10-18 04:01:21
2
gemil :
አለይሂ ሠላቱ ወሠላም❤️❤️
2026-10-18 02:21:33
3
ሙብ መን ሁብ@ :
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም ሰሉ አለን ነቢይነ ወረሱሊነ ሙሀመድ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-10-18 03:52:40
2
Burak :
ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2026-10-18 08:09:08
1
joker ጆከር :
s a w
2026-10-18 15:30:27
0
jem ibn adem :
Solelohu Aleyhi Weselem🥰🥰🥰
2026-10-18 13:11:59
0
Dare H. :
"ጠላት ስመሰክር" በድሩ ሁሴን🥰🥰
2026-10-17 21:10:46
1
⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️⛈️ :
ወላሂ የኔ አባትሙሀመድ ሳኒትልቅ ወንድሙ ሙሀመድ አወል ወላሂ
2026-10-18 15:27:02
0
mariam :
እና ሙሀመድ የለለበት የሙስሊም ቤት ያለ አይመስለኘም ወንድ ልጂ ካለ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-18 14:11:56
0
HነኝⓂእህት :
እኔሙሀመዲአጎቴ ሙሀመድ አያቴ ሙሀመድ ወዲሜ ያጎቴልጂ ሙሀመድ ሙሀመዲ ያክስቴልጂ ሥለላህ አለይሂወሠለም
2026-10-18 14:04:58
0
Brown Liverpool king 🤴🤴🤴🤴 :
2026-10-18 13:03:26
0
ሰላም :
SAW
2026-10-18 12:20:03
0
Mehamed Muhaba :
ሰ አ ነቢ
2026-10-18 10:41:47
0
Zeyn G :
ሱ ዐ ወ
2026-10-18 10:33:18
0
العلم نور :
አባቴ ሙሀመድ አጎቴ ሙሀመድ ባሌ ሙሀመድ ልጄን ሙሀመድ እለዋለሁ ቀጣይ አበረታቱኝ
2026-10-18 06:29:50
2
🎀🎁🇪🇹Niema🎀🎁 :
በቤት ውስጥ አንድ መሀመድ ግድ ነው አልሀምዱሊላህ እኔ አለኝ🥰
2026-10-18 07:34:43
4
አቡ፣አብዱሮህማን :
ሰለላህዋአለሂወሰለም
2026-10-18 12:10:07
0
𝑠𝑒𝑚𝑖ℎ𝑎 𝑚𝑦 "ባቦ🦋 :
አይ ወላ አይቸዋለሁ ሲናገር
2026-10-18 11:17:49
0
muhammedahmedsult :
አላሀምድ.ሊላሂ.ሙሀመድ.ነዉ.ሰሜ.
2026-10-17 19:52:07
0
To see more videos from user @seid_959, please go to the Tikwm
homepage.