@bisratnilu: ልጄ ሁለቱም ፆታ አለዉ #tiktok #foryou #foryoupage #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

Nilu ❤️ Tiny
Nilu ❤️ Tiny
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 18:26:27 GMT
55141
1231
29
234

Music

Download

Comments

onesoul.01
𝖔𝖓𝖊 𝖑𝖎𝖋𝖊 :
እንደዚህ አይነት ነገር ይፈጠራሉ ዋናው ጤነኛ ይሁን ፆታውን የሚወስንለት አምላክ ነው ወይ ወንድ ይሆናል ወይም ሴት ሊሆን ይችላል አንቺ መጨነቅ ያለብሽ ጤንነቱ ላይ ነው እና በእክምና እንደ አምላክ ፍቃድ አንዱን አክቲቭ የሆነውን ፆታ ይይዛል እግዚአብኤር ከእናንተ ጋራ ይሁን
2026-10-18 11:12:06
5
abatewendesen
ሃራቤ :
ሆ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይ እናት ወይ
2026-10-18 02:25:48
11
tubeachen
Abushe :
አረ ምንድን ነው የምንሰማው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
2026-10-18 08:33:01
1
shkurisada
hidaya :
የኔ እህት አይዞሽ ጥንቃቄሽ ስገርም አላህ መንገዱን ይምራሽ
2026-10-17 20:28:42
8
user3274784198141
rafale :
እግዚአብሔር አይሳሳትም ፈጥራችሁ አታውሩ
2026-10-18 09:17:07
0
hanahagos50
ሀና፤ማራያም :
እግዝቢሔርን፥የፈጠርውን፥ለማስተካካል፥አትሞክሩ፥የሱስራነው
2026-10-18 10:43:59
0
hayal0598
hayal :
በሕክምና ይብራራ?
2026-10-17 20:14:08
2
henok123400
Henok Hair dresser :
egzere yerdse ehte ayzose
2026-10-18 08:26:58
0
user85123131343568
user85123131343568 :
allah yiznlet ayzogn
2026-10-17 21:56:55
0
sirag5217
sirag :
ቀጣይ
2026-10-17 19:43:11
0
yena.yena376
Yena Yena :
አይዛሽ. እግዚአብሔር. አለ. 🙏 አይዞሽ. እግዚአብሔር. ያዉቃል. 🙏
2026-10-18 07:53:56
4
user6381990143454
ይመቸን🙏 :
ተይዉ ሁለቱም ይኑርበት እንዴ🤭
2026-10-18 08:28:19
0
tigist.teshome13
Tigist Teshome :
እግዚያብሄር ይርዳሺ
2026-10-18 08:00:54
0
gebreabo
Gebre Abo :
አንዱን ማስወገድ የሚቻልበት ህክምና ካለ ቆርጦ መጣል ወይንም መድፈን ነው። ካለበለዚያ በዚሁ ሁኔታ የሚያድግ ከሆነ ልጁ ከፍተኛ የሆነ ስነልቦናዊ ቀውስ ነው የሚደርስበት።
2026-10-18 05:45:04
0
surafeltsegaye38
Sura :
ሺሜል ይባላሉ እነደዚህ አይነት ሰዎች ።
2026-10-17 21:11:11
0
user1696082233603
ሰዉነት :
የወለድሽ ቀን ልጅሽን አግኝተሻል ነገር ግን ልጅሽ ራሳቸዉን አንዲያገኙ ልትፈቅጂላቸዉ ይገባል። የወደድሽዉ የወንድ ጾታ ይሁን ልጅ እርግጠኛ ሁኚ። ሴት መሆን መረገም አይደለም ወንድነትም ምርቃት አይደለም። ሀኪም ማማከር ጥሩ ነዉ ግን ለልጅሽ ከህክምና በላይ ፍቅር ክብር እንክብካቤ ነዉ የሚያስፈልገዉ። በግድ ወንድ ወይም ሴት ለማድረግ መታገል በራሱ ለሌላ የስነልቦና ችግር ያመጣል። ተፈጥሮን መከተል ጥሩ ይመስለኛል። ሌላዉ ልጅሽ ብቻዉን አይደለም አለም ላይ አገራችንም አሉ።
2026-10-18 04:01:16
4
access.furniture
eyujupiter17 :
አይዞሽ ይሄ አዴስ ነገር አይደለም ከአንድሺ ወሊድ አንድ አይጠፋም እንዳንቺ ደፍረው ስላልወጡ ነው ነገር ግን የልጅሽን ሚስጥር ለማንም አታውሪ ያልሰለጠነ ማህበረሰብ ባለበት ከባድ ነው መፍትሔ ላይፈጥሩልሽ በየሚዲያው አትውጪ ከፍ ሲል በሰርጀሪ ይስተካከላል
2026-10-18 09:13:24
1
wesene772
wesene :
በህክምና መስተካከል አይችልም ወይ
2026-10-18 00:46:02
1
.bf82
No Name :
እንዱን በሰርጀሪ አስነሺለት
2026-10-18 08:19:02
0
meron6786
Meron :
እባካችሁ እርዱኝ ኣራስ ነኝ ተራብኩኝ ባሌ ታስሮቢኝ ነው እባካችሁ
2026-10-18 11:46:14
0
bisratnilu
Nilu ❤️ Tiny :
🙏
2026-10-17 18:26:41
1
To see more videos from user @bisratnilu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About