@wwalljlft: max amini funniest moments #maxamini #standupcomedy #maxcomedian#funnycomedy #viralmyvideo

wwalljlft
wwalljlft
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 17 October 2026 18:29:20 GMT
370
27
2
1

Music

Download

Comments

momabear_1
Wanda :
😂😂😂
2026-10-18 00:54:42
0
tencarnacion
TommyEncarnacion :
😂😂😂😂
2026-10-18 01:45:44
0
To see more videos from user @wwalljlft, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🎤📢“አባት በጥፋት በስህተት በጠላት ወጥመድ አልፌ የፈጠርኩት ብሎ በአደባባይ ንስሃ አይገባም” ። ቲክቶክር Kal.baba ☀️ከቀናት በፊት ዘማሪ ይሳቅ ሰዲቅ  ከሰባት አመት በፊት  ስለሰራው ስህተት በሀይማኖታዊ መድረክ ላይ ተናግሮ ነበር ይልጁ እናት የሆነችው በቲክቶክ ስሟ ቃል ባባ (kal.baba) መልዕክቷን  በቲክቶክ ገጿ ተናግራ የተሰማትን ስሜት ገልፃለች። 📢ብዙ ጊዜ ስለአገልጋዮች ብዙ አይነት አሉ ባልታን እንሰማለን። አሁን ስለሱ ወልዷል ልጅ አለውኮ ምናምን ሲባል ሰምተናል እና ያረጋገጠልን ይመስለኛል ምክንያቱም  ንሰሀ ሲገባ በጠላት ወጥመድ፣ በጥፋት፣ በስህተት ምናምን ብሎ ተናግሯል እና ልጅ እንዳለውም አልነገረንም። ⏳🎙️ስለዚህ ይሄ ሰው እውነት ልጅ ቢኖረው ኖሮ አባት ልጁን ፕሮቴክት ያደርጋል ነገ አድጎ ልጁ የሚያየውን ለሚያየው ነገር ይጠነቀቃል ለሚዲያ ይጠነቀቃል ከእግዚአብሔር ጋር ጨርሶ ልጁን ፕሮቴክት ያደርጋል እንጂ ልጅ ኖሮት አንድ አባት በጥፋት በስህተት በጠላት ወጥመድ አልፌ የፈጠርኩት ብሎ በአደባባይ ንስሃ አይገባም ። አይናገርም ምክንያቱም እግዚአብሔር አባት ነው  የምናመልከው አባት ነው አባት ቢሆን አባትነቱን ያንጸባርቃል ። 📌እግዚአብሔር ጥፋትን ይሸፍናል አይደለ የራስ ጥፋት ላይ ጥፋትን ልጅ ላይ አያመካኝም ሰው እና ይሄ ሰው እውነት ልጅ ቢኖረው ነገ አድጎ ወይም ደግሞ አሁንም በጓደኞቹ ፊት ፌመስ ነዋ ዘማሪ ይሳቅ ሳዲቅ የዘማሪ ይሳቅ ሳዲቅ ልጅ ነኝ እኮ ቢል እንዴ ንስሃ የገባት የጠላት ወጥመድ ያለህ ጥፋት ያለህ ስህተት ያለህ ይባላል ስለዚህ ልጁ ሜንታሊ ነው የሚጎዳው ስለዚህ ይሄ ሰው ደግሞ አባት ነው ልጁን ፕሮቴክት ያደርጋል ከማናችንም በላይ አባት ለልጁ ያስባል አይደል አሳልፎ እንደዚህ አይሰጠውም። ስለዚ ልጅ የለውም ወሬ አናውራበት። ልጅ ኖሮት ግን ከሆነ እንደዘህ ያለው አንተ ልጅ አባትህ እንዳለህ የጥፋት ልጅ አይደለህም የስህተት ውጤት አይደለህም። ከቲክታከር ቃል ባባ (kal.Baba) ንግግር የተወሰደ#foryoupage #viralvideo #fyyyyyyy

About