Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@buraman1996:
Bura dish
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 17 October 2026 18:35:32 GMT
144590
7876
224
1237
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ela :
የኔን ማንም አያምነኝም ማርያምን የቻይኖች ፋብሪካ ውስጥ ነው እና የሀበሻ ሰራተኞች መኖሪያ መንደር አለ እዛው ፋብሪካ ውስጥ ከነሱ ለአንዱ ዲሽ ከሰራሁ በኋላ በዛው የምጣድ ገመድ ልዘረጋለት ባለ 4 ነጥብ ገመድ አምጥቶ ቆጣሪ አጥፋ አልኩት ከዛ ገመዱን በእጄ እየነካሁ ምናምን መቀጠል ጀመርኩ ከዛ ወደ ቤት አስገባሁትና ገመዱን ውስጥ ከገባሁ በኋላ ቆጣሪውን መልሰው እለዋለሁ ብዬ ወደ ቤት ስገባ አምፖል እየበራ ነው ሶኬትም እየሰራ ነው ቆጣሪውን መጀመሪያም አላጠፋውም ነበር 😳... .በምን አይነት ተዓምር የ 3 phase ቆጣሪ መብራት እንዳልያዘኝ እስከዛሬ አይገባኝም ማርያምን ፈጣሪ ነው የጠበቀኝ 🙏🤲
2026-10-18 04:22:40
234
🅗🅓𝑚𝑜𝑏𝑖𝑙𝑒 𝑚𝑎𝑖𝑛𝑡e𝑛 :
እኔም ዲሽ እሰራ ነበር ከ5አመት በፊት 3phase መብራት🥺🥺🥺 እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ የዛን ቀን ዲሽ መስራት ተውኩ
2026-10-17 19:32:18
57
Mulatu :
ይህ ቀላል አይደለም ለሁሉም ባለሙያ መድረስ አለበት
2026-10-17 19:26:50
120
Dereje @21 :
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
2026-11-17 21:30:54
1
De:vido(ዴቭ)🌍 :
እጄላይ አልገባ ያለኝ እቃ ቴስትላይት
2026-10-17 23:31:36
13
adda :
ልክ new አነላይም ደርሶኛል ናህሴ 27 / 1018 ከዛ ግን በትንሽ ነዉ yeterefku ግን አሁንም ያመኛል ሔ/ር ይመስገን አሁን ደና ነኝ
2026-10-17 19:59:57
11
ዘኪ :
ለዲሽ ሰራተኛ ብቻ ሳይሆን ለማንኛቅም ሰራተኛ በስራ ሰዓት ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ፣ የተረፈውን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏
2026-10-17 23:22:44
11
zola's :
🥺🥺🥺 ከ 2 ወር በፊት ጉአደኛዬ በ ዲሽ ስራ ላይ እያለ ከ ጣርያ ላይ ወድቆ ህይወቱ ሊያልፍ ችሎአል ፣ so please ተጠንቀቁ !
2026-10-18 15:59:53
7
ብሬ ድሽ ስራ :
10Qብሮ
2026-11-19 08:21:58
1
solomon :
እናመስግናለን ዎንድሜ ለምክርህ እዉነት ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ፈተና ይሰዉረን
2026-10-17 19:54:20
7
ጸሎት :
Right, most electrical installations are done by careless and non exprienced electricians. So take care of your life.
2026-10-18 18:46:59
1
Heለን🎀🎀 :
የዛሬ 9 አመት ነው ጅግጅጋ ላይ ቢኒያም እሚባል ዲሽ ሰሪ ነበር እኛጋር ሊሰራ ሲመጣ አስታውሰዋለው እናም ከuniversity ተመርቆ ወቶ ነው ስራ ስላላገኘ ዲሽ መስራት የጀመረው እና አንድ ቀን ዲሽ ለመስራት ሰው ጋር ተጠራ እናም ከጣሪው ጋር ተገናኘ መብራቱ ያዘው ከዛን በጣም ጎድቶታል ወዲያው ህይወቱ አላለፈም በህክምና ሲረዳ ቆየና ህይወቱ አለፈ ብቻ ልጅም ስለነበርኩኝ አሁንም ድረስ አረሳውም በተለየ ዲሽ እሚሰራ ሰው ቤታችን ሲመጣ አስታውሰዋለው እናም ዲሽ ሰሪዎች ተጠንቀቁ ፈጣሪም ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
2026-10-18 10:55:34
6
🥷🥷 :
እኔንም አጋጥሞኛል ማሬምን
2026-10-18 03:47:48
1
can I ? :
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
2026-10-17 19:37:07
8
Lencho Mame :
ከጣርያ በላይ ያሉ የመብራት መስመሮችን መጠንቀቅ ያስፈልጋል
2026-10-18 20:30:19
2
ADxe Dishe📡 :
እውነት ነው ዬኔ ጓዴኛዬ እግዚብሔር ነው የተረፈው 🥺✝️🙏
2026-10-18 04:18:03
3
tom :
አሳዘናችሁኝ ተጠንቀቁ
2026-10-18 19:55:23
2
༒𝕙𝕚𝕪𝕠𝕦༒😎📡 :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-18 06:03:37
1
አቤል France 🇫🇷🇫🇷🏍 :
ጥሩ ምክር ነው ወንድማችን
2026-10-18 18:49:57
2
Devana :
በሱ ቸርነት ነው ያለነው
2026-10-17 20:17:25
3
Ñati :
ሚካኤልየ ያውቃል
2026-10-17 22:56:26
2
AKE ELECTRONICS :
uuuf fetari ytebken enem dish seri negn 🥰
2026-10-18 05:15:25
2
hadush :
እንዴት ነው ቴስት የምናደርገው?
2026-10-17 20:30:41
1
Tesfa :
አንድ የኛ ከተማ ልጅ እንደዚ ሆኖል ቀላል ጉዳት አይደለም በጣም ከባድ ጉዳት ተጠንቀቁ
2026-10-18 16:40:13
2
ሳዳም :
10 አመት ሙሉ ስሰራ አንድ ቀን የሆነ አጋጣሚ ተፈጠረ እሱም ቆጣሪው ጠፍቶ በእጀ ጨብጨው ምንም አላረገኝም ነበር ነገር ግን መስኮቱ ጋር ሁለቱንም ገመድ ኮንታክት ሲያረግ ቤት ያለው አምፖል ቦግ እልም ይላል ያንን አጋጣሚ አረሳውም።በነገራችን ላይ ማብራት ብቻ ሳይሆን መሠላልም በደንብ ቸክ አድርጋችሁ ውጡ መሀል ላይ ከደረስኩ በኋላ ተቆምጦብኝ ያውቃል
2026-10-18 07:07:59
2
To see more videos from user @buraman1996, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
30 Shades of Blush from Enchanté is now available—go get your blush match this 6.6! 🌸 @Enchante #echante
—الهوس. لمن تعود الفكرة؟. . . . . #fyp #فريزة #viral #tiktok #عالم_الفيك
Cuerpo en movimiento ✅ #MerachSuperBrandDay #cardio #ejercicioencasa #Fitness #tiktokshop @MERACH
#النترا #كامري #اكسبلور #fyp #foryou يعد برج المملكة واحدًا من أبرز ما المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور المملكة العربية السعودية ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروع برج المملكة واحدًا من أبرز المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور المملكة العربية السعودية ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروع تابع لشركة شركة المملكة القابضة التي يملكها الأمير الوليد بن طلال. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 302 متر، ويتكون من 99 طابقا، ما جعله لفترة طويلة أحد أطول المباني في قدد الشرق الأوسط، تضميمه الفريد الذي يشتبه فتحة القوسة فلي عط أعلاه يميزه عن بقية ناطحات السلحاب، وقد صمم ليكون تحفة معمارية تجمع بين الحداثة والهوية المحلية. يضم البرج مجموعة واسعة من المرافق، منها مكاتب إدارية، وشقق سكنية فاخرة بالإضافة إلى فندق فورسيزونز الرياض الذي يعد من أفخم الفنادق في المدينة. كما يحتوي على مركز تسوق ضخم يعرف باسم مملكة مول، ويضم
Ootd de la flemme pour une soirée raclette J’ai coupé mes cheveux et mes sourcils sont blond comme avant !!! #flemme #OOTD #outfit #haircuts #modsize
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy