@pregnant_mama.x: #firsttrimester #morningsickness #pregnant #pregnancytiktok #fyp

Pregnant Mama ❤️
Pregnant Mama ❤️
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 17 October 2026 20:13:05 GMT
1218
38
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @pregnant_mama.x, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዛሬው እለት ሊቨርፑል በሜዳው ማንቺስተር ሲቲን አስተናግዶ 3ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ተጓዥ የሲቲ ደጋፊዎች የሙዝ ፊኛ ይዘው በስታድየሙ ታይተው ነበር። ይህን ተከትሎም ታዲያ በርካቶች ትርጉሙ ምንድነው? እያሉ እየጠየቁ ይገኛሉ።  የዚህን የሙዝ ፊኛ ምክንያት ለማወቅ ወደ1987 መመለስ ይኖርብናል። የሙዝ ፊኛን ይዞ ወደሜዳ መግባት በ1987/88 የውድድር ዘመን ማንቺስተር ሲቲ ወደሁለተኛው ሊግ ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ በሲቲ ቤት ' ትሬንድ' ሆኖ ቆይቷል። ይህም የተጀመረው በወቅቱ የክለቡ አጥቂ የነበረው ኢምሬ ቫራዲ በአንድ ጨዋታ ወቅት ወደሜዳ ሲገባ ኢምሬ
በዛሬው እለት ሊቨርፑል በሜዳው ማንቺስተር ሲቲን አስተናግዶ 3ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ተጓዥ የሲቲ ደጋፊዎች የሙዝ ፊኛ ይዘው በስታድየሙ ታይተው ነበር። ይህን ተከትሎም ታዲያ በርካቶች ትርጉሙ ምንድነው? እያሉ እየጠየቁ ይገኛሉ። የዚህን የሙዝ ፊኛ ምክንያት ለማወቅ ወደ1987 መመለስ ይኖርብናል። የሙዝ ፊኛን ይዞ ወደሜዳ መግባት በ1987/88 የውድድር ዘመን ማንቺስተር ሲቲ ወደሁለተኛው ሊግ ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ በሲቲ ቤት ' ትሬንድ' ሆኖ ቆይቷል። ይህም የተጀመረው በወቅቱ የክለቡ አጥቂ የነበረው ኢምሬ ቫራዲ በአንድ ጨዋታ ወቅት ወደሜዳ ሲገባ ኢምሬ " ባናና" ሲል ይጠራዋል። ይህን ስም ሲጣራ የሰማው ከአጠገቡ የነበረው ደጋፊም ከቀጣይ ጨዋታ ጀምሮ የሚነፋ የሙዝ ፊኛ ( inflatable banana) ወደሜዳ ይዞ መግባት ጀመረ። ሌሎችም ደጋፊዎች ይሄን ተግባሩን ያለምንም ምክንያት ተቀባበሉት። በ80ዎቹ እና በ90ዎቹ መጨረሻም ይሄ በሲቲ ቤት የተመለደ ባህል ነበር። አሁን ታዲያ ይሄን ባህላቸውን ዳግም ያሳዩበት ምክንያትም ክለቡ ከሊጉ ሊወርድ ይችላል የሚሉ ተያያዥ ወሬዎች መሰማታቸውን ተከትሎ ያንን የ80ዎቹ እና የ90ዎቹን ጊዜ በማስታወስ መሰል ወሬዎች ላይ ለመቀለድ በማሰብ እንደሆነ ዘ አትሌቲክ ያስነበበው መረጃ ያመላክታል። ✍️ዮናታን አየለ @አቢሲኒያ ስፖርት

About