@alfiya__28: #ethiopian_tik_tok #fypシ゚ #yyyyyyyyyyyyyyyyyy #fypシ゚

አሊፍأ❤️‍🔥📷
አሊፍأ❤️‍🔥📷
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 17 October 2026 20:23:19 GMT
16988
372
150
59

Music

Download

Comments

temesgenamlake425
ላይተሯ ከ=ራያ🇨🇬⚔️ :
ያራሴንም አብቤ አልጨረሰሁ እኮን ያችን የማነብበት
2026-10-17 21:50:10
42
royala421
ⒶⓂⒶⓇⒺ⌚️⌚️⌚️ :
diary nw tadya
2026-10-17 23:19:49
0
s8238610
💞ታMaኟ 🦋☦️⬅️GONDAR :
1000 ገዝቸ የሰው ሂወት ከማነብ ለናቴ ቡና ገዝታ እየጠጣች ብትመርቀኝ ይሻለኛል
2026-10-18 05:37:42
3
wwwislam10
ᰔᩚ𝐚𝐧𝐰ǟ𝐫🐎 :
መፅሀፍ በቃ ሁሉም እየተነሳ ሚቸከችከው ሆነ ድሮ ድሮ የተከበረ ነገር ነበር🤔
2026-10-17 21:04:59
22
user3695297521596
ትንሽ//እድሜ//ብዙ//ሀፂያት❤ :
እኔ በበኩሌ ምንም ይሁን ምንም ጎበዝ ነች ኮፊደሷ ይለያል እመዳም ቤት እምሰሩ ልጆች ግን በቃ አበረታቷት ምንም ይሁን ከመዳም ቤት በሁለት አመቷ ከኛ ሗላ መታ እዚህ ደረጃ ላይ መድረሷ እራሡ በቃ ነው በየመን በረሀ አቋርጣ የኡት እመዳም ቤት እምሰራ ልጆች ግን ምቀኛ ነን ማንም እየመጣ እሚሰድበንን ስናፈምስ ከመዳም ቤት የተመለሰች አድት ትንሽ ልጂ ለመጣል ለማሸማቀቅ መሯሯጥ በቃ እዳኛው ጭምት ለምን አልሆነችም ለምን ወጣች የኡነት እስበራሳችን ፎሎ እየተደራረገን ይቶብ እየከፈትን ሠብስክራይብ እየተደራረገን ብናድግ ማንም እየመጣ እየፈመሰ ባልሰደበን በቃ ተዋት አበረታቷት እጂ ለማሸማቀቅ አትሞክሩ🥺
2026-10-17 22:02:51
11
h4236399
ኢተቂላህልቢ :
የራስንም አብቢ አልጨርስኩ 🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-17 21:58:55
8
user6752162459272
𝐀𝐥𝐥𝐚𝐡 𝐢𝐬 𝐨𝐧𝐞🌏🕌❤️ :
ጭራሽ በብር ነዉ የሚሸጠዉ😳😂
2026-10-17 23:05:18
5
user9826806052451
ሀኒ☀️🧸 :
ማበብ ብወድ ለምን ተሰደድሁ☹️😏
2026-10-17 23:29:37
10
user148592911
ዝናር ፈንታ🌾🌽 :
ገዝቶ እሚነብኮ አይጠፋም😂😂
2026-10-17 23:00:03
4
zuzu21002
እፎይታ 😘❤💎👊 :
ባለፈዉ ነገርሽን አደል🤣
2026-10-17 23:39:19
4
we52873
weፏ🦅💘 :
እዛሬዉ ሰቂ አላቅም🤣
2026-10-17 21:45:40
6
s7018769
𝑺𝒆𝒏𝒊~🦅🥷 :
የኔ 2መፅሃፍ ይሆናል ልፃፈዉ አበረታቱኝ🥺😂
2026-10-17 23:23:32
1
zufanzed
zufan :
እኔም መፅሀፍ ላሳትም ነዉ አበረታቱኝ
2026-10-17 22:08:31
2
user479631451
💑💝 baትሪwa 🙎💘 :
ቁጡ ነኝን ፅፈሻል😂😂😂😂
2026-10-18 04:15:56
1
else30456
Else :
እንኳን የች የኔ እረሱ መበብ አቅቶኛል ከቸልሺ የኔንም ፀፍ😏
2026-10-17 22:07:39
0
user3749232800308
@ቃልን በተግባር👌 :
ወይኔ በላቸዉ
2026-10-17 21:57:13
0
zad8979
እሪሀና❤️🇨🇬 :
ኧረ ስቄ ናልኚ😂😂😂
2026-10-17 22:09:06
0
rian20058
መኖር መስታውት ነው💔🖤💔🖤 :
የኔንም የሂወት ታርኬን ፃፉሉኝ🥰🥰
2026-10-17 22:37:46
0
user434247266112
꧁እረግቧ~ ሪች ꧂ :
ሁሁይ ቀልደኛ በዚህም ቆሜ አዳምጨሽ አላቅ😁
2026-10-17 23:01:59
0
kal.queen91
༒𝕜𝕒𝕝 𝕢𝕦𝕖𝕖𝕟 👑 :
ሁሁይ ማለት አሁን ነዉ Ai ነው የፃፈላት 😂
2026-10-18 06:44:46
0
eduye036
ኤዱ ኤዱ :
በብር የሚሸጥ ኮሆነ ማ እኛም ስለራሳችን እንፃፍ[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-18 07:01:28
0
.am.aamm
. F ነኝ ጎጃሜዋ. :
ሚገዛኮ አይጠፍም🤣🤣
2026-10-18 06:58:40
0
redu1937
𝕣𝕖𝕕𝕦🇨🇭🦋 :
እራሴን እማላቅ ሴትዮ ስላች ላንብብ ደሞ😂
2026-10-18 06:54:15
0
hulusport52
ሁሉ ስፖርት ሚዲያ🎤 :
በ1ደቂቃ አቆም ቆም ብለሽ ብትነግሪን በቂ ነበር
2026-10-18 06:52:00
0
girl.one83
ባርች ባርች :
እንደ ሀሳብ ግን እኛ እንድንማርበት ከሆነ ስደት ላለነው በነፃ ቢታደለን ጥሩ ነው በብር አያዋጣንም
2026-10-18 06:45:24
0
To see more videos from user @alfiya__28, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About