@mom123love4: “​​​​​ብርሃኔ ሆይ! ያለ አንተ ሕይወቴ ትርጉም የሌላት መካን ናት። ቃልህን እሰማለሁ፣ ነገር ግን በልቤ ውስጥ ለማስረጽ አቅም ያጣሁ ምስኪን ነኝ። የዓለም ማዕበል ሲመታኝ የነፍሴ መልህቅ አንተ ብቻ ነህ። ጌታዬ ሆይ፣ ውስጤ አንተን ተጠምቷል፤ ይህችን የተሰበረችና የዛለች ነፍሴን በቸርነትህ ጎብኛት። አንተ የነፍሴ ሐኪምና እውነተኛ መጠጊያዬ ነህ።” #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው🙏❤💒✝️💚💛

ብላቴናዋነኝ የተዋህዶ ፍሬ💒♥
ብላቴናዋነኝ የተዋህዶ ፍሬ💒♥
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 17 October 2026 20:42:48 GMT
145
23
3
1

Music

Download

Comments

user20548226723173
ዕፁብ♥️ :
🙏🥰❤
2026-10-17 23:08:33
0
abuyeabate51
MD Egvutrfvjedgh :
🙏🙏🙏
2026-10-17 22:03:27
0
aman.mm0
Ⓐ M N☎️ :
🥰🥰🥰
2026-10-19 10:34:17
0
To see more videos from user @mom123love4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About