@amera.artistry: Cute Travel Dua Keychains 💕💕💕 #keychain #travel #resin #dua #islamic

Amera Artistry
Amera Artistry
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 17 October 2026 20:56:41 GMT
150
8
1
0

Music

Download

Comments

aminahh.n
aminah :
i don’t travel
2026-10-17 23:28:29
0
To see more videos from user @amera.artistry, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌱ቃላት የማበርታት፣የማጠንከር፣የማከም፣ የማሳመም፣የመስበር ፣የመጠገንም ትልቅ አቅም አላቸውና፣ለቃላችን፣ለምርጫችን፣ለንግግራችን፣ለአብሮነታችን አብዝተን እንጠንቀቅ። 🌱ለወዳጅም ሆነ ለጠላት ለሰው አስተያየት ስንሰጥ ለቃል አጠቃቀማችን እንጠንቀቅ እንጅ እንደመጣልን አንናገር። የእኛ ትንሽ መጥፎ ቃል (ንግግር) የአንድን ሰው ልብ በመስበር ሰውን ተስፉ ታስቆርጣለች፣ብሩህ ቀናቸውንም ታጨልማለች። በአንፃሩ የአንድ መልካም ሰው ጥሩ ንግግር የሆነን ሰው የመኖር ተስፉውን ታበራለታለች፣ ቀኑንም ብሩህ በማድረግ ደስታን ታበስረዋለች። 🌱በማንም ላይ የጥላቻ ንግግር ሳይኖርብን ምንጊዜም ሰውን በሰውነቱ ብቻ  ያለምክንያት እንውደድ፣ባለው ማንነት እንቀበል፣ሁሉንም በሰውነቱ  እናክብር።የሰው ልጅ ከጥፋቱ እና ከእንከኑ በላይ ሰብአዊነቱ ብቻ ትልቅ ዋጋ አለው። 🌱መልካም ሰው በልቡ መልካም የሚያስብ እና በአንደበቱ  መልካም የሚናገር በተግባርም ቅን ሆኖ የሚኖር ሰው ሲሆን ነው።  🌱ከምንም በላይ አንደበታችን ገደብ ሊኖረው ይገባል። ድምፃችንን ሳይሆን ቃላችንን እና ከአንደበታችን የሚወጣውን ንግግር እናሳምር።ቃላችን እንጅ ድምፃችን አይደለም የሰውን ልብ የሚሰብረው።   እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

About