Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@caroluhott: 🐍🐍
Carolu
Open In TikTok:
Region: AR
Saturday 17 October 2026 21:02:10 GMT
1086
90
3
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.41MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.41MB
)
Watermark .mp4 (
0.41MB
)
Music .mp3
Comments
carri :
💋💋💋💋
2026-10-17 23:32:59
0
Alexander Rafael Guzman :
😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2026-10-17 21:49:23
0
raul :
[Corazón rojo][Corazón rojo][Corazón rojo][Corazón rojo][Corazón rojo]
2026-10-17 21:07:22
0
To see more videos from user @caroluhott, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@Macaronnn>< #xh #collab #rollerskating #patin #té_bôn_lành
Các cô gái à, hôm nay hãy mặc đẹp, ăn ngon và sống vui nhé! Vì bạn xứng đáng được yêu thương — không chỉ hôm nay, mà là mỗi ngày. 💕 #Happy2010 #NgayPhuNu #CoGaiVietNam #LoveYourself #danisa
IMPOSTER med bästa Farmor✨🥰💞 #tjooogäris #goviral #imposterchallenge #imposter #impostersvenska @BAM! - Imposter & Party Games @Vanessa Dolci @🌸AMANDA🌸
Cứ 8h tối là vô Đồ trong bài nè @Trang Phục Biểu Diễn Fevery #vannghe2011 #vannghetruong #vannghe #muavannghe #múa
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በተለይም በፓርላማ የሕዝብ ድምፅ በመሆን የሚታወቁት አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ከእስር ከተፈቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዝምታቸውን ሰብረዋል። አቶ ክርስቲያን ዛሬ በይፋዊ ገጻቸው ባወጡት አጭር መግለጫ፣ በመከራቸው ወቅት ከጎናቸው ለቆሙት ሁሉ ምስጋና አቅርበው፣ "ከእስር መፈታት ጋር ተያይዞ በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚናፈሱ አሉባልታዎች መሠረተ-ቢስ ናቸው" በማለት ወሬዎችን በአንድ ቃል ውድቅ አድርገዋል። አክለውም የጤና ሁኔታቸው ሲሻሻል "እውነታውን ለሕዝብ በዝርዝር የማሳውቅ ይሆናል" ሲሉ አስታውቀዋል። የአቶ ክርስቲያን መግለጫ መውጣቱን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን የከፈሉትን ዋጋ የሚያደንቁ እና ሞራላቸውን የሚገነቡ አስተያየቶችን እያዥጎደጎዱ ይገኛሉ። ቅዱስ ዮሐንስ የተባለ አስተያየት ሰጪ የእስር ጊዜውን ክብደት በቁጥር ሲያስቀምጠው፣ "3 ዓመት ከ14 ቀናት... 1,134 ቀናት... ከ27,216 ሰዓታት በላይ እስርና እንግልት የተከፈለ የትውልድ መስዋዕትነት!" በማለት የደረሰባቸውን ግፍ እና የከፈሉትን ከባድ ዋጋ አስታውሷል። በተመሳሳይ 'ጎህ ታየኝ በሩቁ' የተሰኘ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ አቶ ክርስቲያንን የዘመናችን ማንዴላ ሲል አሞግሷቸዋል። ስልጣን ከሕዝብ በታች መሆኑን እንዳስመሰከሩ በመግለጽ፣ "ተራራ ነው ጎጃም፣ ተራራ ነው ሸዋ፣ ተራራ ነው ጎንደር፣ ወሎም ተራራ ነው ብለህ ያነቃኸን እኛ ሁሌም እንወድሃለን፤ ሦስት ቀን ከሚስቱ ተለይቶ የማያውቅ አስመሳይ ስላንተ የመናገር ሞራል የለውም፤ ለአሉባልታው አትጨነቅ" የሚል ጠንካራ በሌላ በኩል 'We're Ethiopian' የተሰኘ ገጽ፣ አቶ ክርስቲያን በእስር ቤት ያሳለፉት መከራ ሥጋቸውን እንጂ አቋማቸውንና ጽናታቸውን እንደማይቀይረው በማስታወስ የማይበገረውን ጽናታቸውን አድንቋል። እንደነ መኳንንት ደጉ እና ጌትነት ወርቁ ያሉ ደጋፊዎች ደግሞ፣ "ከምድር ሲኦል እንኳን በሕይወት ወጣህ... አሁን ተራው እኛ አንተን ማስታመም ነው" በማለት የፍቅር አደራ መልእክታቸውን አጋርተዋል። አክለውም ኃላፊነታቸውን ከሚገባው በላይ እንደተወጡ እና አሁን ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው ጊዜ መስጠት እንዳለባቸው በአጽንኦት አሳስበዋል። ከእነዚህ የሕዝብ አስተያየቶች በግልጽ መረዳት የሚቻለው አቶ ክርስቲያን ታደለ በእስር ያሳለፉት 1,134 የሰቆቃ ቀናት በሕዝቡ ዘንድ እንደ ትልቅ የትግል አርማ (Symbol of Resistance) እንዲታዩ እንዳደረጋቸው ነው። ማኅበረሰቡ የሚናፈሱትን የፖለቲካ አሉባልታዎች እና የሴራ ትንተናዎች ወደ ጎን በመተው፣ ለከፈሉት የነጻነት ዋጋ እና ላሳዩት የማይበገር ጽናት ከፍ ያለ እውቅና እየሰጣቸው ይገኛል።
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy