@pure_christianity: መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ «ጴንጤቆስጤ» የሚለው ቃል አለ? (ካቶሊክ እና ኦርቶዶክስስ?)

pure_christianity
pure_christianity
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 05:03:20 GMT
18540
1508
44
187

Music

Download

Comments

nvmb_soul_
nvmb :
are we serious right now dawg😭🥀
2026-10-18 13:30:25
0
jesusislord.35
Wario Christ servant ✝️🙏 :
Orthodox yemil asayugn😁
2026-10-18 06:56:20
5
efirem272
Ephrem Dawro Bana :
ክሪክሪ የኔ ብቻ ልክ ግትሪ
2026-10-18 07:36:38
3
the.judge479
The Judge :
2026-10-18 08:12:31
2
user6168536680178
Salam :
አሜን እየሱስ
2026-10-18 10:12:56
1
by.dbtfzh
እየሱስ ያዲናል :
እየሱስጌታነው
2026-10-18 06:43:33
3
genenehaile755
Genene Haile :
Yes
2026-10-18 10:26:55
1
samuealyenewu
Samueal Yenewu :
ጴንጤ የሚል ምዕራፍ አልጠቀስህም እኮ?
2026-10-18 12:30:44
0
user3366744267855
Daniel Engedashet :
🥰🥰
2026-10-18 11:34:33
0
tilayemengistu4
Tilaye 81 :
😆😆😆😆😆history መፅሐፍ ላይም እኮ አለ ልክ የgreece ቃል ነው
2026-10-18 11:36:17
0
ayg5902
Aዲs 🇪🇹🇪🇹 :
እሰይ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ የሚል የለም😁
2026-10-18 11:11:16
0
feleke.asefa3
ካቶሊክ ነኝ እርሱም የኪድዬ :
እር ምድነው የሠማሑት
2026-10-18 10:20:31
0
dagne.tulu.kela
Dani 💝🌹🥰 :
ortegon
2026-10-18 08:40:42
1
user7718480136973
Lij Habte :
protestant ማለት ተቃዋሚ ማለት ነው Orthodox ማለት ቀጥተኛ ማለት ነው
2026-10-18 09:36:20
2
bbisenebt
Bereket DM :
የዚህ ሰውየ ቀልዶች ይመቹኛል😂
2026-10-18 08:03:37
2
belfgjjg76
ከጉሊት እንግዛ :
2026-10-18 06:51:18
0
firetsidk7
Fire 🔥 :
ሁሁይ
2026-10-18 06:44:00
2
emmanuel50767
ዘ-Emmanuel :
🤣🤣🤣ታድለህ🤣🤣🤣🤣
2026-10-18 09:03:48
1
hirbo.alemayehu
HIRBO ቡርጂቻ :
ኪኪካ
2026-10-18 09:11:33
1
user75772950772916
user757729Moges Moche50772916 :
አው አው አው ሁሉም እየቀዠበ ነው
2026-10-18 10:39:55
0
tesfa.hmichael
Tesfa H/Michael 21 :
ኦርቶዶክስ” የሚለው ቃል የግሪክ ቃል ሲሆን የተቀናበረው “ኦርቶ (Orthos)” እና “ዶክስ (doxa)” ከሚሉት ሁለት ቃላት ነው፡፡ትርጉማቸውም ኦርቶ ማለት ቀጥተኛ: ትክክለኛ(right) ማለት ሲሆን ዶክስ ማለት ደግሞ እምነት/ሃይማኖት(belief) ማለት ነው፡፡ በአንድነት ሲሆኑ ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ፡ ትክክለኛ እምነት/ሃይማኖት (the right belief) ማለት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግሎት ላይ የዋለው በ325 ዓ.ም በኒቅያ ጉባዔ ነው፡፡ በኒቅያ “ወልድ ፍጡር ነው” የሚለውን የአርዮስን የክህደት ትምህርት ለማውገዝና ሃይማኖታቸውን ለማፅናት የተሰበሰቡ ሃይማኖታቸው የቀና 318ቱ ሊቃውንት ይህን ቃል የተጠቀሙት ሐዋርያት ያስተማሯት ሃይማኖት ቀጥተኛና ትክክለኛ ናት ለማለት ነው፡፡ ሌሎች እንደ አርዮስ ክህደት ያሉት በየዘመኑ የሚነሱት ልዩ ልዩ አዳዲስ ትምህርቶች የምንፍቅና መሆናቸውን ለማረጋገጥ ይህችን ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ብለዋታል፡፡ በተጨማሪም ኦርቶዶክስ ማለት ትክክለኛ መንገድ፣ ትክክለኛ ሀይማኖት ማለት ነው ስለዚህ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በትንቢተ ኤርምያስ 6:16 ላይ አንብቡ
2026-10-18 10:26:31
0
biruktegene5
Biruk Orthodox Tewahidoሀይማኖቴ :
Not phente Reformation😁😁😁😁
2026-10-18 12:51:04
0
ashe19776
Ashebir.D :
በሰው የተመሰረተ ሀይማኖት
2026-10-18 11:57:21
0
alemasvpiga
Alemayehu Teninet :
አትዋሽ !
2026-10-18 09:24:44
0
soresagirma4
Soresa Girma :
🥰🥰🥰
2026-10-18 10:38:56
1
To see more videos from user @pure_christianity, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About