@hawinah3: 🥹🤲🏽 ያ ረቢ… ሰዎችን በራህመትህ ሸፍናቸው። ፈገግ እያሉ በውስጣቸው የሚያለቅሱትን፣ ጠንካራ መስለው ብቻቸውን የሚታገሉትን፣ ለማንም ማስረዳት ያልቻሉትን ህመም አንተ ታውቃለህ። ❤️‍🩹 ያ አላህ፣ ለልባቸው ሰላምን፣ ለነፍሳቸው እረፍትን፣ ለችግራቸው መፍትሔን፣ ለእንባቸው ምትክ ደስታን ስጣቸው። የሚጠብቁትን መልካም ነገር አቅርብላቸው፣ ከሚፈሩት ነገር ጠብቃቸው። አንዳንድ ሰዎች የሚፈልጉት ብዙ ነገር አይደለም፤ የሚያስተውላቸው ልብ፣ የሚያጽናናቸው ቃል እና ከአላህ የሚመጣ ራህመት ብቻ ነው። 🤍 ያ አላህ፣ ማንም የማያውቀውን የሰዎች ህመም በራህመትህ ፈውስ። አሚን ያ ረበል ዓለሚን። 🤲🏽❤️ #fyp #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ #neshida❤ethiopiantiktok

Ha-wi-nah
Ha-wi-nah
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 06:06:36 GMT
2003
166
2
9

Music

Download

Comments

selmicho
(selman) :
amin
2026-10-18 11:11:07
0
umukulsum471
Umukulsum🍬 :
Amin yarabb❤️
2026-10-18 08:53:09
0
To see more videos from user @hawinah3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About