@aynisezoo7u:

AYNISHET DAIRY FARMS
AYNISHET DAIRY FARMS
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 06:17:05 GMT
42076
3314
65
217

Music

Download

Comments

reasonisnotenough
Agustin :
Ayniye tilantina slkihn degagime bimokirm ayseram. magignet efelgalehu
2026-10-18 10:34:36
0
ashebrayaliwu2
ashebr :
ኮርማ በየስንት ግዜ ትቀይራለህ?
2026-10-18 12:07:00
1
www.sisab
DJ sound :
ይሄ መኖ የምን ድብልቅ ነው መኖ ማግኘት ችግር ነው
2026-10-18 10:15:32
0
yotor_yt
YoToR :
siltena tisetalachu ende?
2026-10-20 15:43:48
0
delpoultryfarm
ድል የዶሮ እርባታ🐓🐄 :
የስራ ሰው ይላል በርታልን የኛ አስተማሪ🥰👍
2026-10-18 07:24:19
4
user11545120827201
user11545120827201 :
እስቲ አንዳንዴ የከብቶች ማደለበያ መኖ አሰራር አሳየን?
2026-10-18 06:26:05
3
user5326166087877
መላጣ :
በርታዘራቸውንእልጋለሁ
2026-10-25 18:36:14
0
user9596183932579
mohammed :
አድራሻህ የትነው
2026-10-28 16:40:50
0
abaytigabu.16
Abay Tigabu :
የኔ ጀግና እባክህ ልመድህን አካፍለኝ መጀመር እፈልጋለሁ ወደ ጎንደር
2026-10-18 12:37:39
1
demareia77
@Di MAREIA77 :
እኔ በጣም ትመቸኛለህ የግልገሎቹ ምግም ምንድነው
2026-10-24 17:43:49
0
aba11158
Aba :
ጡት ምን ያክል ገዜ ነው ሚጠቡት የመኖ አዘገጃጀክንም ብትነግረን
2026-10-18 08:00:31
3
user12598797322101
ermi :
አድራሻችሁ እየት ነው
2026-10-18 06:51:04
0
user6676261144707
ዩናይትድን :
አይሰራም
2026-10-20 19:53:57
0
zeharajemal1
jaharamoriyom :
ጥሬ ወይም መኖ ለማድለብ በቀን ስንት ኪሎ ይጠቀሙ
2026-10-20 08:08:29
0
seidali605
አርሴ+አርሴ=ሻፒወን :
የመኖዉን ስምንገረኝ
2026-10-23 20:21:55
0
user79547157206006abatu
ÃbęNi :
ከወለደች በስተኛ ወር ፅንስ ትይዛለች / መያዝ ትችላለች
2026-10-29 16:38:34
0
aberabekele56
abra :
ወንድሜ በማርያም ታዳጊነኝና ለርቢ የሚዎን አነስተኞጅን ዉለትም ቢዎን አቅሜ በሚጅል ሽጥልኝ በማርያም 😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇
2026-10-23 02:48:35
0
tomi.tadele
Tomi Tadele :
መኖው ምንድነው
2026-10-18 06:29:48
2
user4076005427931
Dr berihun :
ጥሩ ስራ ነው በርታ እኔም የፍየል እርባታና ማድለብ መሞከር ፈልጌ ግን መኖው ምድነው የት አገኘዋለው የሚሉት ነገሮች ጥያቄወቸ ናቸው ሙሉ ማብራሪያ ብትሰጠን
2026-10-20 06:38:55
0
wonde17n2
Wondesen Wolde :
siltena yemitsetibet bota yet indehone nigeregn
2026-10-19 13:13:17
0
bahru659
ፏ :
ጀግና
2026-10-20 12:47:36
0
gatahungach
Gatahun Gach :
ምንነዉ እማትመልሰዉ መኖዉ ን እምታስመጣበትን ቦታ ምናለ ብትነግረኝ
2026-10-20 10:30:47
0
redi.jemal1
Redi Jemal :
አይንሸት በመጀመሪያ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ በተረፈ ስልጠና የት ነው ምትሰጠው ለስንትስ ወር ነው እባክህን ከቻልክ መልሱን በፍጥነት እፈልጋለው
2026-10-30 13:55:21
0
kemuti_ak444
ķämĕ_Ak_official💥 :
le gilgel yemhon mano nigeren bro
2026-10-19 19:05:18
0
user40693109939118
Engida Harere :
የምትሰጠው ትምህርት ጥሩ ነው፣ ወተታቸው እንዴት ታደርገዋለህ?
2026-10-18 06:59:21
0
To see more videos from user @aynisezoo7u, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About