@kidanu1719: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #dallas #usa_tiktok #viral

KIDANU(ኪያ)💫
KIDANU(ኪያ)💫
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 18 October 2026 07:12:55 GMT
18415
2238
83
290

Music

Download

Comments

user197788997
አቢ ደሴ አራዳ :
balhubate agere hogne sesamewe yahona hayile semate yesmagnal
2026-10-19 13:27:41
0
atsedesquar
sara :
But admit I’m black Russian admit🥰🥰🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-10-20 02:45:48
0
epherame.babu
Epherame Babu :
video wun
2026-10-20 07:28:08
0
user4519093116000
እግዛብሔር እረኛየ ነው :
ለምድነው ይህን ድምፅ ስሰማ የደስታም የፍርሀትም ስሜት ድብልቅልቅ የሚልብኝ እባየን ለሰከድ መቋቋም አልችልም በፀሎታችሁ አስቡኝ የኔ ስደተኞች ለደጁ ቆመን ለማስቀደስ ያብቃን 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-18 13:14:07
28
fishatsion3
fishatsion 🌱3 :
መምህር ሰሎሞን ይባላሉ እመቤቴ ታስፈጽምህ ወንደማለም
2026-10-18 08:50:05
14
eyetegedefana
Muluget :
ስሰማው ከሁሉ በላይ እንደምደሰት የማውቀው እኔ ምክንያቱም የግንቦት አማኑኤል ክብረ በዓል ላይ እኔ የማገለግልበት ቦታ ላይ መጥተው ሲወርቡት የተቀረፀ ድምፅ በመሆኑ ❤
2026-10-19 17:28:54
5
eyu21270
Eyerus :
ይሄንን ድምፅ የት በሰማሁት ነፍስን እኮ ነው የሚያድስ🥰🥰🥰🥰😥
2026-10-18 14:59:30
6
kefelegndamte2
ታጠቅ ⚖️ :
የአቋቋሙ ባለቤት ሊቀ ሊቃውንት ሠለሞን🤞###
2026-10-18 16:35:13
4
amde.saba
Amde Saba :
ወደ አባታችን መንግስት ህሊናን ጠቅልሎ የሚወስድ ሀይል ዜማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-18 14:03:31
5
eset211921
Eset 💒 :
የሰላማችንን ቦታ እያወቅን ለምድራዊዊ እንጨነቃለን😢
2026-10-18 22:28:39
3
one.day91395
One day :
weyyy amlakey hoye tehisase 19misebaki
2026-10-18 12:28:21
3
user5305793220017
መላከ ፀሐይ :
እጅግ እምንኮራባቸው ርዕሰ መምህራን መ ር ሰሎሞን
2026-10-18 12:02:01
3
zufan8966
zufan የክርስቶስ እስረኛ✝️ :
2026-10-18 12:45:33
2
user6617113780665
ጭንብሬን አዉቀሽ ነይ❤❤❤ :
🙏🙏🙏
2026-10-19 16:01:22
1
etuymaryiamlji
etu ymaryiam lji :
አውቃቸዋለው ይበል ነው
2026-10-18 14:44:49
2
tsehay.tsehayhail
Tsehay Tsehayhaile :
እውነት ነው መምህር ሰሎሞን ድምጽ ብቻ ሳይሆኑ ባለሙያ ናቸው ማለት የአቋቋሙ፣የድጓው፣የቅኔው ሁሉ ባለእውቀት ናቸው
2026-10-18 15:05:47
2
abrham.12340
abrham 1234 :
የዕውነት እንዳቴ አልቅሻለሁ!!! በጣም የሚገርሙ አባት ናቸው!!!" እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጣቸው!!!
2026-10-18 17:12:25
1
user18005597409370
user18005597409370 :
ቤተ ክርስቲያን ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ[مؤثر][مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-10-18 16:02:14
1
tiruye1213
212319 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-18 12:57:45
1
cel.ce8
ያቫቷ🦋🇧🇭🤟 :
እኔማ ስሰማዉ ኡፍፍ ብቻ ስሜቱ ከባዲ ነዉ🥺🥺🥺🥺
2026-10-18 16:27:03
1
user9353818609063
አልማዝ መንገሻ :
አይዞህ ወንድሜ ለሁሉም ግዜ አለው
2026-10-18 19:24:03
1
mesfin_ayalew
mesfin :
በኢትዮጵያ መቸም ከመላእክት ቀጥሎ አንደኛ ናቸው
2026-10-18 13:29:19
1
tesfaxdu6al
ጌታ እኮነው :
8. ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9. እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ። ራእይ 22:8-9 (አማ54)
2026-10-19 17:44:06
0
seniseni381
seni,19ሰኒ16 :
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-10-20 11:13:18
0
To see more videos from user @kidanu1719, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About