@benjiii000: ራእይ 22:10 ለእኔም፡— “ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው። ራእይ 22:11 ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ፡” አለ። ራእይ 22:12 “እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

benjiii000😎
benjiii000😎
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 09:22:44 GMT
82828
16197
117
1263

Music

Download

Comments

kiberab.abera.09
𝕜𝕚𝕓𝕣𝕦 :
እየሱሰ ይመጣል
2026-10-18 13:18:07
264
didiyond
madness :
ብቻ ያለንበት ሁኔታ ደስ አይልም
2026-10-18 09:49:24
129
user2230481841141
Addisalem Tadesse :
አግዚአብሔር አለ ደግሞም ይፈርዳል
2026-10-18 10:26:59
118
dntafesse6
ሲ-ኖር ታፈሰ ⛪️ :
"ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል።"ማቴዎስ 15:8-9
2026-10-18 09:38:26
104
mahiletdesalegn63
mahi :
ጌታ ይርዳን 🥺 ከባድ ነው
2026-10-18 12:13:03
53
b.bllrd.brh
Bina Birhanu :
እየሱስ ይመጣል
2026-10-27 18:20:09
12
aregashe.gabre
aregash gebre yuti nass(ፋሚሊ) :
የዚ ዘመንሰው ላዩ ክርስቲያን ውስጡ ይሁዳነው🤗🤔🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-18 09:27:02
30
niftalem.t
Niftalem T. :
እግዘብሔር ልቦና ይስጠን ፤ እግዚአብሔር ምህረትን ያድርግልን
2026-10-18 14:17:14
18
narii_naa
Nari Gebeyehu🌸 :
"ለእያንዳንዱ ስራዉን እከፍላለሁ''
2026-10-26 08:03:50
14
siyu510
Siyu :
እግዚአብሔር አይዘበትበትም 🙌
2026-10-29 07:55:39
3
yeenat2
የእናት🌸🦋💜 :
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ደግሞም የፍርድ አምላክም ነው ምህረቱ አይቅለልብን is the whole point! Thank you 🫠❤️🔥
2026-10-19 10:52:04
5
sarti3135
sarti✨✨ :
ሰዉ አይገባዉም እንጂ ፈጣሪ ዝምታዉ ያስፈራል!
2026-10-18 19:04:27
5
joseph.menfesawi
Joseph መንፈሳዊ :
Thank you! ወንድም። ይሄን አይቶ ቢያንስ አንድ ሰው ወደ ልቡ ይመለስ ይሆናል።
2026-10-18 14:00:50
3
temu.girma.2
ⓣⒺⓜⓤ :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-10-19 04:39:45
3
selihomhunde2
ሰሊሆም🧠🦅 :
ጌታ ይቅር ይበለን 🥺
2026-10-19 04:47:04
1
mercy_tadesse
Mercy🌼🌸 :
You’re right ymr 🙌😭
2026-10-18 10:19:50
2
addibirr
Addis biru :
ለምን አልገባ እንዳለን ፣ለምን እንደምናምፅ አይገባኝም እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ እንደምህረትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን🥺🥺🥺
2026-10-26 04:59:56
1
dntafesse6
ሲ-ኖር ታፈሰ ⛪️ :
ቲቶ1፣16እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፥ ነገር ግን የሚጸየፉና የማይታዘዙ ለበጎም ሥራ ሁሉ የማይበቁ ስለ ሆኑ በሥራቸው ይክዱታል።"
2026-10-18 09:39:29
7
amel.ayiza
Amel Ayiza :
እውነት ነው እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ተብሎ አይዘበትበትም ማስተዋሉን ይስጠን
2026-10-19 07:34:56
2
wrap_up21
Wrap up :
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው 🤔
2026-10-18 11:46:24
1
hasetdejeni
haseit :
betame new yasedenegetal ende hezeb new fre lekenal
2026-10-18 13:19:35
1
agritube3
AgriTalk :
i followed you today bro
2026-10-20 00:33:11
1
elsabet.elsi8
Elsabet Elsi :
እየሱስ ይመጣል
2026-10-22 12:08:48
2
skip_oo
Skipo🦇 :
Well said Benja
2026-10-18 12:02:33
1
kass2440
kansu mequanint :
እግዚአብሔር እንደመልካምነቱ እንደስራችን ይፈልዳል
2026-10-18 10:23:53
1
To see more videos from user @benjiii000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About