@brooknews1:

Brook News
Brook News
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 18 October 2026 09:49:58 GMT
225420
44193
1365
7208

Music

Download

Comments

josimulugeta
𝕛𝕠𝕤𝕚_𝕠𝕟𝕝𝕚𝕟𝕖 :
እረ ቤት ክራይ ይቅደም🙏🙏🥺🥺
2026-10-18 09:56:41
1115
epassport3
E-passport :
ህዝቤ አልተቻለም ዮናስ ጨርጨር ዛሬ እሁድ ጭር ብሏል💪💪
2026-10-18 10:24:12
632
arsemahs6ue
አርሴማዊት :
ስጋ 500-800 ብር የመጨረሻ በቂው ነው ሻጮች ካላዋጣቸው በሬ አይግዙ በሬ ሻጭ ይቀንሳል
2026-10-18 10:34:21
127
boss1341
🇨🇬🇨🇬🇨🇬ethiopia 🇨🇬🇨🇬 :
ብሩኬ የህዝብ ልጅ እኮነህ እግዚያብሔር ይባርክህ🙏
2026-10-18 09:53:53
1315
user3573203296114
yoni man :
ብሩኬ ከህዝብ ጎን ስለሆንክ እናመሰግነናለን
2026-10-18 10:06:15
1018
wendululu
wendu lulu :
ብሮ ከሰራህ ስጋ ርካሽ ነው ከተኛህ ሽሮ ውድ ነው!
2026-10-18 10:50:07
81
tekalinyayele
CR7 $teka :
ስጋ ብቻ ሳይሆን የ ቤት ክራይ ይከነስለን 😏
2026-10-18 11:05:19
156
melhas05
K-B😜M-S :
ስንት ቢደርስ ነው ሳንተያይ ኣመታት ኣልፎናል😁
2026-10-18 09:53:44
142
myee9911
ዮ_ና_ን 9999 :
ብሩክ የህዝብ ልጅ!!
2026-10-18 10:05:04
241
user9146591582293
kaleab keleta :
ኑሮ ይቀንስ ቤት ክራይ ይቀንስ ‼️
2026-10-18 12:17:31
40
melaku.turge
Melaku Turgre :
ኑሮ በሙሉ እንዲቀንስ እንስራ
2026-10-18 11:17:00
52
ceator.searchinsight1
Yoni :
we can do many challenges like this 💪
2026-10-18 16:13:33
1
sol112677
ⓈⒺⓁⒶⓂⓊ➠ :
ሥጋን ብቻ ሣይሖን ሁሉንም ነገር ላይ መቀነሥ አለበት ዋጋ በነጋዴው ሀሣብ ብቻ መጨመር የለበትም ከሸማቹ ሥምምነት ያማከለ መሖን አለበት
2026-10-18 11:25:09
22
mmonjo1
Meles :
ስጋ ዋጋ በቀነሴ ቁጥር ገበሬ ይጐዳል
2026-10-18 09:55:00
16
amanuzm
Amanu267 :
አትክልትና ፍራፍሬ በመመገብ ጤናችን እንጠብቅ
2026-10-18 10:05:01
27
ylm068
AYALOM :
ere taw yixamar
2026-10-18 09:53:16
1
airadar04
airadar04 :
Yessssss
2026-10-18 16:18:08
0
feel2x
Feel2xAkram💧💲 :
we need discount
2026-10-18 11:02:47
1
tn21278
h :
እንደአቅማችን ሽሮ እበላለን እንደሀሳብ ለቤት ክራይ ሰልፍብንወጣ😂😂😂😂
2026-10-18 10:18:13
35
c2beeka619
nigusu sisay Asfaw :
ብሩኬ የህዝብ ልጅ እኮነህ እግዚያብሔር ይባርክህ🙏
2026-10-18 17:54:50
5
haile820750
𝓬𝓬𝓯𝑚𝑒𝑠𝑠𝑖 :
ደሞ አኮ የምን ስጋ እንደሆነ አናውቅም
2026-10-18 09:57:33
10
mesfin152
mas :
ዛሬ ሰጋ ቤት ወንበር መቀመጫ አጣን ሰሚት ጋር የት ነው አምበላም ያሉት
2026-10-18 10:50:19
13
ty778353
tøñy :
ስለ ቤቲንግ ንገረን
2026-10-18 09:52:35
6
abi...kassa
Abinetkassa12 :
ብሩክ ከህዝብ ጉን ስለቆምክ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🥰
2026-10-18 13:29:08
1
fantish47
fantish47ፋንታሁን አየለ :
የነፍስ ዋጋ ከፍ ካለ የስጋ ዋጋ መቀነሱ አይቀርም።
2026-10-18 13:57:09
1
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About